Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🌬ልሳኔ🪽 avatar

🌬ልሳኔ🪽

𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲 to "🌬ልሳኔ🪽"channel we'll post 𝐀𝐛𝐨𝐮𝐭✨ :
➪Tɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs
➪Pᴏᴇᴍ✍︎
➪Mᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴᴀʟ ǫᴜᴏᴛᴇs
➪Mᴜsɪᴄs🎶
𝟰 𝗮𝗻𝘆 ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ & 𝗰𝗿𝗼𝘀𝘀@gie_zawit ᴅᴍ
♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⌲ 🔕
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿˡ
  
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жері
ТілБасқа
Канал құрылған күніЛют 16, 2025
TGlist-ке қосылған күні
Бер 24, 2025
Қосылған топ

Рекордтар

31.03.202523:59
138Жазылушылар
23.03.202523:59
0Дәйексөз индексі
24.03.202523:59
731 жазбаның қамтуы
27.03.202523:59
23Жарнамалық жазбаның қамтуы
30.03.202523:59
40.00%ER
24.03.202523:59
64.04%ERR

🌬ልሳኔ🪽 танымал жазбалары

እንዳንድ ብቸኝነት ይለመዳል!!! 🫶🏻🥺🤕
ፍቅር የማይገለጽ ስሜት ነው። እንደ ፀሐይ ብርሃን ልብን ያሞቃል፣ እንደ ጨረቃ ብርሃን ደግሞ ያረጋጋል። ፍቅር ራስን መርሳትን፣ ለሌላው ደስታ መኖርን ይጠይቃል። በፍቅር ውስጥ ራስን ማግኘት፣ ከራስም በላይ ሌላውን ማፍቀር አለ። 💕


🥀❤️‍🩹
28.03.202505:42
ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ  ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ🙏😥

መልካም ቀን🥰🥺
31.03.202511:32
Men........ i really miss the time whrn

"ሮዝ አበባ ላይ አሞኝ ተኝቻለው" was elite rizz
🚶‍♀🍂
አብዝተህ አትጨነቅ ..
አብዝተህ አታቅድ ምክንያቱም አንዳንድ በጣም ቆንጆዎቹ የህይወት ጊዜያት በእውነቱ እቅድ የሌላቸው ናቸው..

>>morning y'all 🌷⛅
አንቺ ማለት >>✨
27.03.202504:39
“ፈተና ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል "
“እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ ቁጣሽም ናፍቆኛል"
“ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል "
“ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል
"

እናቴ 🥹🤕
31.03.202504:25
የምር ዛሬ class የለም እንዴ 😭🙄
28.03.202503:36
"ቆሻሻ ውኃ አንድን ዛፍ ከማደግ ሊያስቆመው አይችልም፤ ስለዚህ አንተም ብትሆን ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ከእድገትህ እንዲያስቆሙህ አትፍቀድ!!"


Good morning 🥹❤️‍🔥
Жойылды29.03.202504:54
Қайта жіберілді:
𝑫𝒂𝒓𝒌 𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕🩶 avatar
𝑫𝒂𝒓𝒌 𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕🩶
28.03.202519:32
Pov : it's Saturday night on 2008 e.c
U took shower
Hair done for school
እራት
coffee ceremony
This intro ያለበት program
Marichoy እስኪጀምር
የ ebs program
Guest
Unending ወሬ with ur siblings
Late night ብጥበጣ w them
ቤቶች ድራማ😭
thinking  u still have ነገ school የሌለበት day😂
#time 💋✨
Peace fully sleep
Preparation for sunday
🥹


Who remember ? ደጉን ጊዜ
26.03.202502:50
So far, every moment we've spent together has been awesome. But I promise you, that the best is yet to come.


🫶❤️‍🔥
30.03.202519:42
አዳሜ... 😭 ለኔ ብቅጡ ቴምር ሳታመጡ ፆም ተፈታ 😒ለዛ ነው Eid ሙባረክ ያላልኩዋችሁ ለማንኛዉም Eid ሙባረክ ባረፍድም ✨❤️‍🔥
26.03.202519:59
መሞት ትፈልጋለህ❓

ራስህን ወንዝ ውስጥ ክተትና እንዴት ራስህን ለማዳን እንደምትፍጨረጨር ታየዋለህ

ራስህን ከማጥፋት ይልቅ ውስጥህ ያለውን ነገር ለማጥፋት ሞክር።


ካነበብኩት📚
28.03.202516:49
ብሸሺኝ ባሰ መንደዴ 🥹
ፍቅር ተይዞ ይጠፋል እንዴ 🙁🤕
ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም።
ደስታ የስኬት ቁልፍ ነው።


የምትሰራውን የምትወደው ከሆነ,
ስኬታማ ትሆናለህ..


ደህና ዋላችሁ ዉዶቼ ✨🤌🏼
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.