24.02.202505:22
ማንቺስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል ጋር ካደረጉት ጨዋታ በኋላ በSKY ስፖርት ET™ ቤተሰቦች የተሰጡ አንዳንድ አስተያየቶች..
1. ...esuba....
"ሊቨርፑል የዋንጫ mentally አላቸው በከባዱ ጨዋታ የጨዋታ የበላይነት ተወስዶባቸው በተጠና መከላከል በድንቅ የማጥቃት tactic ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቶአል slot🤌"
2. ΑмαиZ
" ሊቨርፑል ከ አምናው አርሰናል ስህተት እየተማረ ይመስላል
ለዛም ነው ከ formation እስከ tactic ለውጥ አርጎ የገባው"
3. Mekonen Mengiste
ሊቭርፑል ትልልቆቹን ጨዋታዎች በድል እየተወጣ የቀጠለ ይመስላል። ቀጣይ የሊቨርፑል ጨዋታና የአርሰናልን ጨዋታ በንፅፅ ስትመለከት በወረቀት ደረጃ የአርሰናል የሚከብድ ይመስላልና የሊጉ ሻምፒወን ሊቨርፑል የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው ብሎ መደምደም የሚቻል ነው።
4. ¥ [M𝓵] øñëªľ
"ጨዋታው ሲጀምር ገና የሊቨርፑልን ተጫዋች ኮንፊደንስ እና አርኔ ስሎትን ላየ ጨዋታውን መገመት ቀላል ነው ምክንያቱም የትናንትናው የአርሰናል ነጥብ መጣል ከጨዋታው በፊት ወደ ሜዳ በኮንፊደንስ እንዲገቡ አርጓቸዋል እና ስሎትም ሲቲን አክብረው ነው የገቡት ኳሱን ይዞ ጨዋታውን ከመቆጣጠር ይልቅ ጡሩ ካውንተርን መርጠዋል እና ስለጨዋታው ብዙ ማለት ቢቻልም የአርኔ ስሎቱ ሊቨርፑል ከአምናው የየርገን ክሎፕ ቡድን በደምብ ተምሮ መምጣቱን ያሳያል እና ጥሩ ጨዋታ ነበር ሊቬያንስ ይቻማችሁ🫡"
5. $
"ሊቨርፑል ሲቲን ያሸነፈበትና ለዋንጫ ቀደሚ መሆኑን ያስመሰከርበት ትልቁ የሳላህ ብቃት ነዉ ምክንያቱም ከእረፍት በፊት ያገኛቸውን እድሎች በመጠቀም ትልቁን ድርሻ ወስዷል ።
በመከላከሉ እረገድ አርኖልድ ጥሩ አልነበረም ዶኩ የተሻለ ነበር በአጠቃላይ ሁለተኛው አጋማሽ ለሊቨርፑል ፈታኝ ቢሆንም ጫናዉን ተቋቁሞ ነጥቡን ይዞ ወቷል ። "
6. Hizbe Blaçk Ethiopia️
"ሊቨርፑል አንድ ሻምፒዮን ከሚሆን ቡድን የሚጠበቅ እንቅስቃሴ ነዉ ያደረጉት። ሲከላከሉ እንደ ቡድን ሲያጠቁ ደግሞ ያለ ምንም ፍራቻ በጣም ስል በሆነ መንገድ ነበር።
ሲቲ ዘንድሮ በመከላከሉ ረገድ ድካሙ ጎልቶ የታየበት ቢሆንም ነገር ግን ሲያጠቁ ጥሩ ነበሩ። ሲከላከሉ ፍራቻቸዉ ምን እንደሆነ ባላዉቅም የመከላከል ድክመታቸዉ በማጥቃት ጥንካሬያቸዉ ተሸፍኖ እንደሆነ ግን ዛሬ አየሁ። ከዚህ ዉጪ በእርግጥ ከዛሬው ሲቲ የማወጣዉ ነገር የሚኖር አይመስለኝም የሊቨርፑል የመከላከል ጥንካሬ እንጂ!! ቫይንዳክ ለምን የሊጉ ምርጥ ተከላካይ እንደተባለ ፣ ሳላም የሊጉ ምርጥ መስመር አጥቂነቱን ያስመሰከረበት ጨዋታ ነዉ።
ስለ ቫይንዳይክ ምን ማለት ይቻላል? ቡድኑን ከአሰልጣኙ በላይ እየመራ ነበር። በአጠቃላይ ከሊቨርፑል የዋንጫ ቡድን እንቅስቃሴ አይተናል። አብሮ መከላከል ፣ ጠንካራ ሜንታሊቲ እና ለክለብ መዋደቅን። ከዚህ በላይ የትናንቱ አርሰናል ነጥብ መጣል ያነሳሳቸው ሊቨርፑሎች በቪላ እና በደርቢዉ የጣላቸውን አራት ነጥብ ቁጭታቸዉንም ዛሬ ተወጥተዋል።"
ሁላችሁንም ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!
@Skysport_Ethiopia

24.02.202503:09
Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and you can make money at home at any time. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now and get 50 ETB.
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1

23.02.202519:42
𝐌𝐚𝐧 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐜𝐡 🇪🇬
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

23.02.202518:38
Pep🥺
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
23.02.202518:19
90'
የተጫዋች ቅያሬ
በሊቨርፑል በኩል
ሳላህ ወጣ
አርኖልድ ወጣ
ኢልየት ገባ
ኮንሳ ገባ
የተጫዋች ቅያሬ
በሊቨርፑል በኩል
ሳላህ ወጣ
አርኖልድ ወጣ
ኢልየት ገባ
ኮንሳ ገባ

23.02.202518:12
አሁን አሰየተከናወነ በሚገኘው የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ላይ አንቶኒ ለቡድን አጋሩ ኢስኮ ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።
አንቶኒ 🔥
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
አንቶኒ 🔥
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
24.02.202505:12
በትላንትናው እለት ማንቺስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል ያደረጉትን ጨዋታ በትክክል ለገመቱ አምስት ቤተሰቦቻችን 200 ብር/ካርድ እንሸልማለን ብለን የነበረ ቢሆንም ከ120 በላይ ግምቶች ተቀምጠው መላሾች ግን 3 ብቻ ሆነዋል።
1. @Exodus_promotion
2. @GashawMekonnen
3. @Wiz_Mamo_04
ሶስታችሁን በውስጥ መስመር አናግረን ሽልማታችሁን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
እናመሰግናለን!
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
1. @Exodus_promotion
2. @GashawMekonnen
3. @Wiz_Mamo_04
ሶስታችሁን በውስጥ መስመር አናግረን ሽልማታችሁን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
እናመሰግናለን!
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
24.02.202502:32
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
05:00 | ሴቪያ ከ ማዮርካ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
04:45 | ሮማ ከ ሞንዛ
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
05:00 | ሴቪያ ከ ማዮርካ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
04:45 | ሮማ ከ ሞንዛ
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

23.02.202519:37
ፔፕ ጋርዲዮላ ፡ "ነጥብ አጥተናል ግን አፈፃፀሙ ዛሬ በጣም ጥሩ ነበር ። በጣም ጥሩ። ቡድኔን አውቀዋለሁ".
"ፍጥነት ፣ ምት ፣ ግፊት ፣ የአብሮነት" በአብዛኛዎቹ አስቸጋሪ ቦታዎች ይጫወታሉ. እና በጣም ጥሩ ነበር።.
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
"ፍጥነት ፣ ምት ፣ ግፊት ፣ የአብሮነት" በአብዛኛዎቹ አስቸጋሪ ቦታዎች ይጫወታሉ. እና በጣም ጥሩ ነበር።.
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

23.02.202518:25
ለተከታታይ አመታት የሊጉ ሻምፒዮን የነበሩትን ማንቺስተር ሲቲዎች በ20 ነጥብ መራቅ የቻሉበትን ውጤት ማስመዝገብ የቻሉት ሊቨርፑሎች በመከላከሉ ረገድ ጠንካራ ሆነው፤ በማጥቃቱም በኩል በተጠና መልኩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ ተመልክተናል።
ጨዋታው እንዴት ነበር?
በጥሩ መልኩ በአማርኛ ፊደላት የተፃፉ አስተያየቶችን መራርጠን ቻናሉ ላይ እንለቃለን።
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ጨዋታው እንዴት ነበር?
በጥሩ መልኩ በአማርኛ ፊደላት የተፃፉ አስተያየቶችን መራርጠን ቻናሉ ላይ እንለቃለን።
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
23.02.202518:18
መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቆ 4 የባከኑ ደቂቃዎች ተጨምረዋል
23.02.202518:04
76' ኮርና ለሲቲ
24.02.202505:12
24.02.202502:15
ትላንት የተደረጉ ጫወታዎች
🏴በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ኒውካስትል 4-3 ኖቲንግሃም
ማንችስተር ሲቲ 0-2 ሊቨርፑል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
አትሌቲክ ቢልባኦ 7-1 ቫላዶሊድ
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጅኖዋ
ጌታፌ 1-2 ሪያል ቤቲስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ሌጋኔስ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ
ኮሞ 2-1 ናፖሊ
ቬሮና 1-0 ፊዮረንትና
ኢምፖሊ 0-5 አታላንታ
ካግላሪ 0-1 ጁቬንቱስ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
RB ሌፕዚሽ 2-2 ሀይደናየም
ባየር ሙኒክ 4-0 ፍራንክፈርት
ሆፈናየም 1-1 ስቱትጋርት
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኤ
ናንትስ 3-1 ሊል
ሌ ሃቬር 1-4 ቶሉስ
ኒስ 2-0 ሞንፔሌ
ስታርስበርግ 0-0 ብረስት
ሊዮን 2-3 ፒኤስጂ
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
🏴በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ኒውካስትል 4-3 ኖቲንግሃም
ማንችስተር ሲቲ 0-2 ሊቨርፑል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
አትሌቲክ ቢልባኦ 7-1 ቫላዶሊድ
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጅኖዋ
ጌታፌ 1-2 ሪያል ቤቲስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ሌጋኔስ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ
ኮሞ 2-1 ናፖሊ
ቬሮና 1-0 ፊዮረንትና
ኢምፖሊ 0-5 አታላንታ
ካግላሪ 0-1 ጁቬንቱስ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
RB ሌፕዚሽ 2-2 ሀይደናየም
ባየር ሙኒክ 4-0 ፍራንክፈርት
ሆፈናየም 1-1 ስቱትጋርት
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኤ
ናንትስ 3-1 ሊል
ሌ ሃቬር 1-4 ቶሉስ
ኒስ 2-0 ሞንፔሌ
ስታርስበርግ 0-0 ብረስት
ሊዮን 2-3 ፒኤስጂ
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

23.02.202519:09
አሁናዊው የ ደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስል
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
23.02.202518:23
🦁 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ ጨዋታው ተጠናቀቀ
🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ 0-2 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ሳላህ 14'
⚽ ሶቦዝላይ 37'
🏟 ኢትሀድ ስታዲየም
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
⏰ ጨዋታው ተጠናቀቀ
🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ 0-2 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ሳላህ 14'
⚽ ሶቦዝላይ 37'
🏟 ኢትሀድ ስታዲየም
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
23.02.202518:18
የአንቶኒ አሲስት🔽
https://t.me/+ThCqmcSmjDg0NzFk
https://t.me/+ThCqmcSmjDg0NzFk
Жойылды23.02.202522:13
23.02.202517:49
ሮበርትሰን የሞከረው ኳስ ወጥቷል።
24.02.202504:58
የስሎት ሊቨርፑል በክለቡ ።ታሪክ ከ2003/04 የውድድር ዘመን በኋላ 34% የኳስ ቁጥጥር ኖሮት ጨዋታ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል።
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

23.02.202522:00
🗣አርተር ሜሎ (የቀድሞው የባርሳ ተጫዋች)፡ "ሪያል ማድሪድ በአሁኑ ሰአት የአለማችን ምርጡ ክለብ ነው።"
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

23.02.202518:59
የዛሬ ጎል አስቆጣሪዎቹ ⚽
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
23.02.202518:22
ጨዋታው ሊጠናቀቅ ከ30 ሴኮንድ ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል
23.02.202518:14
መደበኛው 90 ደቂቃ ሊጠናቀቅ ከ5 ያነሱ ደቂቃዎች ይቀራሉ።
Жойылды23.02.202522:13
23.02.202517:49
61' ኮርና ለሊቨርፑል
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 6449
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.