Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የፍቅር አለም avatar
የፍቅር አለም
የፍቅር አለም avatar
የፍቅር አለም
21.04.202517:11
አንዲት ጠንካራ ሴት እንዲህ ስትል መከረችኝ🥹😔

ከእያንዳንዱ ጠንካራ እና ነጻ የሆነች ሴት ጀርባ ሌሎች ላይ ሳይወሰን ብቻዋን መቆምን መማር የነበረባት ነገሮች አሉ ።
😔🥺❤️‍🩹
21.04.202515:54
አንዳንድ ሰዎች በሂዎትክ ልክ አንደ ጨው ናችው እ🥲ነሱ ካሌሉ ሂዎትክ ጥእም ታጣለች🥵
21.04.202515:36
ህይወቴ ትርጉም ያጣው ባንቺ ተስፋ የቆረጥኩ ቀን ነው🥹
Жойылды21.04.202514:00
Қайта жіберілді:
V
₩₳VɆ ₭ł₦₲
21.04.202510:59
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇
20.04.202521:03
ከባዱ ጉዞ ብቻህን የምትጓዘው ነው
ግን ያጠነክርሀል🫡
20.04.202520:39
አንተን ለመረማመጃ መሰላልነት ብቻ የሚፈልጉህ ሰዎች አሉ በዙሪያህ🤔 እደመሰላል ሊጠቀሙብህ እደማይችሉ አስረግጠህ አሳያቸው/ተስፋ አስቆርጣቸው።
21.04.202517:06
እስኪ ማነው በልጅነቱ ጥርሱ ሲነቀል

ወፌ የኔን ጥርስ ወዳንቺ ያንቺን ጥርስ ወደኔ ብሎ በጥዋት ጥርሱን ጣራ ላይ የጣለ


እስኪ የታላችሁ🥹✋
21.04.202515:53
አረ ሰዎች ሙቀት ሊገለኝ ነው😥
20.04.202520:56
አው ምክንያቱም ከነሱ የተሻልን እንደሆንን ማመን ስላቃታቸው ጎዶሎዋችንን ተጠቅመው ሊጥሉን ይፈልጋሉ
20.04.202520:35
ቤተሰብ አላቹ ግን🤔
21.04.202517:03
ካስቀመጥኩብህ ከፍታ ወርደህ ቀለልክብኝ💔
21.04.202515:47
እያስከፋሃኝ እንኳን

ወዳንተ እመጣለው

አንዳንዴም ፍቅር ሳይሆን ይህ እብደት ነው እላለው

ግን ያም ሆኖ ክብር እንዴለላት ሴት ስታዋርደኝ ክብር ሰጥቼህ አንገቴን ምደፋልህን ነገር አብዝቼ እየጠላሁት እወደዋለው

ብቻ በሁኔታዬ እንደተገረምኩ አለው💔
Жойылды22.04.202513:30
Қайта жіберілді:
PF
Petelare Folder
21.04.202513:33
⚠️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅

ማየት ማመን ነው🏆👇
እማ❤️😍
20.04.202520:52
አንዳንድ ሰዎች ደግሞ የኛን ጎዶሎ ነገር ብቻ በመፈለግ ተወጥረዋል🤔
20.04.202520:34
የእውነት ነው የምላቹ ያላችሁን ልዩ ችሎታ ለሰዎች ከማሳየት እና ይፋ ከማድረግ አትስነፋ።

አንድ ቀን ከከፍታው ማማ ላይ ያወጣቹ ይሆናል ለይታ እስካዋልነው ድረስ🫡
21.04.202516:15
እናንተዬ ሰው ባልጠፋ ነገር ትዳር ያምረዋል 🤷‍♀ ግን በጤናዬ ነው እ🙄😂
21.04.202515:45
አንዳንድ ሰዎች መፈቀር አይገባቸውም☹️
Жойылды22.04.202513:30
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
21.04.202505:42
ዘንድሮም ፆምክን በስጋ ብቻ ነው የፈታከው?🥹
20.04.202520:43
አይገርምም....

መቼም አንለያይም ብለን ካሰብናቸው ሰዎች ተለያይተናል መለያየትም ብቻ አደለም ተረሳስተናልም😔
20.04.202520:27
ብዙ ልጆችን አይቻለሁ ልዩ ታለት እያላቸው ያልተጠቀሙበት እምቅ አቅም አላቸው ለማንም ያላሳዩት እምቅ ሀይል አላቸው ከሰው የተደበቀ😔
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 444
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.