Қайта жіберілді:
ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈



05.02.202504:09
ሰላም እዴት ናችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች
በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳችሁ ላግዛችው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደ ውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላችሁ ልጆች ከታች ያለውን channels join በማለት አናግሩት ያግዛችኋል ።
https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8
https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8
በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳችሁ ላግዛችው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደ ውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላችሁ ልጆች ከታች ያለውን channels join በማለት አናግሩት ያግዛችኋል ።
https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8
https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8
Жойылды14.02.202500:41
Жойылды14.02.202500:41
17.01.202511:09
🎬 ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ?👀⬇️
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Wave 30K+ @Exodus_promotion
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Wave 30K+ @Exodus_promotion
22.02.202504:15
የካቲት 16 ቅድስት ኪዳነምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው በዚሁ ዕለት በዓለ ንግሱን የት ለማክበር አስበዋል..?
👇👇
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።
👇👇
Қайта жіберілді:
ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈

05.02.202503:46
#ጥያቄ ✞✞✞
==========
5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?
-----------------------------------------------
==========
5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?
-----------------------------------------------
Жойылды14.02.202500:42
Қайта жіберілді:
ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈

31.01.202510:01
#ጥያቄ ✞✞✞
==========
5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?
-----------------------------------------------
==========
5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?
-----------------------------------------------
Жойылды14.02.202500:41
30.01.202507:57
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
Жойылды14.02.202500:41
17.01.202511:03
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
የንግሥ በዓላት የት ደብር እንደሚከቡሩ የሚገልፅ ቻናል ይቀላቀሉን!
👇👇
📎 https://t.me/beale_nigs
📎 https://t.me/beale_nigs
የንግሥ በዓላት የት ደብር እንደሚከቡሩ የሚገልፅ ቻናል ይቀላቀሉን!
👇👇
📎 https://t.me/beale_nigs
📎 https://t.me/beale_nigs
05.02.202510:10
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?
04.02.202517:28
✞ ወረት የሌለው ✞
ወረት የሌለው መውደድ
ወረት የሌለው ፍቅር
አንተ ጋር ብቻ ነው
ያለው እግዚአብሔር(፪)
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ዘመን የማይዘው ጊዜ የማይገድበው
የአንተ ፍቅር ብቻ ቀን በቀን አዲስ ነው
ከዴማስ ጋር ስሄድ ትቼው የአንተን መንገድ
ከቶ መች ቀነሰ ለእኔ ያለህ መውደድ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በአመጽ ብጠፋም ከመንጋህ መካከል
ይመሻል ይነጋል እኔን ስትከተል
እንደወጣ ይቅር ብለህ መቼ ተውከኝ
ሴኬም ድረስ ወርደህ ልጅህን ፈለከኝ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በዝናዬም ዘመን ባለጸጋ እያለሁ
ቤቴ በወዳጆች ቀን በቀን ሙሉ ነው
እንደ ጤዛ ሲረግፍ ሐብትና ንብረቴ
ያለ አንተ ማን ነበር በፈርሰው ቤቴ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የታመንኩባቸው ወዳጆች ሲከዱኝ
ሕመሜ ስር ሆነው ደጋግመው ሲወጉኝ
ለአንተ ጊዜ ባጣም ለእኔ ጊዜ አለህ
ገፋህ ክፉ ቀኔን ከእኔ ጋራ አብረህ
መዝሙር|
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ወረት የሌለው መውደድ
ወረት የሌለው ፍቅር
አንተ ጋር ብቻ ነው
ያለው እግዚአብሔር(፪)
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ዘመን የማይዘው ጊዜ የማይገድበው
የአንተ ፍቅር ብቻ ቀን በቀን አዲስ ነው
ከዴማስ ጋር ስሄድ ትቼው የአንተን መንገድ
ከቶ መች ቀነሰ ለእኔ ያለህ መውደድ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በአመጽ ብጠፋም ከመንጋህ መካከል
ይመሻል ይነጋል እኔን ስትከተል
እንደወጣ ይቅር ብለህ መቼ ተውከኝ
ሴኬም ድረስ ወርደህ ልጅህን ፈለከኝ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በዝናዬም ዘመን ባለጸጋ እያለሁ
ቤቴ በወዳጆች ቀን በቀን ሙሉ ነው
እንደ ጤዛ ሲረግፍ ሐብትና ንብረቴ
ያለ አንተ ማን ነበር በፈርሰው ቤቴ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የታመንኩባቸው ወዳጆች ሲከዱኝ
ሕመሜ ስር ሆነው ደጋግመው ሲወጉኝ
ለአንተ ጊዜ ባጣም ለእኔ ጊዜ አለህ
ገፋህ ክፉ ቀኔን ከእኔ ጋራ አብረህ
መዝሙር|
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
19.01.202504:30
✞ ዮሐንስን ያጠመቀ ✞
ዮሐንስን ያጠመቀ [፪]
በሄኖን [፬] በማዕዶተ ዮርዳኖስ
እዩት ትህትናውን - - - - ያጠመቀ
ጽድቁን ተመልከቱ - - - ያጠመቀ
በባሪያው እጅ ሆኖ - - - ያጠመቀ
የጌታ ጥምቀቱ - - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አንተ መናኙ ሰው - - - ያጠመቀ
ቅዱስ ባሕታዊ- - - - - ያጠመቀ
በእጅህ ተጠምቆ - - - ያጠመቀ
ኢየሱስ ናዝራዊ - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተሰውሮ ሳለ - - - - - ያጠመቀ
ካለም ተለይቶ- - - - - ያጠመቀ
አዋጁን ስሙ አለ- - - ያጠመቀ
በጉን አሳይቶ - - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ንስሐ እየገቡ - - - - - - - ያጠመቀ
እየተናዘዙ- - - - - - - - - ያጠመቀ
በዮሐንስ ስብከት- - - - - ያጠመቀ
ለእግዚአብሔር ተገዙ- - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የሰማዩን ጌታ - - - - - - - - - ያጠመቀ
ምድራዊ ሲያጠምቀው - - - ያጠመቀ
ምሥጢር ተገለጠ - - - - - - ያጠመቀ
ዓለም ሁሉ አወቀው - - - - - ያጠመቀ
መዝሙር|
ምርትነሽ ጥላሁን
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
ዮሐንስን ያጠመቀ [፪]
በሄኖን [፬] በማዕዶተ ዮርዳኖስ
እዩት ትህትናውን - - - - ያጠመቀ
ጽድቁን ተመልከቱ - - - ያጠመቀ
በባሪያው እጅ ሆኖ - - - ያጠመቀ
የጌታ ጥምቀቱ - - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አንተ መናኙ ሰው - - - ያጠመቀ
ቅዱስ ባሕታዊ- - - - - ያጠመቀ
በእጅህ ተጠምቆ - - - ያጠመቀ
ኢየሱስ ናዝራዊ - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተሰውሮ ሳለ - - - - - ያጠመቀ
ካለም ተለይቶ- - - - - ያጠመቀ
አዋጁን ስሙ አለ- - - ያጠመቀ
በጉን አሳይቶ - - - - - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ንስሐ እየገቡ - - - - - - - ያጠመቀ
እየተናዘዙ- - - - - - - - - ያጠመቀ
በዮሐንስ ስብከት- - - - - ያጠመቀ
ለእግዚአብሔር ተገዙ- - ያጠመቀ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የሰማዩን ጌታ - - - - - - - - - ያጠመቀ
ምድራዊ ሲያጠምቀው - - - ያጠመቀ
ምሥጢር ተገለጠ - - - - - - ያጠመቀ
ዓለም ሁሉ አወቀው - - - - - ያጠመቀ
መዝሙር|
ምርትነሽ ጥላሁን
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
10.02.202511:11
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
05.02.202510:06
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Жойылды14.02.202500:41
30.01.202510:03
〽️በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?
19.01.202504:30
✞ በወንጌሉ ያመናችሁ ✞
በወንጌሉ ያመናችሁ [፪]
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ[፪]
የጠፋዉ ስማችን ከ ክብራችን ጋራ
ይኸዉ ተመለሰ በአምላካችን ስራ
ባርነት ፈታልን ልጆቹ ልንባል
የድንግል ማርያም ልጅ በዩርዳኖስ ቆሞል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጨለማው ተገፎ ሰይጣን ተሸንፎ
በጌታ መገለጥ ዓለም ሁሉ አርፎ
ሲጠመቅ በ ዉኃ በእደ ዮሐንስ
የእዳችን ጽሑፍ ታየ ሲደመሰስ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከክብሩ የተነሳ ተራሮች ዘለሉ
ደመና ጥላ ቆጥሮ ሲታዘዙ ዋሉ
የሚወደዉ ልጄ ደስም ሚለኝ በእርሱ
የሚል ድምፅም ሰማን ሲናገር ቅዱሱ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይፈር ዛሬ እንግዲ ተዋርዷል ጠላት
ክሳችን ላይ ቆሟል የዓለም መድኃኒት
እረቂቁ በዝቶ ሲመጣ ወደ ምድር
ሸክማችን ተጣለ የተጫነን ቀንበር
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
በወንጌሉ ያመናችሁ [፪]
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ[፪]
የጠፋዉ ስማችን ከ ክብራችን ጋራ
ይኸዉ ተመለሰ በአምላካችን ስራ
ባርነት ፈታልን ልጆቹ ልንባል
የድንግል ማርያም ልጅ በዩርዳኖስ ቆሞል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጨለማው ተገፎ ሰይጣን ተሸንፎ
በጌታ መገለጥ ዓለም ሁሉ አርፎ
ሲጠመቅ በ ዉኃ በእደ ዮሐንስ
የእዳችን ጽሑፍ ታየ ሲደመሰስ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከክብሩ የተነሳ ተራሮች ዘለሉ
ደመና ጥላ ቆጥሮ ሲታዘዙ ዋሉ
የሚወደዉ ልጄ ደስም ሚለኝ በእርሱ
የሚል ድምፅም ሰማን ሲናገር ቅዱሱ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይፈር ዛሬ እንግዲ ተዋርዷል ጠላት
ክሳችን ላይ ቆሟል የዓለም መድኃኒት
እረቂቁ በዝቶ ሲመጣ ወደ ምድር
ሸክማችን ተጣለ የተጫነን ቀንበር
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
🕊✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥🕊
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 32
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.