Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎቷል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
የጨዋታ ቀን || 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 𝐃𝐀𝐘

🇪🇺የዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ

  🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማን ዩናይትድ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 🇪🇸
                
ዛሬ ሚያዝያ 30

⌚ ከምሽቱ 4:00

በኦልድትራፎርድ ስቴዲየም 
ድል ለውዱ ክለባችን ማን.ዩናይትድ  ! ❤

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🔥😘🔴


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
Жойылды08.05.202511:10
ፒኤስጂ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
ኒኮ ዊሊያምስና ወንድሙ ኢናኪ ዊሊያምስ ኦይሃን ሳንሴት ጨምሮ ክለባችንን ከሚገጥመው ስኳድ ውጪ ሆነዋል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ፓሪስ ላይ ሄዶ ፒኤስጂ ማሸነፍ ለሁሉም ቀላል አይደለም

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ጭማሪ ፎቶ 📸

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
07.05.202518:41
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅

ማየት ማመን ነው🏆👇
Жойылды08.05.202511:10
07.05.202512:03
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ዋትፎርድ የቀድሞ ተጫዋቻችን የሆነውን ቶም ክሌቨርሊን ከአሰልጣኝነት አንስተዋል።

ከ2019 አንስቶ 12 አሰልጣኞችን ያሰናበተው ታዋቂው ዋትፎርድ ክለብ በቅርቡ 13ኛውን አሰልጣኝ የሚሾም ይሆናል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
የዘላታን የቀድሞ ቡድኖች :

ሜይ 6 ኢንተር ለፍፃሜ ደረሰ

ሜይ 7 ፔዤ ለፍፃሜ ደረሰ

ሜይ 8 ዩናይትድ ....?

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እንደምን አደራችሁ.....!❤

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ወደ ኦልትራፎርድ ያቀናው የአትሌቲክ ስኳድ ይሄን ይመስላል

🤫ለመረሀ ግብር ሟሟያ ነው አሉ🤪

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ናይጄሪያዊው ታዋቂ አርቲስት ዳቪዶ:

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋብዞኝ ወደ ኦልድ ትራፎርድ የዩናይትድን ጨዋታ ልመለከት ሄጄ ነበር። ከጨዋታውም በኋላ እራት አብረን ልንበላ እቅድ ነበረን."

"ከጨዋታው በኋላ ዩናይትድ ስለተሸነፈ ግን ክርስቲያኖ ወደ እራት ከመሄድ ይልቅ ወደ ቤቱ ተመለሰ። እራቱንም ሳንበላ ቀረን."

"ከሮናልዶ ጋር እራት ላለመመገቤ ምክን ያቱ ሃሪ ማጓየር የሰራው ስህተት ያስከተለው ሽንፈት ነበር" ሲል ማጓየርን ወቅሷል🤷‍♂️😅

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ማንቸስተር ዩናይትዶች የሚፈልጓቸውን አጥቂዎች ማስፈረም ካልቻሉ ፊታቸውን ወደ ብራያን ምቤሞ ያዞራሉ። ብራያንን ከአጥቂ ጀርባ በማሰለፍ ኩንሃ የፊት መስመሩን እንዲመራ የሚያደርጉት ይሆናል።

(give me sport)

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ሰር አሌክስ ከአትሌቲክ ሌጀንድ ሆሴ አንጄል ኢሪባር ጋር

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
መልካም አዳር ውድ የንጉሳውያን ቤተሰቦቻችን 🔥❤️

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
07.05.202518:50
ከልምምድ የተገኘ ፎቶ🔥 📸

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
" አለም ላይ ካሉ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው። "

ሩበን አሞሪም ስለ ቡሩኖ


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ራስሙስ ሆይሉንድ በክረምቱ የጁቬንትሶች ቁጥር 1 የአጥቂ ኢላማቸው ነው።

[Tutto sport]

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
የክለባችን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በ IG ገፁ

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 442
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.