Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
ሙሌ SPORT avatar

ሙሌ SPORT

Спорт
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жеріЕфіопія
ТілБасқа
Канал құрылған күніСерп 20, 2024
TGlist-ке қосылған күні
Серп 03, 2024
Қосылған топ

Рекордтар

25.02.202523:59
463.8K
Жазылушылар
05.11.202423:59
1600
Дәйексөз индексі
15.08.202422:11
26.7K
1 жазбаның қамтуы
10.01.202521:47
25.3K
Жарнамалық жазбаның қамтуы
09.12.202423:59
112.82%
ER
15.08.202422:11
7.06%
ERR

ሙሌ SPORT танымал жазбалары

19.02.202512:02
በአዲሱ የፕሪምየር ሊግ ኳስ አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል የሚጫወቱ ይሆናል 😍

በአዲሷ ኳስ ማን የመጀመሪያ ጎሉን ያስቆጥራል?

ሳላህ? ዋትኪንስ?
ኑኔዝ? ራሽፎርድ?

ወይስ ማን ይመስላቹሀል?

SHARE @MULESPORT
11.02.202522:09
አጉዬሮ በዚህ ሰአት አለም ላይ መነጋገሪያው ሰው ሁኗል 👀

ስንት የሚቆረጥ ነገር እያል ሌላ ነገር እቆርጣለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ይህው ሙሉ አለም ስለሱ መቁረጥ እያሰበ ነው...

ገና በፌብራሪ ወር አፕሪል ዘ ፉልን እንዳይል ፍሩ 😂

SHARE @MULESPORT
01.02.202517:06
በርንማውዝ 11 ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አልተሸነፉም ነበር... በዚህ ሲዝንም በሜዳቸው ምንም ጨዋታ አልተሸነፉም ነበር። አርሰናል እና ሲቲን በሜዳቸው አሸንፈው ነበር ነገር ግን በመሪው ሊቨርፑል እና በኮከባቸው ሳላህ ሁለት ጎሎች ተሸንፈው ወጥተዋል።

SHARE @MULESPORT
ክርስትያኖ ለሪያል ማድሪድ በ438 ጨዋታዎች 450 ጎሎች አስቆጥሯል!🐐

simply Cristiano Ronaldo! 🫵🤩

SHARE @MULESPORT
01.02.202514:34
ኖቲንግሀም በፕሪምየር ሊጉ ታርክ ከአንድ ሳምንት በፊት 5-0 ተሸንፎ በቀጣዩ ሳምንት 5+ ጎል አስቆጥሮ የቻለ ሁለተኛው ቡድን መሆን ችሏል። በ1977 ሼፊልድ ወንስደይ በማን ዩናይትድ 6-1 ከተሸነፈ ቡሀላ በቀጣዩ ሳምንት ቦልተንን 5-0 አሸነፉ።

SHARE @MULESPORT
ኑኔዝ በig ገፁ 👀

9 ቁጥሩ ይመለሳል ይመስላል....

SHARE @MULESPORT
17.02.202514:20
ፈርጉሰን የማንችስተር ዩናይትድ ሁኖ ሲሾም በሊቨርፑል እና በዩናይትድ መካከል የ9 ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ልዩነት ነበር.... ፈርጉሰን ግን ለቆ ሲወጣ ማንችስተር ሊቨርፑልን በ2 ፕሪምነር ሊግ ዋንጫ በልጦት ወጣ።

ፈርጉሰን እያለ ለዋንጫ የሚፎካከረው ዩናይትድ አሁን 15ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የሁሉም ቡድን መፈንጫ ሁኗል...

SHARE @MULESPORT
25.01.202520:02
25.01.202519:50
ምንም እንኳን ትችት ቢሰነዘርበትም ሩበን አሞሪም በማንቸስተር ዩናይትድ የታክቲክ መርሆቹን ባለመቀየር ፅኑ ሆኖ ለፍልስፍናው ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።

SHARE" @MULESPORT
09.02.202506:02
አርጀንቲናዎቹ በበርናባዎ

SHARE @MULESPORT
01.02.202514:38
ክሪስ ውድ ከ1987 ቡሀላ በፕሪምየር ሊጉ በሲቲ ግራውንድ [በኖቲንግሀም ሜዳ] ሀትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

SHARE @MULESPORT
25.01.202521:24
በዲሴምበር 21 ቡሀላ በርንሌይ በሻምፒዮን ሺፑ ምንም ጎል አልተቆጠረበትም..... ተከታታይ 11 ጨዋታ ላይ ምንም ጎል አልተቆጠረባቸውም 🥶

SHARE @MULESPORT
13.02.202516:28
ባርሴሎና ወጣት ኮከቦቹ የእረጅሚ ጊዜ ኮንትራት አፈራርሟል...

SHARE @MULESPORT
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.