16.04.202514:34
Predictions or Tonight's Match ገምቱ እስኪ
03.04.202516:54
° ° #ከእንዲህ_አይነት_Text_ይሰዉራቹ! ° °
"gude Afieter Nune gays haw are yu…? አመሬኛ ሰለቸኚ ኢስኪ አንደንዴ በኢንጊሊሲኛ ቀልዲ ፖሲቲ አድሪጉ"
ቱ!🙊 RIP አመሬኛ and ኢንጊሊሲኛ! 😂😭
"gude Afieter Nune gays haw are yu…? አመሬኛ ሰለቸኚ ኢስኪ አንደንዴ በኢንጊሊሲኛ ቀልዲ ፖሲቲ አድሪጉ"
ቱ!🙊 RIP አመሬኛ and ኢንጊሊሲኛ! 😂😭

03.04.202515:43
03.04.202515:11
ላንተ ስል❤️🔥>>

03.04.202514:33
Please🤩
03.04.202513:43
አንተ ማለት ለኔ አባቴ ወንድሜ ጓደኛዬ የመጀመሪያ ፍቅሬ ህይወቴም ጭምር ነህ ታውቃለህ ማንም እጄን ነክቶ አያውቅም ካንተ በቀር ካላንተ ላንድ ደቂቃ እንኳን መኖር አልችልም
እስትንፋሴ ነክ ከራሴ በላይ አፈቅርሀለሁ
የኔ ቆንጆ ስልክ ❤️🔥🥹
እስትንፋሴ ነክ ከራሴ በላይ አፈቅርሀለሁ
የኔ ቆንጆ ስልክ ❤️🔥🥹

03.04.202517:41
ሁላችንም ከምንሞት በሰላም አብረን እንጠጣ
ቺርስ ማለት ድሮ ሰዎች ሲጠጡ አላምንህም የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ የሚጠቀሙበት ነበር። ያለ ጭንቀት መጠጡን መጠጣት እንዲችሉ የሚጠቀሙት መንገድ ነበር ችርስ!! እንዴት ካላችሁ ነገሩ ወዲህ ነው በዛን ጊዜ ገንዘብን ማስቀመጫ ከኪስ ውጪ ጥሩ ቦታ አይኖርም ነበር። ያንን የሚያውቅም አብረው ከሚጠጡት ውስጥ አንዱ ለመዝረፍ ከፈለገ ሁሉንምመርዞ እና ገድሎ ይዘርፋቸው ነበር። ለዛም ነበር ይህ ችርስ የሚባል ባህል ያመጡት ነገር ግን የበፊቶቹ ብርጭቆ ሲያጋጩ እንደአሁኑ በስሱ አልነበረም ሀይል በተሞላ መልኩ ስለነበር በብርጭቅው ውስጥ ያለው መጠጥ ወደ ሌሎቹ ብርጭቆ ይረጫል በዚህ መልኩ ለመግደል ያሰበ ሰው ካለ መጠጡ ስለሚቀላቀል ያንን ሙከራ አያደርግም ብለው ያስቡም ነበር። ለዛም ነው "ሁላችንም ከምንሞት በሰላም አብረን እንጠጣ" የሚል ፍቺ የተሰጠው።
ስለዚህ ወጣቶች ከጎንህ ያለውን እና የሚጠጣውን ሰው ችርስ ስትለው አላምንህም እያልከው ነው።
03.04.202515:39
03.04.202515:05
ልማድ ስላደረከው እንጂ ስላጠፋህ ብቻ አልተውህም
በማይወደው ምግባር አትገለጪ: ተይ ሲልሽም ተይ💗✨
በማይወደው ምግባር አትገለጪ: ተይ ሲልሽም ተይ💗✨

03.04.202514:01
እቺ april ወር እስክታልፍ ራሴንም አላምንም 😔

03.04.202513:14
«አልፈልግም» የማለት አቅምህን መነጠቅ ከባድ ችግር ነዉ ።
03.04.202517:21
ቶተንሀም ብሎ በዛሬው ጨዋታ የሚሄድ dm🗿🙌🏻
03.04.202516:42
የሴቶች ፀብን እንደማየት በህይወቴ የሚያዝናናኝ ነገር የለም። infact every nigga agrees with me with this. Girls if u dont believe me next time watch the guys face around the fight ቁመው እየሳቁ ማየት እንጂ ለማገላገል እንኳን አይሞክሩም። የሴቶች ድብድብን አጠር አድርጌ በቁጥር ስገልፀው ይሄን ይመስላል...........
60% አዳነች አበቤ የምትቀናበት አላስፈላጊ ነገር ግን በየደቂቃው ጣል የሚደረጉ ጩኸቶች።(ልክ excited የሆነ ዱዳ የሚያወጣው ድምፅ ኡአ እእ ዋይይይ ዊዊ ኢኢ)
20% ፀጉር መጎተት። አንዷ ከራስ ቅሉዋ ላይ ቁንዳላዋን ገንጥላ ስትጥል ያቺ በተቃራኒው ጉንጉኗን ጨምድዳ በጥፊ ታልሳታለች። በዚህ ጊዜ የሚያሳዝኑኝ ረጅም እና ለስላሳ ፀጉር ያላቸው ናቸው። ወደ ጥሉ ቃጅልን መስላ የገባች ኮረዳ ቀና ስትል መለስን መስላለች.........
10% : መወራጨት። ልክ እንደ ክርክራቸው ስንዘራቸዉም doesn't have a point. በቃ አየር ቅ'ዘፋ። it's looks like an autistic kid እያሸበሸበ :)...
5%: ሚስጥር ማውጣት። This is the interesting part and why we don't break the fight. በቃ ሲሰዳደቡ እዛ ያለ ህዝብ እጣ ፈንታ:
"አረ ላሽ ፓንት ተቀዶባት በመርፌ ሰፍታ ለብሳለች ስትል ሰማው?"፣
"ወይኔ! አባትሽ ይጀነጅነኛል አለች እኮ"
"ያረቢ 5 ብር ካርድ ቸግሯት ከቆጣሪ አንባቢው ጋር ተኝታለች"
"በዝግመተ-ለውጥ ስም! የብብትሽ ፀጉር ወጣት ቢላደንን ይመስላል አለቻት እኮ"
"ዋቀዮ! አንቴ ፄጉርሺን ሲኔጭ 3 ቂማል አጌኞ ኖ ያሌቺው?"
"ዋይይ ለኣክሱሟ ፅዮን ትድፏትና በኣምቦ ዋህ ጦርሙስ ነው ለፀጉሯ እምትላጭ ኣሎች እኮ"
"ወግድልኝ አንተው ምኗ እምክ ናት ይዪ ሰንበትንም አትጣብ ነው ያለችው እኮ"
እያለ ማጀብ ነው። :)........
የቀረው 5% ግን ገራሚ ቦክስ እና እርግጫ የሚያርፍበት ነው። ጧ: ፊቷን በጥፊ ፣ ድም: ወገቧን በክርኗ ፣ ሽክ: ጉንጯን በጥፍሯ ፣ እኝኝ: ክንዷን በጥርሷ ...🤣🤣

03.04.202515:35
አንድ እማይደገም ሰው አለ በሕይወታችን ዉስጥ 🙂
03.04.202514:54
የፈለገ ጠንካራ ብትሆንም
ደካማ የሚያደርግህ አንድ ሰው አለ 🥀
ደካማ የሚያደርግህ አንድ ሰው አለ 🥀
03.04.202514:00
መተናል🗿💋
03.04.202511:58
ስማ ደሞ ምንም አዲስ ነገር የለም.. በቃ በሁሉም ላይ የሆነው ይሆንብሃል, በሁሉም ላይ የደረሰው ይደርስብሃል.. አንተም እሱን ታደርጋለህ አለቀ.. ማንንም ምንንም ሰበብ እንዳታደርግ ራሰህን ቻል.. ወደድክም ጠላህም ገንዘብ ከሚያመጣው ፍቅር.. ፍቅር የሚያመጣ ገንዘብ ይበልጣል.. ይሄን አስምርበት 😤
አብሽሩ ወንደሜ.. 🔥
RASTAFARI 🔥
03.04.202517:20
ውሸታም ወንድ አይመቸኝም እያልሽ, የኔ ቆንጆ ሲልሽ ግን ወዬ ትይዋለሽ🤷♂
03.04.202516:10
ዝም ያለው ዘመዴ እኔ ሳጣጥር
ሞተ ሲሉት መጣ አልቅሶ ሊቀብር።🖤✨
ሞተ ሲሉት መጣ አልቅሶ ሊቀብር።🖤✨
03.04.202515:17
አይ አይ አይ የኔ ነገር ወድሀለው ባልኩ ምን ነበር
ምን እንዳይመጣ ነበር ስጋቴ
እየወደድኩት ዝም ማለቴ
ምን እንዳይመጣ ነበረ ባውቀው
ስሜቱን ከኔ የሚደብቀው
አይ አለማወቁ አለማወቁ በይሉኝታ ፍቅሩን መደበቁ
አይ አለማወቄ አይ አለማወቄ በይሉኝታ ፍቅሬን መደበቄ💗🥲
ምን እንዳይመጣ ነበር ስጋቴ
እየወደድኩት ዝም ማለቴ
ምን እንዳይመጣ ነበረ ባውቀው
ስሜቱን ከኔ የሚደብቀው
አይ አለማወቁ አለማወቁ በይሉኝታ ፍቅሩን መደበቁ
አይ አለማወቄ አይ አለማወቄ በይሉኝታ ፍቅሬን መደበቄ💗🥲
03.04.202514:44
አምናለው ማኩረፍህ የምር እንዳይደለ
ይቅር ተባብለን ብንኖር ምናለ🥺🫂
ይቅር ተባብለን ብንኖር ምናለ🥺🫂
03.04.202513:50
ፊዮሪና ❤️🩹🫀
03.04.202511:40
እኔ ስተኛ ነው እንዴ መደወል ትዝ ሚላችሁ 😭🥺😒
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 581
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.