Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ avatar

ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ

ዲያቆን ፍፁም ከበደ
ሀሳብ ካሎዎት @Fisumkeb
+ ግሩፕ ለመቀላቀል +
https://t.me/NablisNablis
+ facebook Link...
https://www.facebook.com/deaconezemarefitsume.kebede
TikTok
https://www.tiktok.com/@zdfitsumkebede1?_t=8pguEgtdsVq&_r=1
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жері
ТілБасқа
Канал құрылған күніJan 24, 2025
TGlist-ке қосылған күні
Oct 25, 2024

"ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ" тобындағы соңғы жазбалар

🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ
ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ JOIN ይበሉ🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
👌ለዩንቨርሲቲ እና ለ ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የተመረጡ ቻናሎች ስብስብ 🤩🤩
Жойылды23.04.202520:24
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
ጎልልልልልልልልልል📍⚽️⚽️⚽️⚽️

አርሰናል ከ ፓላስ ጨዋታውን ለመከታተል👇
Жойылды23.04.202520:24
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
አርሰናል ከ ክርስትያል ፓላስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0
Жойылды23.04.202519:40
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
⚠️Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️https://t.me/+afr7dE51cK5iNGNk
Жойылды23.04.202518:36
🌐 ሰበር ዜና 🌐

✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Жойылды23.04.202518:36
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
✅💙❤️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Жойылды23.04.202517:53
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Жойылды23.04.202517:53
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
👌ለዩንቨርሲቲ እና ለ ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የተመረጡ ቻናሎች ስብስብ 🤩🤩
Жойылды23.04.202517:06
ተማሪ ነህ 🤗
Жойылды23.04.202517:06
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Жойылды23.04.202517:06
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Жойылды22.04.202519:45
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Жойылды22.04.202519:45
Жойылды22.04.202518:43
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇

Рекордтар

23.04.202523:59
150KЖазылушылар
21.10.202423:59
0Дәйексөз индексі
18.02.202510:37
2.7K1 жазбаның қамтуы
11.02.202513:44
1.3KЖарнамалық жазбаның қамтуы
12.02.202518:57
133.33%ER
18.02.202509:34
2.01%ERR
Жазылушылар
Цитата индексі
1 хабарламаның қаралымы
Жарнамалық хабарлама қаралымы
ER
ERR
NOV '24DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25

ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ танымал жазбалары

ሰይፉ ደግ ሰው ታሟል በጸሎት እናስበው❗️
....
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏

ልበ ቀና የድሆች አባት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

ወንድማች ሰይፉ ፋንታሁኔ ታሞ ሆስፒታል ገብቷል።ነገር ግን ራሱ ሰይፍሻ " ቀለል ያለውን አድርጎልኛል
እግዚአብሔር ይመስገን !!" ብለኗል። እኛም በጸሎት እናስበው።
Жойылды02.04.202517:33
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Жойылды23.04.202519:40
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
⚠️Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️https://t.me/+afr7dE51cK5iNGNk
Жойылды25.03.202518:09
25.03.202516:36
🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞
+ በሰሙነ ሕማማት ይህንን አድርጉ +

1. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ ፊትንና መላ ሰውነትን በትዕምርተ መስቀል {በመስቀል ምልክት} ማማተብ አይከለከልም። ከካህን እጅ ቡራኬ አንቀበልም በካህኑ እጅ ያለውን መስቀል አንሳለምምና ማማተብም የለብንም በሚል ፍልስፍና ካልሆነ ማማተብ ክልክል ነው ተብሎ የተጻፈበት ቦታ የለምና።

2. የሚከለከል ጸሎት የሌለ መሆኑን አውቃችሁ ያስለመዳችሁትን ጸሎት በትጋት ጸልዩ። መሥዋዕት ካለመሠዋታችን ቅዳሴ ካለመቀደሳችን በቀር በዚህ ሳምንት ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ጀምሮእስከ ሊቃውንት ድርሳናት ድረስ በቤተ ክርስቲያን የማይጸለይ ጸሎት የለምና።

3. ሰላምታ መስጠት ከጸሎተ ሐሙስ ዕለት በቀር አልተከለከለም፤ እሱም ቢሆን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በይሁዳ ሰላምታ ተላልፎ መሰጠቱን ለማስተዎስ እንጅ ሌላ የተለየ ምክንያት ስለሌለው በመርሳት ወይም በሌላ ከድፍረት በተለየ ምክንያት ሰላምታ ያቀረበላችሁን ሰው ልታስደነግጡና ትልቅ ኃጢአት እንደሠራ አድርጋችሁ ልታስጨንቁት አይገባም።

4. “በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ” ብሎ መጻሕፍትን ማንበብ ወይም ሌላ ሥራን መጀመር ይቻላል። ስመ እግዚአብሔር መጥራት የምንከለከልበት ጊዜ መቸም የለምና።

( ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልዓክ "ምንጭ ከfb ገፃቸው የተወሰደ" ። )

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
Жойылды03.04.202518:41
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
12.04.202512:20
+ የሆሣዕና ፍትሐት +

ላትሞት ነው የምትፈታው?
(የሆሣዕና ፍትሐት)

ቤተ ክርስቲያናችን በበዓለ ሆሣዕና ቀን ከምታከናውናቸው ነገሮች መካከል አንዱ ለክርስተ‍ኢያኖች ሁሉ ፍትሐት ማድረግ ነው። ይኸውም ከሆሳዕና ቀጥሎ ባሉት ቀናት ሌሎቹን አገልግሎት ሁሉ ለጊዜው አቁማ ልክ እንደ ሰጎን ዕንቁላል ከክርስቶስ ሕማም እና ሞት ላይ ዓይኗን ስለማታነሣ፣ በዚህ ሳምንት የሚያንቀላፋ ቢኖሩ ቀድማ በዕለተ ሆሳዕና ፍትሐት ታደርግለታለች።

ይሁን እንጂ የፍትሐቱ ዋናው ምሥጢር ያለው ግን እዚህ ላይ ነው። ክርስቶስ የተቀበለው መከራ እና ሞቱ በሚታሰብበት በመጪው ሳምንት ልጆቿ ምእመናን የሥጋ ፈቃዳቸውን በመስቀል ሰቅለው ስለ እነርሱ ሲል ለሞተው አምላክ፣ እነርሱም ለዚህ ዓለም ፍትወት የሞቱ ሆነው እንዲያሳልፉ ለማሳሰብ ነው። ስለዚህም ክርስቲያኖችን ሁሉ በቁማቸው ሳሉ እንደ መነኮሳቱ (ለዓለሙ ፈቃድ እንደ ሞቱት) ፍትሐት ታደርግላቸዋለች። ታዲያ በሆሣዕና ሰንበት ወደ ቤተ ክርስቲያን ለፍትሐት ስትመጣ ለራስህ ፈቃድ ሙት ሆነህ ለክርስቶስ ለመኖር ወስነህ ነው? ወይስ ላትሞት ነው ለመፈታት የምትሄደው?

“በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ”

2ኛ ቆሮ 5:15

ዲያቆን አቤል ካሳሁን

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
Жойылды22.04.202518:43
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇
21.04.202510:28
ብፁዕ ኾይ፦

እመቤታችን 'እንደ ቃልህ ይሁንልኝ' ያለችው ቃሏ የእርስዎም ቤዛ ነው።

"ከእናንተ መኖር ይልቅ የክርስቶስ ትንሣኤ ብዙ ማስረጃ አለው"
ክርስቶስ አልተነሣም ላሉ ሰዎች አንድ ሊቅ የተናገረው ቃል ነው።
የእመቤታችን ቤዛነትም እንዲሁ ነው። ከአቡኑ ማብራሪያና ዕውቀት ይልቅ  ብዙ ማስረጃ አለው።ሌላውን ብዙ ጥቅስ ትተን
"ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ፤
እንደቃልህ ይሁንልኝ" ያለችው ቃል ብቻ በቂያችን ነው። የመጣው ለዐለም ኹሉ ቢኾንም የተወለደው ከእርሷ ነውና። 'ይሁንልኝ' ያለችው መልሷ የእርስዎም የእኛም ቤዛ ነው። ህየንተ (ምትክ) ማለት ነው።
ደግሞስ የድንግል ማርያም ቤዛነት ምኑ ይገርማል?
"ይኽ መስቀል ቤዛችን ነው" እያለ ቅዱስ ያሬድ ለመስቀሉ ዘምሮ የለምን?
"መስቀልከ ዕፀ ተነብዮ መስቀልከ ለሰይጣን ሞዖ ዝንቱ መስቀል ቤዛነ።"
አኹን ቅዱስ ያሬድ ዕንጨቱን ቤዛ በማለት አምላክ አደረገ ብለን እናርመው?በፍጹም!
እንኳን እሱ፥ እኛ ስለ እመቤታችንም ኾነ ስለመስቀሉ ይኽን ስንል የፈጣሪን ቤዛነት ከፍጡራን ለይተን ዐውዱን ጠብቀን ነው።

ተሳስቻለሁ ይቅርታ ማለት ጴጥሮሳዊነት ነውና ቃልዎን እንደሚያርሙ ተስፋ አደርጋለኹ።

( ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ )

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
20.04.202512:55
+ ‹‹ ትንሣኤና ሕይወት ›› +

ሞት ህይወትን ይየዘው ዘንድ አልተቻለውም ነብሳትን ከመቃብር ያግዝ ሲነጥቅ የነበረው ሞት በክርስቶስ ሞት ግን ነብሳትን እንዲነጠቅ ሆነ ። ውስን ያልሆነ ሕይወት ክርስቶስ በፍጥረቱ ብቻ የተወሰነው ወደ ሆነው ሞት ሄደ ውስኑ ሞት ማይወሰነውን ህይወት ክርስቶስን ይይዘው ዘንድ አልቻለውም ። ትንሣኤና ሕይወት እርሱ ነውና ዮሐ 11፥25 ። በታተመች ድንግል ማኅፀን በጠባብ ደረት የተወሰነ ድንግልናዋን ሳያጠፍ የተወለደ በታተመ በተዘጋ መቃብርም ክፈቱልኝ ሳይል ወጣ ። ሞት በኃያሉ ኃይሉን አጣ ። ትንሣኤ ፦ *መነሣት* ማለት ሲሆን ፍሲካ ፦ *ማለፍ* (መሻገር) ማለት ነው ። እስራኤል ስለልጆቻቸው ፍንታ በግ ሰውተው የበጉን ደም በራቻው ላይ በመቀባት ሞት እንዳለፈላቸው የእኛም ሞት በክርስቶስ ሞት እንዲያልፍልን ሆኗል የበጉን ደም ያልቀቡት ግብፃውያን ግን የበኩር ልጆቻቸውን ሞት ወስዶ ነበር ። በክርስቶስ ሞት ግን ሁሉን አጥቷል ። *ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም* ሁሉን የመነጠኩን የማጣቱን ምሬት ሲገልፅ ‹‹ ሞት እንዲህ አለ ፦ ወደ ሙሴ ዘመን ብመለስ ሳይሻለኝ ይሆን ? ሙሴ እኮ በዓልን ደግሶልኝ ነበር ። በግብፅ ፍሲካ የታረደው በግ ከእያንዳንዱ ግብፃዊ ቤት የበኩር ልጅ ሰጥቶኝ ነበር በሙት ላይ ሙት በሲኦል ደጅ ተከምረውልኝ ነበር ይኅኛው የፍሲካ በግ (ክርስቶስ) ግን ሲኦልን በዘበዘው ሲኦልን ከእጄ ነጥቆ አወጣቸው›› ። እያለ ይገልፃል ። ትንሣኤው እኛ ክርሰቲያንኖች ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ ምናምንበት ነው ።

ጥቂት የምድር መከራዎቻችንን ሁሉ በትንሣኤው ተስፍ እንታገሳቸዋለን ሮሜ 8፥18 ። የክርስቶስ ትንሣኤ በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኘን ለእኛም ትንሣኤ ማስረጃ ስለሆነ ።
‹‹ ሙታን የማይነሱ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሳም ክርስቶስ ካልተነሳ እምነታቹ ከንቱ ናት ›› እንተደተባልን ። (1ኛ ቆሮ 15፥16) የሃይማኖት ፍፃሜው ትንሣኤ ነውና ።

ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ ማስረጃ ምንድ ናቸው ከተባልም አስቀድሞ በብሉይ በትንቢት በብዙ የተነገሩ እንዲሁም እራሱ ክርስቶስ ስለራሱ ትንሳኤ የተናገራቸው ይሆናሉ ፦ “እግዚአብሔርም ዮናስን የሚውጥ ታላቅ ዓሣ አሰናዳ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በዓሣው ሆድ ውስጥ ነበረ።” ዮናስ 2፥1

ዮናስ ሶስት መዓልት እና ሌሊት ህያው ሆኖ በአሳ ሆዱ ውሰጥ መቆየቱ ህያው የሆነ ክርስቶስም በመቃብር ሶስት ቀን የማደሩ ምሳሌ ነው ። ክርስቶስም ፈሪሳውያን ምልክት ሽተው ለጠየቁት ጥያቄ ሲመልስ “ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።” ዮናስ በአሳ አንባሪ ሆድ ውስጥ ሶስት ቀን እና ሌሊት እንደ ቆየ እንዲሁ የሰው ልጅም በምድር ልብ ውስጥ ይኖራል ብሎ ሰው የሆነ እርሱ በመቃብር ሚቆይበትም ተናግሮ ነበር ማቴዎስ 12፥39 ።

እንኳን አደረሳቹሁ መልካም የትንሳኤ በዓል ። 🙏

( ዲያቆን ፍፁም ከበደ )

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
Жойылды18.04.202516:40
Қайта жіберілді:
YW
Y.W
✅💙❤️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
05.04.202518:16
++ * ኒቆዲሞስ * ++

ምክንያት ቢያቀርብ ከእኛ እርሱ በብዙ የተሾመ ነው እኛ ምክንያት እናጣ ዘንድ ግን ቤተክርስቲያን መጥቶ ላለመማራችን ሹመት ሐብት ትምህር ላይ ተሹሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን ሰማያዊ ሚስጢር ወደ መረዳት ከፍ አደረገው ሌሊት እየኄደ በመማሩ ። አምላካችንም ብዙ ምክንያተኞች እኛን ይገስፀናል ወደ እኔ ካልመጣቹ ምንፈሳዊውን እውቀት አታውቁም እያለን ። እርሱ ወደ ትክክለኛው መምህር ሄዷል በዚህ የመጀመርያው ተማሪም ለመሆን በቃ ስለ መንሳዊው ልደት ትምህርት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነው ኒቆዲሞስ ። ዮሐንስ 3-1 ኒቆዲሞስ (Nicodemus) የአይሁዳውያን ስም ነው ትርጓሜውም "the conqueror of peple " (ሕዝብን ገዢ ድል አድራጊ) ማለት ነው ። በጌታ ፈት ለመተያት ከሰው መታየት የተሰወሩ ክርስቶስ በግልጥ ይከፍለናል ብለው ለብዙዎች ከላይ ኃጥእ መስለው በውስጥ ግን ቅዱስ የሆኑ የቅዱሳን ምሳሌ ነው በዚህ ሌሊት እየሄደ ሚማረው ኒቆዲሞስ የቅዱሳን ምስክር ነው ። መድረክ ቆመን ከምናገለግለው ከእኛ ዘወትር ክርስቶስን በሕይወታቸው እየኖሩት እያገለግሉት ለእኛ ተሰውረው ለእርሱ በሚታይ ማንነት ታንፀው ሚኖሩት ምን ይልቁ ይበልጡን እውነት ። "ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን" *ሌሊት ሌሊት* መጥቶ ከክርስቶስ መማሩን በብዙ መልኩ ተርጉመውልናል *ሌሊት* ወደ ክርስቶስ መምጣት *መዓልት ከሚመጡት አስቀድሞ* ሌሎች ከመምጣታቸው ሌሎችስ መከራ ፣ ማጣት ፣ ከሕመም አስቀድሞ ቤተክርስቲያን መምጣት ። በዋለበት የዋሉ ባደረበት ያደሩ ሐዋርያት በመስቀል የማዳን ስራውን ከጨረሰ በኋላ ከአምላክችን ጋር በደናው ጊዜ አብረው የነበሩት በዚህ የመከራ ቀን ከእርሱ ጋር አለበሩም የመከራ ቀን አብሮት የነበረው ኒቆዲሞስ ነበር ። በደስታችን አብረውን ሚስቁ አለን ሚሉ በመከራ ሲመሽብን ላይገኙ ይጠፍሉ ሲኖረን ሚኖሩ ስናጣ ምናጣቻው ብዙ ናቸው ።
"በገና ደርዳሪው" እንዲህ ይዘመርራል ፦
** ሌሊትም ፡ ለሌሊት ፡ እውቀትን ፡ ነገረች
ኅጉን ፡ ሊሚያስብው ፡ ምክር ፡ አለኝ ፡ እያለች ** የሌት ልቦና ክት ነው ሚረብሽ ነገር የለም ይገባው ዘንድ ። አለማመኑ ሌት ነበር
“መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው።” ዮሐንስ 3፥2 ። ከነብያት አንዱ መሆኑን እንጂ አምላክ እንደሆነ አላመነም ነበር " በመጠራጠር ጨለማ ሆኖ ብርሃን ወደ ሆነው ክርስቶስ ይመጣ ነበር እንጂ ። አይሁድ አምላክ መሆኑን እርሱን አምላክን በጌትነቱ ያመነ ከአይሁድ ይለይ ምትለውን ህግ እያሰበ ፈርቶ ሌት ይመጣ ይማር የነበረው ኒቆዲሞስ ፍርሀቱ ተወግዶ ክርስቶን በመጨረሻም ፍፁም ሆኖ ስጋውን ለመገነዝ በቅቷል ። አምላካችን ሆይ ካወቅነው ያላወቅ ነው ብዙ ነው ማወቃችን ከአንተ ጋር ወደ መኖር ያሸጋግረን ዘንድ ዘወትር ከደጅህ በጥበብ አሰልጥነን ብዙዎች ሚሉትን አይደል አንተ ምትለውን እንሰማ ዘንድ ትግስትን ስጠን ።

ዲያቆን ፍፁም ከበደ
መጋቢት 23 2015 ዓ.ም
ደብረ ማርቆስ ኢትዮጵያ

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
Жойылды14.04.202516:19
Қайта жіберілді:
🙏ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🙏 avatar
🙏ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🙏
13.04.202517:56
https://vm.tiktok.com/ZMBqo4naJ/

እፎይ ላይቭ ላይ ነው ተወዳጆች ገብታቹ ከጎኑ መሆናችንን አንድነታችንን ልንገልጽለት ይገባል ገባበሉ ☺️
06.04.202518:05
+ ያልለመንሁህን አስቀድምልኝ +

የጴጥሮስን ዕንባ ሳላገኝ የጴጥሮስን አገልግሎት እመኛለሁ፤ ቅዱስ ጴጥሮስ አንድ ቀን በሰበከው ስብከት ሦስት ሺህ ነፍሳትን ከገሀነም አወጣ ሥራ. 2፥41። እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ከመስበክ በፊት እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ማልቀስ ይቀድም ነበር።

ስለ ኃጢአቱ ማልቀስ ያልተቻለው አገልጋይ ሰዎችን ከኃጢአት መመለስ እንደምን ይቻለዋል? የአገልግሎት መጀመሪያ ስለ ኃጢአት ማልቀስ ነበር እኔ ግን የሚቀድመውን ሳላስቀድም የሚከተለውን ሳላስከትል ልመናዬን ዝብርቅርቅ አደረግሁት።

ሙሴ እግዚአብሔር ተገልጦ እያነጋገረው አልሔድም ብሎ የተከራከረው “እኔ ማን ነኝ?” ብሎ ነው እንጅ በዐመፅ አልነበረም ዘፀ. 3፥11 ሕዝቡን ነጻ የሚያወጡት እንዲህ አይነት ሰባኪዎች ናቸው። “ጌታ ሆይ እኔ አፌ ኮልታፋ ምላሴም ፀያፍ የሆነ ሰው ነኝ ትናንት ከትናንት ወዲያ ባሪያህንም ከተናገርከኝ ጀምሮ አፈ ትብ ሰው አይደለሁምን?” ዘጸ. 4፥10 የማይል ሰው ፈርዖንን ድል ነሥቶ ሕዝቡን ነጻ ማውጣት አይቻለውም።

ወንድሞቼና እኅቶቼ! ከትዳር በፊት ፍቅርን፣ ከአገልግሎት በፊት ትሕትናን፣ ከባለጠግነት በፊት ለጋስነትን፣ ከጸሎት በፊት ይቅር ማለትን፣ ከመቁረብ በፊት ለእግዚአብሔር መገዛትን እንዲሰጠን መለመን አለብን።

ስለዚህ እኔ ጸሎቴን እያስተካከልሁ ነው፤ መቼም ሰው የሚለምነውን አያውቅምና የለመንሁህ ልመና ቅደም ተከተሉን ያልጠበቀ ከሆነ የለመንሁህን ሳይሆን ያልለመንሁህን አስቀድምልኝ እያልሁት ነው። እናንተስ?

( ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ )

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
+ የሰርጉ ዕለት +

"የልጁን ሞት ክብር ምስጋ ብሎ የጠራ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን" ዕለተ ዓርብ የክርስቶስ የንግሥናው የሙሽርነት የልቡ ደስታ ቀን ናት ። "የሰርጉ ዕለትና ቤተ ክርስቲያንን በደሙ ፈሳሽነት የሞሸረባት የተሰቀለባት ቀን " በመኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን "እናንተ የጽዮን ቆነጃጂት ውጡ ፤ እናቱ በሰርጉ ቀንና በልቡ ደስታ ቀን ያደረገችለትን አክሊል ደፍቶ ንጉሥ ሰሎሞንን ታዩ ዘንድ ኑ " ተብሎ የተነገረው ትንቢት "ከሰሎሞን በሚበልጠው " በክርስቶስ ዛሬ ተፈጸመ ። "የጽዮን ልጆች የእናቱ [ወገኖች ቤተ አይሁድ ] ያቀዳጃቸውን አክሊል ተቀዳጅቶ አዩት ። ተድላ ደስታ የሚደረግበት የሙሽርነት ቀን ነውና። (ማቴ ፲፪-፵፪) ( "ሕማማት" ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ገጽ 200-2001)

#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.