Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Transfermarkt የዝወውር ጭምጭማታዎችን ተመርኩዞ የክለባችን ስኳድ ምስሉ ላይ በምትመለከቱት መልኩ ገልፆታል አማድን ግን ረስቶታል😐።

ከራምስዴል ዴላፕ እና ባይንዲር ውጪ እኔ እስማማለሁ 😊

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሊሂላሎች በኢንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ከሞይስ ካይሴዶ በኋላ ትልቅ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል

የአረቡ ክለብ አል ሂላል ለቡሩኖ ፈርናንዴዝ እስከ 120M$ + ለመጨመር ዝግጁ እንደሆነ ተገልጿል ።

[ BENJACOBS ]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
Gk🔥🔥

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🔙👑🐐

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ 35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከየትኛውም ተጫዋች የበለጠ በክፍት ጨዋታ የግብ እድል ፈጥሯል። (5)

©️ [Who Scored]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Қайта жіберілді:
Lengo sport avatar
Lengo sport
⚠️ አዲስ

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ300% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
2.02 ሜትር የሚርዘመው ይሄ በረኛ የሚረብሽ ተጨዋች ካለ ይማታል የሚል መረጃ ከውስጥ ምንጭ ደርሶኛል😂

Beast👹

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አልሂላሎች ለብሩኖ ፈርናንዴስ በአመት 65ሚ ሚያስገኝለትን የ3 አመት ኮንትራት ቢያቀርቡለትም እስካሁን ምላሽ አልሰጣቸውም!

Ben Jacobs

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
አማድ፡ 🗣 "ከቀድሞ የዩናይትድ ተጨዋች የመጫወት እድል ቢሰጠኝ መጫወት የምፈልገው እና ምወደው? ዋይን ሩኒ ነው"

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
"በአሁኑ ሰአት የማን ዩናይትድ ምርጡ ተጫዋች አንተ ነክ?

አማድ🗣 አይ፣ ብሩኖ ፈርናንዴስ ነው።

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ማንቸስተር ዩናይትዶች አዲስ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አድርገውታል። አንድሬ ኦናና ከማንችስተር የመውጣቱ ነገር እውን እየሆነ መጥቷል። ዩናይትድ አዳዲስ ግብ ጠባቂዎችን እየተመለከተ ይገኛል።

[Muppetiers]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🚨 ሩበን አሞሪም ፍራንሲስኮ ትሪንካኦን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ማዘዋወር ይፈልጋል።

አርሰናል፣ማንችስተር ሲቲ እና ኒውካስትል ዩናይትድ ተጫዋቹን ማስፈረም እየተከታተሉት የሚገኙ ሌሎች ክለቦች ናቸው ።

©️ [Ekremkonur via caughtoffside]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
በክለባችን ራዳር ውስጥ የሚገኙት ዮአን ጋርሽያ እና ቫንሃ ሚሊንኮቪች ከክለባችን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ጋር በንፅፅር አቅርቤላችኋለው። የቀረበው Statistics Basic ሳይሆን ስለተጨዋቾቹ አስሰግጦ መናገር የሚችል የ Advanced Goalkeeping Statistics ነው።

⚫️ ቫንሃ ሚሊንኮቪች ሳቪች
🔴 ዮአን ጋርሽያ
🔵 አንድሬ ኦናና

ከምስሉ መረዳት እንደሚቻለው ቫንሃ ሚሊንኮቪች በተለያዩ መመዘኛዎች ላቅ ብሎ የሚታይ ሲሆን ዮአን ጋርሽያ ይከተላል አንድሬ ኦናና ከሁለቱም ያነሰ/የወረደ ቁጥርን ይዞ ይገኛል።

🥇 ቫንሃ ፔናሊቲዎችን እና ጥራት ያላቸውን የግብ ሙከራዎች ማዳን እንዲሁም ብዙ ኳሶችን በዘጠና ደቂቃ ውስጥ ለግቶ ማሳካት ጠንካራ ጎኖቹ ናቸው። በንፃሬ የሚለጋቸው ኳሶች ጥያቄ ቢሆንም!

🥈ጋርሽያ የግብ ሙከራዎች ማዳን ክሮሶችን ማዳን እና ረጃጅም ኳሶችን በተሳካ ሁኔታ ማድረስ ጠንካራ ጎኖቹ ናቸው። ከቀጥተኛ ቅጣት ምት የሚያስተናግዳቸው ግቦች ጥያቄ ቢሆኑም!

🥉 ኦናና ብዙ መልስ ምቶችን በመለጋት አንደኛ ነው። ከኮርና የሚቆጠሩበት ግቦች ከፍተኛ ጥያቄ የሚያስነሳበት እንዲሁም በዋነኝነት የሚመቱበትን ኳሶች የማዳን ንፃሬው የወረደ ነው።በአጣቃላይ ከሁለቱ በረኞች የወረደ ቁጥር ነው ያለው።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
የክለባችን አካዳሚ ተከላካዮች ጃክ ኪንግዶን፣ ሳም ሙሬይ እና ጄምስ ኖላን በዚህ ክረምት ክለባችንን ይለቃሉ።

[StevenRailston]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
New Tifo For Thursday 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

We will be there 🔥

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሐሙስ ዕለት ከአትሌቲክ ክለብ ጋር ከመጀመራቸው በፊት የሚገለጥ አዲስ ቲፎን አጽድቋል። ክለቡ እንዳረጋገጠው ትክክለኛው ንድፍ የዚያን ምሽት እስኪገለጥ ድረስ "ድባቡን ለመጠበቅ " በሚል አሁን አይገለጽም።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨🇵🇾 ዲዬጎ ሊዮን ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በሰኔ ወር ሁለተኛ ሳምንት ወደ እንግሊዝ ይጓዛል ተብሎ ይጠበቃል።

© [urieliugt]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
📈💫

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አል ሂላል ለብሩኖ ፈርናንዴስ የሶስት አመት ውል እና በአመት ከ65 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሚያስገኝለትን ኮንትራት አቅርበውለታል።

አልሂላሎች ይህን ጥያቄ ቢያቀርቡም በብሩኖ ፈርናንዴስ በኩል ግን የተሰጠ ምላሽ የለም።

©️ [ Ben Jacobs ]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ማንቸስተር ዩናይትድ የውድድር ዓመቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ከሀሪ አማስ ጋር አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ንግግር ለማድረግ እቅድ አውጥቷል። ዩናይትድ ተጨዋቹ እያሳየ ባለው እድገት በጣም ደስተኛ ነው።

[FabrizioRomano]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🔥የዕለቱ ምርጥ ጨዋታ! 🔥
🔥 Inter Milan vs Barcelona
📅 Tuesday, May 6 | 🕙 10:00 PM                                     🏟 Big match, bigger wins!
💸 👉 ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD
📲 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+
#betgr8 #BetAndWin
Қайта жіберілді:
Hulusport avatar
Hulusport
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉
ማንችስተር ዩናይትድ ለ ቶም ሂተን አዲስ የ 12 ወራት ኮንትራት እንደሚያቀርቡለት ይጠበቃል ይህም እስከ 40 አመቱ ድረስ በ ዩናይትድ ቤት አንዲቆይ ያስችለዋል !

TyMarshall_MEN

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
✅OFFICIAL

▫️ቼልሲ ከማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት የ 37 ኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ May 16 አርብ ከምሽቱ 4:15 እንደሚደረግ ይፋ ሆኗል ።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 14 007
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.