Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ avatar

ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ

በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жеріЕфіопія
ТілБасқа
Канал құрылған күніJul 02, 2023
TGlist-ке қосылған күні
Nov 17, 2024
Қосылған топ

Рекордтар

18.04.202521:18
45.7KЖазылушылар
07.03.202523:59
100Дәйексөз индексі
30.04.202523:59
1221 жазбаның қамтуы
19.04.202523:59
29Жарнамалық жазбаның қамтуы
18.04.202517:29
100.00%ER
08.03.202523:59
0.05%ERR
Жазылушылар
Цитата индексі
1 хабарламаның қаралымы
Жарнамалық хабарлама қаралымы
ER
ERR
DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25

ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ танымал жазбалары

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
17.04.202518:24
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Қайта жіберілді:
የአባቶች ምክር avatar
የአባቶች ምክር
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ እንዲህ አለ
“ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር።
ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ። ወተዐገሠ ምራቀ ርኩስ እንዘ አልቦ ዘአበሰ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።”

ምን ማለት ነው? ትርጉም፦

ለቤተክርስቲያን (ለነፍሳት ለምእመናን ለሰው ልጅ ሁሉ) ስትል በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርስዋን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው።
ለርስዋ ሲል ታሥሮ መጐተትን የቻለ፤ የበደለውም በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅን ሲተፉበት የታገሠ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ።

ዲያቆን ቡሩክ ተስፋዬ
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ እንዲህ አለ
“ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር።
ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ። ወተዐገሠ ምራቀ ርኩስ እንዘ አልቦ ዘአበሰ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።”

ምን ማለት ነው? ትርጉም፦

ለቤተክርስቲያን (ለነፍሳት ለምእመናን ለሰው ልጅ ሁሉ) ስትል በአደባባይ በጥፊ የተመታህ አቤቱ ይህን ማድረግህ እርስዋን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው።
ለርስዋ ሲል ታሥሮ መጐተትን የቻለ፤ የበደለውም በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅን ሲተፉበት የታገሠ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ።

✍️ዲያቆን ቡሩክ ተስፋዬ
  @Father_advice
17.04.202521:42
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Қайта жіберілді:
የአባቶች ምክር avatar
የአባቶች ምክር
በእስራኤል ትልቅ ወንጀለኛ የተያዘ ይመስል ከተማዋ ስትጮህ ውላ ማታ ጸጥ ብላለች፡፡ የናዝሬቱ ኢየሱስ በትልቅ ሰንሰለት ሁለት እጆቹ ታስረው በካህናት አለቃው ቀያፋ ግቢ ባለ የመሬት ለመሬት ዋሻ ውስጥ በፀጥታ አደረ፡፡ ጠዋት በሮማው ገዢ ተወካይ ጲላጦስ ፊት ሊቆም ተቀጥሯል፡፡ አይሁድ በሮማ መንግስት ካልተፈቀደላቸው የሞት ፍርድን በራሳቸው ማስፈጸም አይችሉም ነበር፡፡ በፍቅር ገመድ ልባችንን ያሰረው ጌታ እንደበግ ታስሮ ከጌቴሰማኒ ተወሰደ፡፡ በዚህ ሁሉ መሃል ክፉ ከአፉ አልወጣም፡፡ ዝም ብሎ ወደ ጉድጓዱ አስር ቤት ገብቶ አደረ፡፡ ጠዋት የሚወዱት በሃዘንና በተቃጠለ ልብ፣ የሚጠሉት የበለጠ በቁጣ ሊገለጡ ተዘጋጅተዋል፡፡ ሰዎች ለሰይጣን የተገዙ መሆኑን የሚያሳዪበት ዓርብ ሊመጣ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ጽኑ ፍቅርም የተገለጠበት ዓርብ አነሆ መጣ።

✍️ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ወ/ማርያም
  @Father_advice
19.04.202516:21
#ተነስቷል

በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።

ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።
ማቴ 28፡6

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
☦️ ስቅለት ☦️

ስለ ስቅለት እየሰራን ነው በቅርብ ሰዓት ይጠብቁን ☦️

ሪያክሽን ይደረግ ❤️

📣 ቻናሉን ለመቀላቀል @orthodox_graphics_tube_et
19.04.202517:16
የትንሳኤል በዓል ከየካ ሚካኤል ቀጥታ ስርጭት ❤️‍🔥❤️‍🔥
19.04.202516:43
አረ ሪያክሽን
Қайта жіберілді:
BE
betting
🔥• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇💯

https://t.me/+12hMtG4Wd_U5MDI0
Қайта жіберілді:
Best Folder avatar
Best Folder
18.04.202520:24
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇

https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0
18.04.202519:04
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
Қайта жіберілді:
BE
betting
Free ተለቋል።✅✅✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 💯
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.