Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
07.05.202520:25
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
📊 በዚህ ጥምረት ከ7ቱ 6 ጨዋታዎችን አሸንፈናል በ5 ጨዋታዎች ደሞ ክሊንሺት አስጠብቀናል

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
ፍሎሪያን ዊርትዝ ውሳኔው ወስናል!

"ፍሎሪያን ዊርትዝ ባየርን ሙኒክ መቀላቀል ይፈልጋል 💔

"ጀርመናዊው ውሳኔው ወስናል ውሳኔውም ለ ጃቪ እሎንሶ እሳውቆታል ።

ምንጭ - [BILD]


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
CITIZENS ዛሬ ከማን ጎን ናቹ
🐍 ME INTER
🐍
4-3

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🤗 🤗🤗ታማኝነት 🤗🤗🤗

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ፒኤስጂ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
07.05.202520:19
🚨 - BREKING NEWS - Napoli KDB ን ማስፈረም ይፈልጋሉ!!!

"ናፓሊ በዚህ ክረምት King KDB ን በነፃ ለማስፈረም ጥያቄ እቅርበዋል !

"ነገር ግን ሊቨርፑልም የ KDB ፈላጊ ሆኖ ብቅ ስላለ ከባድ ፍልምያ ይጠብቃቸዋል ተብላል 👀

ምንጭ -[ SKY SPORTS]

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
More photos

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
"ካፕቴን ካምፓኒ ይቅር ይበሉን 🙌

ሌሎች ተጫዋቾች ካፕቴን ካምፓኒ ኳስዋን ለመምታት ሲግደረደር ኳስዋ ትወጣለች ተው ኳስዋን እትምታት ይላሉ

ካፕቴን ግን ካፕቴን ነው እና የሚሰራው ያውቃል ኳስዋን መታት ሜዳው በጭሆት እበደ


"2019 ካፕቴን ካምፓኒ በ 72 ደቂቃ ባስቆጠራ ጥይት የሆነች ግብ ሌስተርን ያሸነፍንበት ቀን ሚያዝያ 27 ከምሽቱ 4 ሰእት በጀመረው ጨዋታ 5 ሰኣት ከ 27 ደቂቃ ግብዋን ተቆጠረች እስከ ንጋት ተጨፈረ ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
መልካም ልደት ለኮቫ 31 አመቱን ይዟል 🔥

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
📰 NEWS የግራ መስመር ተከላካይ በዛ!!!!

ስብ ሰውነት ላይ ሲበዛ ይጎዳል
እንዳይጎዳህ ስፓርት መስራት ይጠበቅብሃል ።

እኛ ግን ስፓርት እየሰራን እደለም ዝም ብሎ መብላት ብቻ , ሰውዬ እኔ ስለ መብላት እና ስብ ይጎዳል እደለም እያወራው ያለውት ።

ያሁሉ ተከላካይ ምን ሊሆን ነው ካምብያሱ ይባላል ይምጣ ያስፈልገናል ተፈጥራዊ RB የለንም ግራ ላይ ግን ብዙ ተጫዋቾች እሉን

ማንቸስተር የወልቭሱን የግራ መስመር ተከላካይ ብራየን እይት ኑሪ ለማስፈረም እየተንቀሳቀሴ ላይ ነው

ምንጭ [ GRAEME BAILEY ]

"እስቲ ሃሳባቹ እጋሩን በርግጥ ዜና ነው እርግጠኝነቱ 50/50 ነው ።ነገር ግን ያ ቦታ ተሸፍናል በኔ እይታ ኦሬሊ እለ ኣኬ ይመጣል ግቫ እለ ።


"ሃሳባቹ እጋሩን እስቲ በ ክለባቹ የዝውውር ሂደት ወይም እሰራር እኔ በግሌ ቅር እያለኝ ነው

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🚨 ማንቸስተር ሁለት ተጫዋቾች ከ ክሪስታል ፓላስ ሊያስፈርም ይችላል!!

"ማንቸስተር ሲቲ ሁለቱም እዳማ ዋርተር እና ኢቤሪቼ ኤዜን ለማስፈረም 140M ለማውጣት እያሰበ መሆኑ እየትገለፀ ነው ።

"ሁለቱም የክሪስታል ፓላስ ተጫዋቾች የሮድሪ እና የ KDB ሁነኛ ተተኪ ተደርገው ይታሰባሉ ??

ምን ትላላቹ 🙄

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
ከዛሬው የተገኙ የልምምድ ምስሎች 📸
@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ለ Champions League ቦታ በሚደረገው ፍጥጫ የእኛ እና ሌሎች ተፎካካሪወች ቀሪ ጨዋታወቻችን ይህን ይመስላል

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
"ጀርሚ ዶኩ እና ትሬንትልበ ፕሪምየርሊጉ ፊት ለፊት እይገናኙም 🥺!!!!

3 ግዜ ተገናኝተዋል

201 ንክኪ እደረገ

33 ግዜ ድሪብል እድርጎታል 😳

38 ግዜ የሊቨርፑል ሳጥን ውስጥ ገብታል

86% እደገኛ ፓሶች እድርጎል

7 ግዜ ሙከራ እድርጎል

ትሬንት በ ፕሪምየርሊግ ባናገኘውም

Champion league REAl MADRID ማግኘታችን እይቀርም

ትሬንት MADRID መሄዱ ለኛ በ Champion league ጉዞ ጥሩ ነው ከ ዶኩ ጋር 😁

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
"ለማደግያ የሰጠነው ልጃችን!!!

"እሁድ ላይ LYON vs LENSE የነበረው ጨዋታ በ LENSE 2-1 እሸናፊነት ተጠናቆ ነበር ?

🙄 ጉዳያችን እሱ እደለም 🙄

በውሰት LENSE ያለው ልጃችን የ 18 እመት CB ሴንተር ባክ ጁማ ባህ🇸🇱 እንቅስቃሴ እንመለከታለን

40 ግዛ ኳስዋን ነካ

17 ተፅእኖ ፈጣሪ ኳስ እቀበለ

100% ታክል ሰርታል

100% እየር ኳስ ተቆጣጥራል

100% እንድ ለ ለእንድ ኳስ እሸነፈ

100% ረጅም ኳስ እቀበለ

10 ቁልፍ ኳሶች በጭንቅላቱ እድናል

5 ግዜ ረጃጅም ኳሶችን ከተቃራኒ ቡድን በመብለጥ ተቆጣጥራል

3 ግዜ ከመጠቃት ወደ ማጥቃት እሻግራል

3 ግዜ ኳስ ነጥቃል

2 ኳስ ብሎክ እድርጎል

ይሄ ልጅ የሆነ ግዜ መምጣቱ እይቀርም ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
07.05.202520:25
ፒኤስጂ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
😭...................................😭
@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ኦርሊይ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ⭐💫


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
❗️ : ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎን በ100 ሚሊዮን ዩሮ ለመሸጥ እያሰበ ነው። የለንደኑ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ብራዚላዊውን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

• አጥቂው ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በቡድኑ ውስጥ ስላለው ሚና ውይይት ያደርጋል።

Relevo

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
05.05.202514:38
አርሰናል ኬቨን ደብሮይን ከ ሲቲ ዉሉን ጨርሱ ሲወጣ ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል አቅደዋል እናም በዚ ጉዳይ ገፍተዉ ለመሄድ ቁርጠኛ ናቸዉ የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ነዉ Citizens ምን ትላላችሁ ?

ይሄም የሆነዉ ዴብሮይን ከ ሲቲ ከወጣ ቦሀላ በሊጉ ለመቆየት ፍላጎት ማሳየቱን ተከትሎ ነዉ ተብሏል 😳


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 2 872
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.