Инсайдер UA
Инсайдер UA
Реальний Київ | Украина
Реальний Київ | Украина
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Реальний Київ | Украина
Реальний Київ | Украина
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
መልካም አዳር ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን ! ❤️

Trust the process 😇👍

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
" Rasmus Højlund In Højlund scores "

ሁላችንም ለክለባችን የሚሆነዉን ትክክለኛ 9 ቁጥር አጥቂ አገኝ ያልንባት ቀን !

23/24 Galatasaray Vs Mun united 💔

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
#ውይይት@Manchester_Unitedfanns

የተጫዋቾች ችግር ብቻ ነው ወይስ አሰልጣኙ ላይ ጥያቄ መነሳት አለበት በፕሪሚየር ሊጉ?

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሞሪም 🎙

🗣️የተጫዋቾቹ ጥፋት አደለም ጥፋቱ የእኔ ነው እናም እኔ ሀላፊነቱን እወስዳለሁ ያለንበትን ሁኔታ እና አቋም በፍጥነት ካልቀየርን ቦታውን ለሌሎች መልቀቅ ይኖርብናል🗣️

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ምን አልባት በሊጉ 17ተኛ ሆነን ጨርሰናል ነገር ግን አንድ ጥያቄ ማንሳት ያለብን ነገር ያለን ቡድን ምንም የከፋ ቢሆን እንኳን 17ተኛ መጨረስ ተቀባይነት አለው❓

በነገራችን ላይ UCL መሳተፍ ለቡድን ግንባታ አመቺ አደለም የጥቅም ያክል ጉዳትም አለው በግሌ እዚህ ሰው ላይ ትልቅ ጥያቄ ማንሳት ጀምሬያለሁ.....!

እና ደግሞ ልብ ልትሉ የሚገባው ነገር ቀጣይ አመት እንደዚህ አይነት የሊግ አቋም በምንም አይነት መልኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም!

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
የ አየር ላይ ኳስ በፍፁም ማይችል ሰው ነው ! 💔

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
"ኦልድትራፎርድ ላደረጋችሁልኝ ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ።"

አሮን ዋን ቢሳካ 🕷️(VIA IG)

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
እርግጥ ነው ዘንድሮ እያሳለፍን ያለው አመት ጥሩ አይደለም እርግጥ ነው አሰልጣኛችን ላይ ግትርነት ይታይበታል እርግጥ ነው በሊጉ ፈፅሞ ደካማው ቡድን ነው ያለን ግን ብዙ ያየን ሰዎች ነን በጊዜና በለውጥ እንዲሁም በአሞሪም ማመን የግድ ነው

ዩሮፓ ሊግ መብላት አለብን ሲባል ለቀጣዩ የውድድር አመት በማሰብ ነው እንጂ ለብሽሽቅ አንተ ቆማ* ነህ እኔ ጣት አለኝ ለሚል ፉከራ አይደለም
ዋንጫውን ስንበላ የምናተርፋቸው ነገሮች

1 ሻምፒዮንስ ሊግ እንገባለን
2 ተጨዋች ለማስፈረም ገንዘብና የFFP ህግን ላለመጣስ ይመቻችልናል
3 ስፖንሰሮች አይከዱንም ወይም ዩሮፓ ሊግ መሳተፍ ከሚያመጣቸው ስፖንሰሮች በላይ ይገኛሉ በUCL ምክንያት
4 ሻምፒዮንስ ሊግ ስለምንሳተፍ ተጨዋቾች ወደ ዩናይትድ ለመምጣት ፍቃደኛ ይሆናሉ

ለቀጣይ አመት ሞራል ነው ይሄ ዋንጫ ከዋንጫም በላይ ነው🔥💪

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሞሪም🗣 ለኔ የዩሮፓ ሊግን ብናሸንፍ ምንም ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም ችግሮቹ ከዚህ በጣም የበለጡ ስለሆኑ ነው።"

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
Huhhhh 💔

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ብሩኖ 🗣"እድሎች ሲፈጠሩልክ እነሱን ለማግባት እና ለመጨረስ መሞከር አለብክ።"

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ወይኔ ዩናይትድ ይሄ ግን ያማል የምር እንዲህ ሆኖ ማየት 😔😢

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🗣️በኢሮፖ ሊግ በደንብ አንጫወትም ነገር ግን የሆኑ አጋጣሚዎች ይፈጠሩ እና ጨዋታውን የማሸነፊያ መንገድ እናገኛለን በሊጉ ግን እንደዚህ አይነት ስሜት የለንም🗣️

🎙አሞሪም

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
"Europa League final"😂

አንተ ትብስ እኔ ልበስ Derby

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
እኔ እንደ አንድ ደጋፊ ሽንፈት አደለም የሚያበሳጨኝ ልክ ስንሸነፍ ተጫዋቾቹ የሚጎዱት ነገር 🥹

ኧረ ዱአው ፀሎቱን እንጀምር አለዝያ ክረምቱ ከባድ ይሆናል ማንቹንያን 🤲

ለማንኛውም Heads up REDS ❤

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሞሪም ስለ ሌኒ ዮሮ 🗣

" ነገ ሌኒ ዮሮን በደንብ መገምገም አለብን የሆነ ነገር ተሰምቶታል ነገር ግን ትንሽ ነገር ይመስለኛል ።"

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
final በየትኛው የአጨዋወት ስልት ቢሆንም ዋንጫውን ከፍ ማድረግ አለብን አለቀ ሌላ ምን option የለንም !!

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
Well-done My Boy Well-done 👏

አሮን ዋን ቢሳካ የጨዋታው ኮኮብ የሚያስብል እንቅስቃሴ አሳይቷል።

Welcome Back Spider 🕷️🫶

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
📊አሞሪም በዚህ season ማንችስተር ዩናይትድን እየመራ ቀጣይ አመት በሊጉ ከሚሳተፉ ክለቦች ጋር ማለትም ከሊጉ ካልወረዱ ክለቦች ጋር ባደረገው 24 ጨዋታ 14ቱን ሲሸነፍ 3ቱን አሸንፏል።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
#Personalopinion

አለቃ ካሉት ነገር የገረመኝ ነገር አለ እናም አሰብኩበት አውሮፓ ሊግ አሳካን ከዛ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን አሳካን።

ከዛስ? ፕሮግረስ ነው የሚባለው ወይስ ብሽሽቁን ፈርተን ነው?🤔 የቻምፒየንስ ሊግ Quality እጅግ የተለየ ነው እንመጥናለን?አዳዲስ ተጫዋቾች መጡ የነሱን ፕሮሰስ ልንጠብቅ ነው? ባይሳካላቸውስ አቋራጭ መንገድ እስከመቼ ነው?

ይሄን ሁሉ ጥያቄዎች መልስ አላቸው?

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
'እንደ ማንቸስተር ዩናይትድነታችን አንድን ጨዋታ ስንሸነፍ ፍርሀት አይፈጥርብንም። ካሁን በኋላ ብንሸነፍም ምንም ነገር ስለማናጣ ምንም አይሰማንም አንፈራም እና ቸልተኛ እንሆናለን ያ ነገር አንድ ትልቅ ክለብ ሊኖረው ሚችለው አስከፊው እና አደገኛው ነገር ነው።

በክለባችን ላይ ትልቁ ትኩረት መሆን ያለበት ብዙ ነገሮችን መለወጥ ላይ ነው ሙሉ ለሙሉ ማሻሻያ ያስፈልገዋል። ፍፃሜ ደርሶ ማሸነፍ በቂ አይደለም።

"የምንጫወትበትን እና መንገድ ካልቀየርን እና በእያንዳንዱ ጨዋታ የማሸነፍን አስፈላጊነት ካላወቅን እና ካልተሰማን በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ መጫወት የለብንም አይገባንም። መጀመሪያ በፕሪሚየር ሊጉ ብቻ መቆየት እና በየሳምንቱ ተፎካካሪ መሆንን መማር አለብን።"

"ትልቅ ክለብ የመሆንን ስሜትን እያጣን ነው።💯💯


ኡፍፍ ቦስ አንተ ብቻ ተናገር

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🗣️ ሩበን አሞሪም፡ "ታላቅ ክለብ የመሆናችንን ስሜት እያጣን ነው።💔

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ቀድሞ የወረደው ታወቀ እንጂ ማንወርድበት ምን ምክንያት ይኖራል? አሁንም ቢሆን ከወረዱት ቀጥሎ 17 ኛ የመጨረስ እድላችን ከፍተኛ ነው አርብ ከቼልሲ ነን ከዛ ከቪላ💔💔

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ራስመስ ሆይሉንድ !

Discuss 📩

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 14 499
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.