Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

አዲስ ሪፖርተር
📥
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
РасталмағанСенімділік
СенімсізОрналасқан жеріЕфіопія
ТілБасқа
Канал құрылған күніFeb 06, 2025
TGlist-ке қосылған күні
Nov 29, 2024Қосылған топ

ከእግርኳስ መንደር ⚽️ chat
72
Рекордтар
30.01.202523:59
64KЖазылушылар09.04.202523:59
100Дәйексөз индексі19.04.202516:01
4.6K1 жазбаның қамтуы19.04.202513:18
4.6KЖарнамалық жазбаның қамтуы18.03.202500:48
55.56%ER20.04.202511:39
7.48%ERR10.04.202512:46
ዛሬ ከምሺቱ 2:00 ጀመሮ የካርድ ጥያቄ አና መልስ ይዘጋጅ የምትሉ like አድርጉ

06.04.202504:39
የአሜሪካ ነዋሪዎች የዶሮ እንቁላል ዋጋ መወደድን አስመልክተው ድንች እና ሽንኩርት ለፋሲካ ማቅለም ጀምረዋል - ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter

28.03.202504:06
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ👇🥶
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ👇🥶

16.04.202506:17
በእስር ላይ የሚገኙት ቲክቶከር ጆን ዳንኤል እና ናዮ( ዪዲዲያ) ትናንት ሚያዝያ 7 ቀን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ነበራቸው የናዮ የመውለጃ ጊዜዋ መድረሱን ተከትሎ ልጄን ለመውለድ ጋንዲ ሆስፒታል ይፈቀድልኝ ብላ መጠየቃን የተሰማ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ባለችበት እስር ቤት (ቃሊት እስርቤት) እንድትወልድ ፍርድ ቤት ወስኗል።

31.03.202519:16
ትራወሬ‼️
ህይወትን የምትሰጥ እናት ለሆስፒታል ለምን ትከፍላለች? ትራወሬ‼️
በቡርኪኒፋሶ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም የመንግስት ሆስፒታል ሴቶች ያለምንም ክፍያ በነፃ ልጅ እንዲወልዱ ተወስኗል።
እኔ የተወለድኩት ከሴት ልጅ ነው ሴት ልጅ ህይወትን ወደ እዚች ምድር ለማምጣት ብዙ ክፍያ ስትጠየቅ ማየት አልፈልግም ።
ድሃ እናቴ እኔን ለመውለድ በሚከፈል ክፍያ ምክንያት እኔን ልታጣ ነበር። ፈጣሪ ባይፈቅድ ኖሮ እኔም በህይወት የለሁም ነበር:: ዛሬ የዚህች አገር ፕሬዚዳንትም አልሆንም ነበር። ስለዚህ ህይወትን የምትሰጥ እናት ለሆስፒታል መክፈል የለባትም።
የብርኪናፋሶ ፕሬዝደንት ኢብራሂም ትራኦሬ
አዩዘሀበሻ
====================

+1
14.04.202506:40
ቻይና የሰውነት ክብደት ከ50 ኪሎ ግራም በታች የሆኑ ዜጎቿ ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ አሳሰበች‼
በቻይና ሰሜናዊ ክፍል ዝናብ የቀላቀለ ከባድ ነፋስ መከሰቱን ተከትሎ የሰውነት ክብደት መጠናቸው ከ50ኪሎ ግራም በታች የሆኑ ዜጎቿ ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ አሳስባለች።
ከሀገሪቱ ደቡባዊ አዋሳኝ ሞንጎሊያ መነሻውን ያደረገው ነፋስ በሰዓት 150 ኪሎ ሜትር በመሸፈን ቤጂንግ፣ ቲያንጂንን እና ሄበይን ጨምሮ የቻይናን ሰሜናዊ ክፍሎች እየመታ ይገኛል።
የነፋስ ጥንካሬ ከ1 እስከ 17 ባለ ደረጃ የሚለካ ሲሆን አሁን ላይ የተከሰተው ከባድ ንፋስ ባለፉት 10 ዓመታት ከተመዘገቡት የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጿል።
የተከሰተው ከባድ ንፋስ ደረጃ 13 ሲሆን ዝናብ ፣ በረዶ እና ነጎድጓድ የቀላቀለ መሆኑን የቻይና የአየር ትንበያ ኤጀንሲ ጠቁሟል።
===============

16.04.202511:04
ሰሜን ብሄራዊ ፓርክ‼️
ብዙዎችን አለምን አቋርጠው መጥተው የሚጎበኙት ብርቅዬ የሆነው ዋልያ በጥይት ተገድሎ ስጋው ተጭኖ ሲወሰድ እጅ ከፍንጅ ተያዙ። የዋልያ ቁጥር በእጅጉ እየተመናመነ ነው።
እጅግ ያሳዝናል።
Via : አዩዘሀበሻ

03.04.202517:41
ጋብሬል ማጋሌሽ በጉዳት ምክንያት ከውድድር ዓመቱ ውጪ ሆነ
የአርሰናል የመሃል ተከላካይ ጋብሬል ማጋሌሽ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከውድድር ዓመቱ ውጪ መሆኑን ክለቡ አረጋግጧል፡፡
ተጫዋቹ አርሰናል ከትናንት በስቲያ ፉልሃምን 2 ለ 1 ባሸነፈበት የለንደን ደርቢ ፍልሚያ በጉዳት ምክንያት 16ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ መውጣቱ ይታወሳል፡፡
በዚህም ተጫዋቹ አርሰናል በሻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጋቸው ወሳኝ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የሚያልፉት ይሆናል፡፡
ብራዚላዊው ተከላካይ በቀጣይ ቀናት የቀዶ ጥገና ሕክምና የሚደረግለት ሲሆን፥ ከቀሪ የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ውጪ መሆኑም ታውቋል፡፡

04.04.202508:15
#ሹመት
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባል የነበረው ጃል ጉሬ (ሚልኬሳ ለታ) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የፀጥታና አስተዳደር ምክትል ሆኖ ተሾሟል።
Via_fast mereja
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባል የነበረው ጃል ጉሬ (ሚልኬሳ ለታ) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የፀጥታና አስተዳደር ምክትል ሆኖ ተሾሟል።
Via_fast mereja

06.04.202504:39
በቱኒዚያ ቀንድ አውጣዎች ስጋን እየተኩ መሆኑ ተዘግቧል።
በማዕከላዊ ቱኒዚያ ስራ ያጡ ወጣቶች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ ያለ ሲሆን ወጣቶቹ ቀንድ አውጣ በመፈለግ አካባቢያቸው በሚገኘው ገበያ በማቅረብ ህይወታቸውን እየገፉ ነው።
ብዙ ሰዎችም በአካባቢያቸው የስጋ ዋጋ በመጨመሩ ቀንድ አውጣ እየገዙ መሆኑን ተናግረዋል።
በቱኒዚያ ቀንድ አውጣ ለምግብነት መዋል ከጀመረ ብዙ ሚሊየን አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን አሁን ቀይ ስጋን ለመተካት ሁነኛ አማራጭ ሆነው መጥተዋል።
ቀንድ አውጣዎቹ ለአንዳንዶች የገቢ ምንጭ እየሆኑ ሲሆን በቱኒዚያ ያለው የስራ አጥ ምጣኔ 40% መድረሱ ተነግሯል።
ቀንድ አውጣ ዝቅተኛ የሆነ የስብ መጠን ያለው ሲሆን በካልሲየም እና በሌሎችም ማዕድናት ከመበልፀጉ በላይ ዋጋው ርካሽ መሆኑ በሰዎች ከስጋ ይልቅ እንዲወደድ አድርጎታል።
የቀንድ አውጣዎቹ ዋጋ በትንሹ ከበሬ ስጋ በግማሽ የቀነሰ ወጪ የሚያስወጡና ለማብሰልም ቀላል መሆናቸው ተነግሯል።
1 ኪሎ ግራም የቀንድ አውጣ ስጋ ዋጋው 9$ ሲሆን የበሬ ስጋ 18$ ያህል ነው።
Via: tikvah magazine

03.04.202517:07
ሽመልስ አብዲሳ‼️
አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ህዝብ በመራር ትግል ያገኘውን ድል ለሌሎች አሳልፎ ከሰጠ መልሶ ለማግኘት ይቸገራል ሲሉ ትናንት በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
ሽመልስ በትናንትናው እለት የመንግስትን ለውጥ አስመልክቶ በኦሮምኛ ባስተላለፉት መልዕክት ይህ ድል በከፍተኛ መስዋዕትነት የመጣ መሆኑን የኦሮሞ ህዝብ ያውቃል ያሉት አቶ ሽመልስ ድሉ በብዙ ወጣቶች መስዋዕትነት የመጣ መሆኑን ጠቁመዋል።
ሽመልስ ለኦሮሞ ህዝብ ጠላትና ደንቃራ የሆኑ አካላት ለውጡን ወደ ኋላ ለመመለስ ሲሰሩ ነበር በማለት ስማቸውን ያልጠቀሷቸውን አካላት ወቅሰዋል።
ዛሬም እነዚህ አካላት ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ተመሳስለው ለእኩይ አላማቸው መሳካት የቻሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው ያሉት አቶ ሽመልስ ሆኖም ሀሳባቸው ሊሳካላቸው አልቻለም ብለዋል።
የኦሮሞ ህዝብ ከዚህ መንግሥት ጋር በፅናት የቆመው ችግሮች ሳይኖሩ ቀርተው አይደለም ብለዋል።
ሆኖም አሁንም ታጥቀው የህዝቡን ሰላም የሚያውኩ ሀይሎች መኖራቸውን ጠቅሰው እነዚህን ሀይሎች አጥፍቶ የህዝቡን ሰላም ማረጋገጥ አልተቻለም ብለዋል።
ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ፖለቲከኞች መካከል ጣት መቀሳሰር እንደማይኖር እና ልዩነቶችን በንግግር መፍታት ብቻ እንደሆነ አቶ ሽመልስ አውስተዋል።

04.04.202505:51
ልዩ መረጃ ‼️
የሲዳማ ክልል ፕሬዘዳንት ከአገር ሸሽተው እንዳያመልጡ ለአገሪቷ ኢሚግሬሽን ትእዛዝ ተሰጠ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌደራሉ መንግስት ግምገማ ላይ ያሉት አቶ ደስታ ሌዳሞ ምርመረቻው ተጣርቶ ሲጠናቀቅ በክልሉ አዲስ የአመራር ሹም ሽር ይካሄዳል ተብሏል።
አርቲስት ቶክቻው ለሲዳማ ህዝብ በመቆርቆር ያደረገው ትግል የሚደነቅና የሚያስመሰግነው ነው።
via_Ankuar

23.04.202513:41
ስለ ኤርትራ‼️
የኤርትራን ሕዝብ የጨቆነ የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ፀር ሊገረሰስ ይገባል:-ኢብራሂም ሀሩን‼️
አቶ ኢብራሂም ሃሩን
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) ዋና ሊቀመንበር የሰጡትን ሀሳብ ትናንት Al Jazeera English አሰራጭቶታል።
“ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በወታደራዊ መንግስት ጭቆና ውስጥ ህልቆ መሳፍርት የሌለው ሰቆ'ቃ ለሚንከላወሱ ኤርትራውያን ሊደርስላቸው ጊዜው አሁን ነው...”ሲል ፅፏዋል።
ጦርነትን እንጂ ሰላምን የማይወድ ክፋትን እንጂ መልካምነትን የማያውቅ ጭቆነን እንጂ ነፃነትን የማይፈልግ እድሜ ልኩን ምስራቅ አፍሪካን ብሎም የኤርትራ ዜጎችን እያሰቃየ ያለ አምባገነን ሊገረሰስ ይገባል ብሎል።
ዓለም ሁሉ ለኤርትራ ሕዝብ ነፃነት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ እንቅስቃሴ ማድረግ አለበት ብሏል።
አዩዘሀበሻ
===================

27.03.202509:22
ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ተጠየቀ‼
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ካውንስል ፖሊስ አገልጋዮችን ከማጀብ እንዲታቀብ ጠይቋል።
ኮንፍረንስ አስመልክቶ በጦር መሳሪያ አንድን አገልጋይ ማጀብ እንደ ወንጌል አማኝ በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ከአስተምሮት ውጪ መሆኑን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ካውንስል እወቁልኝ ብሏል።
የካውንስሉ ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ፓስተር
ጌትነት ለማ በሰጡት መግለጫ የመንግስት አካላት ለአንድ አገልጋይ ፖሊስ አሰልፈው፣ መሳሪያ አስታጥቀው፣ አጀብ ፈጥረው ግርግር በማድረግ የሆነ አካል ወደ ከተማው የገባ የሚያስመስሉት ነገር ተገቢ እንዳልሆነ ተናግሯል።
እጀባው ትርጉም አልባ ነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው በጦር መሳሪያ መታጀብ ትርጉሙ ሌላ ነው ፍርሃት ሲኖር ነው መታጀቡ የሚመጣው፣ አገልጋዩ ከህዝብ የተበደረው ገንዘብ ሲኖር ችግር የሚፈጥርብኝ ህዝብ ይኖራል ብሎ ሲፈራ ነው በፖሊስ የሚታጀበው እንጂ ወንጌል ለመስበክ ከሆነ እጀባ አያስፈልገውም ብለዋል።
በተደጋጋሚ እንደዚህ የሚያደርጉ አገልጋዮች በፅሁፍ፣ በአካል ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል በቅርቡ እርምጃ ወስደን መግለጫ እንሰጣለን ብለዋል።
መጋቢት 11 ቀን ነብይ ኢዩ ጩፋ ወደ ሀዋሳ ሲመጣ የመንግሥት ፖሊስ እና ሙሉ ማርሻ ባንዱ አቀባበል ማድረጉ "መንግሥት እና ሀይማኖት የተለያዩ ናቸው" የሚለውን የህገመንግስት ድንጋጌ ጥሷል በሚል አነጋጋሪ እንደነበር ይታወሳል።

07.04.202509:13
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.