Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ዝገት ከmifa ጋ😂 avatar
ዝገት ከmifa ጋ😂
ዝገት ከmifa ጋ😂 avatar
ዝገት ከmifa ጋ😂
ፒኤስጂ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
06.05.202519:44
ምን አይነት kiss ይመችሀል ስትለኝ ለሳንቲም ከሆነ ሚስጥር ኪስ ነው የሚመቸኝ ያልኳት ትዝ ሲለኝ 🙆😭
06.05.202517:24
የፈለጋችሁት ነገር Comment ላይ ፃፉና እጅ ፁሁፉ ለተመቸኝ እሸልማለሁ 🤩
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
03.05.202513:58
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
03.05.202508:09
ሁለት ባልና ሚስት በመንገድ ላይ እየሄዱ

ሚስት=ዛሬ አስቤዛ የለም

ባል=10ብር እንኪ
ከዛ ሚስት ሁሉን ነገር ገዛዝታ ጠበቀችው

ባል=እንዴ ብር ከየት አመጣሽ

ሚስት =ጎረምሶቹ ሰጡኝ

ባል=እንዴት ?

ሚስት =ዛፍ ላይ ከወጣሽ 100 ብር እንሰጥሻለን አሉኝ

ባል=እና

ሚስት =ወጣው

ባል=አንቺ ጅል ፓንትሽን እኮ ሊያዩብሽ ነው

ሚስት =እኔኮ ብልጥ ነኝ ፓንቴን እንዳያዩ ፓንቴን አውልቄ ነው የወጣሁት😆
😃
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
06.05.202519:22
ዝናብ ሲጥል ያለው ስሜት ግን 🫠
Weyo🤣🤣
Жойылды03.05.202514:09
03.05.202513:01
ተማሪ ነህ/ሽ
03.05.202505:11
አስተማሪ የሆነ አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ!!!🥲😘


በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡
በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን
ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡
በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት"
ብሎ ይነግረዋል፡፡
ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው
ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደ ተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ
ይሳሳቃሉ🥶
እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ
ወንድ ? ሲል ይናደዳል🤯፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች
ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን
በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ
ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ
ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር
ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ
የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግንተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡
በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ
ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት
ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡
እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ
እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡🥰፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን
ያደረኩት ዶክተሩ ባለብኝ ካንሰር ምክንያት ለመሞት ቢበዛ 30ቀን ብቻ
እንደቀረኝ ስለነገረኝ ነው፡፡"
ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ ምክራችንን ከወደደቹ like ማድረግ እንዳይረሳ
🥰😇
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
06.05.202519:15
የፈረንጅ ፊልም ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ተጣልተው እየተሳደበች ልትሄድ ስትል ሲስማት ዝም ብላ ሳመችው


የኔዋን ተጣልተን ልትሄድ ስትል ጎትቼ ስስማት አፌ ውስጥ ሆናም መሳደቧን ቀጠለች😔😁
ይህን እና የመሳሰሉትን ስልጠናዎች እሰጣለን ምዝገባ ጀምረናል🤗
ለሴቶች ብቻ!
እቤትህ እንደዚህ ተጣልተህ እማታውቅ ከሆነ እመነኝ የቤቱ ብቸኛ ልጅ ነህ 💔

እስኪ በሪሞት ከወንድሙ ወይም ከእቱጋ ተጣልቶ የሚያውቅ🤣
👍
Жойылды03.05.202514:09
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
02.05.202519:50
Like ማንን ገደለ🥹😁😡
በዚህ ስልክ Snake Xenzia የተጫወተ😁ጽዋችንን እናንሳ🥂
ሚስት ባሏን በኔ ደስተኛ ነህ ስትለው የሰጣት መልስ😂
05.05.202504:55
ተምረን ተምረን ካልመጣ ውጤት አርሰን እንበላለን ሰፊነው መረቱ አለ የmatric ተፈታኝ🤣🤣
እንኳን ደስ አላቹሁ ዲቪ የደረሳቹሁ✅

የሞሉትን የዲቪ ውጤት ለማየት ተቸግረዋል እንግዴውስ Join ይበሉ።
Жойылды03.05.202514:09
03.05.202511:57
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
02.05.202518:47
ስራ ልቀጠር ኢንተርቪው ተጠርቼ ሄድኩ
ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር

ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
ልጅቷ፦ 100,000
ወደ እኔ መጣና
ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ🙈🥹
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 284
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.