19.04.202518:49
smartphone repairing handout
የሞባይልና
አዲስ አበባ- ኢትዮያ
ስማርት ስልኮች
ጥገና ማንዋል
ዝግጅት -በሞባይልና የስማርት ስልኮች ጥገና የትም/ክፍል
መጋቢት 2009 ዓ.ም.
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሞባይልና
አዲስ አበባ- ኢትዮያ
ስማርት ስልኮች
ጥገና ማንዋል
ዝግጅት -በሞባይልና የስማርት ስልኮች ጥገና የትም/ክፍል
መጋቢት 2009 ዓ.ም.
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
18.04.202508:07
🌟 Welcome to Star Research – Your Trusted Partner for High-Quality, On-Time Research Support! 🌟
👉🏿At Star Research, we are committed to delivering top-notch services to help you excel in your academic and professional journey. Whether you need help with Assignments, Research, Proposals, Term Papers, Case Studies, Article Reviews, Mini Research, or creating a Business Plan, we’ve got you covered with high-quality work delivered on time!
👉🏿We also offer specialized Training in Statistical Software like GIS, STATA, SPSS, R, and other related tools to help you gain valuable skills for your research.
Why Choose Us?
✔️ On-Time Delivery
✔️ High-Quality Work
✔️ Expert Guidance
Contact us today for personalized support:
📞 Phone/WhatsApp: +251912688642
+251912688642
📲 Telegram: https://t.me/Research100stock
https://t.me/Research100stock
https://t.me/Research100stock
🌐 Join Our Community: Star Research Consultancy
https://t.me/star_research_consultancy
https://t.me/star_research_consultancy
https://t.me/star_research_consultancy
🤝Don't miss out – join us now and unlock your full academic and research potential! 🚀

16.04.202515:23
Trainees’ Module
16.04.202515:23
Physics Trainees’ Module
13.04.202522:04
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
11.04.202508:06
ለማስተርስና ለዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች Automatic Reference, Citation, List of Table, List of figures ምርጥ ቪዲዮ ክፍል 2
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
https://youtu.be/VujbubSHkZs
19.04.202518:49
በአማርኛ የተዘጋጀ ሞጁሎች ባላችሁን መሠረት ለዛሬ
1. ቢልዲን ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሙሉ ስራ
2. Basic electronics Short Note እንዲሁም
3. ማንኛውም በኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀትን የሚፈልግ ሰው ቢያውቀው ብለን ያመንንበትን
Fundamentals of Electronics መፅሃፍ Pdf አቅርበንላችኋል
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
1. ቢልዲን ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሙሉ ስራ
2. Basic electronics Short Note እንዲሁም
3. ማንኛውም በኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀትን የሚፈልግ ሰው ቢያውቀው ብለን ያመንንበትን
Fundamentals of Electronics መፅሃፍ Pdf አቅርበንላችኋል
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
18.04.202504:11
ስልክ ሲደወል ስልካችሁ እንዳይሰራና የሚደውለውን ሰው በሜሴጅ እንድናውቅ
👇👇👇
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share

English Language Trainees’ Module

15.04.202517:35
ግራፊክስ ዲዛይን በአማርኛ መሉ ትምህርት
⭕️ ለጀማሪ
⭕️ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
⭕️ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
⭕️ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
⭕️ ለጀማሪ
⭕️ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
⭕️ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
⭕️ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
13.04.202522:04
10.04.202510:04
Mercury and The Woodman by Aesop
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
19.04.202518:49
በአማርኛ የተዘጋጀ ሞጁሎች ባላችሁን መሠረት ለዛሬ
1. ቢልዲን ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሙሉ ስራ
2. Basic electronics Short Note እንዲሁም
3. ማንኛውም በኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀትን የሚፈልግ ሰው ቢያውቀው ብለን ያመንንበትን
Fundamentals of Electronics መፅሃፍ Pdf አቅርበንላችኋል
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
1. ቢልዲን ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሙሉ ስራ
2. Basic electronics Short Note እንዲሁም
3. ማንኛውም በኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀትን የሚፈልግ ሰው ቢያውቀው ብለን ያመንንበትን
Fundamentals of Electronics መፅሃፍ Pdf አቅርበንላችኋል
©SATCOM Technology Institute
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
16.04.202515:23
Teaching Chemistry Trainees’
Module
Module
16.04.202515:23
Mathematics Trainees’ Module
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
15.04.202513:12
በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ መረጃ መያዝና አገልግሎት መስጠት ብልሹ አሰራርን የሚከላከልና የአገልግሎት አስጣጥ ችግሮችን የሚፈታ መሆኑ ተገለፀ ።
ዲጂታለይዜሽን አስራርን በመጠቀም ከዚህ በፊት በማዘጋጃ ቤቶች የነበረውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንደፈታላቸው የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ።
በቻግኒ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት ሲስተናገዱ ያገኘናቸው አቶ ሰይድ አሊ፣ መሪጌታ ልዑል ንጋቱና አቶ ዮሴፍ ዑመር በሰጡት አስተያየት ከዚህ በፊት ከቻግኒ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ለማግኘት ለብዙ ጊዜያት ተመላልሰው ጊዜና ጉልበት እያባከኑ እንደነበር ጠቅሰው አገልግሎት ለማግኘት እጅ መንሻ በመስጠት ወደ ብልሹ አሰራር እየገቡ እንደነበር ተናግረዋል ።
ማዘጋጃ ቤቱ ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋና ከብልሹ አሰራር የፀዳ አገልግሎት ለመስጠት መረጃዎች በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ በማደራጀት ለአገልግሎት ፈላጊ ዜጎች በፍጥነት ተገቢውን አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ተገልጋዮች ገልፀዋል ።
የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ኃለፊ አቶ ገበየሁ አልማው ከዚህ በፊት በማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ ደንበኞች አገልግሎት ለመስጠትና መረጃዎችን ለማደራጀት ከፍተኛ ችግር እንደነበር ጠቅሰው ይህንን ችግር ለመፍታት ሙሀመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ያበለጸገውን በመጠቀም መረጃዎችን ለማጠናከርና ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ እየተጠቀሙ መሆናቸውን ተናግረዋል ።
ይህ ቴክኖሎጂ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል፣ ብልሹ አሰራሮችን የሚከላከልና ለመረጃ ድህንነት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን የጠቆሙት አቶ ገበየሁ መረጃዎችን በማዘመን ኦንላይን አገልግሎት ለመስጠትና የውሸት መረጃን ለመከላከል የማይተካ ሚና ያለው መሆኑን ገልፀዋል ።
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አይተነው ታዴ በበኩላቸው እንደ ብሄረሰብ አስተዳደር የከተማና መሠረተ ልማት ተቋማት የመረጃ አያያዝና አገልግሎት አስጣጥን ለማዘመን በ6 ወረዳዎች በዲጂታላይዜሽ አገልግሎት ለመስጠት እየሰሩ መሆኑን ጠቅሰው በተወሰኑ ወረዳዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ፈጣንና ቀልጣፋ ወረቀት አልባ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ተናግረዋል ።
ዲጂታላይዜሽ አገልግሎት የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት በርካታ ችግሮችን የሚፈታ መሆኑን የጠቆሙት ምክትል አስተዳዳሪው ይህንን ቴክኖሎጂ በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በመተግበር የሚስተዋለውን የአገልግሎት አሰጣጥና የመረጃ አያያዝ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰሩ ገልፀዋል ።
የሙሀመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ባለቤትና
ቴክኖሎጂውን ያበለጸገው ሙሀመድ አሚን ቴክኖሎጂው ለመረጃው ደህንነት ፣ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ፣ ብልሹ አሰራርን ለመከላከልና ለመቆጣጠርና የከተማው ገቢ ለማሳደግ ከፍተኛ ጠቃሜታ ያለው ወረቀት አልባ አገል መሆኑን ተናግረዋል ።
ቴክኖሎጂውን የተጠቀሙት ተቋማት ኦንላይን አገልግሎት መስጠት እንደጀመሩ የጠቀሱት ሙሀመድ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በመጠቀም የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥና የመረጃ አያያዝ ችግር መፍታት እንደሚችሉ ገልፀዋል ።
የቻግኒ ከተማ አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የመረጃ አያያዝና አገልግሎት አሰጣጡን የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደርና የቻግኒ ከተማ አመራሮች ጎብኝተዋል።
#contact mobile number
#0929273364
telegram
@mctplc
የአማራ ሚዲያ ኮፖሬሽን ዘገባ ከታች ያለው ይመልከቱ
https://youtu.be/1O4QGq3ym28
https://youtu.be/1O4QGq3ym28
https://youtu.be/1O4QGq3ym28
Awi Communication Facebook page ዘገባ ከታች ያለውን ይመልከቱ
https://www.facebook.com/100064870471180/posts/pfbid02xBQCtk8mjs6ojcsyM64gY35fLAWi5XaX7T4bMF4HJiD4QErE1M1ghGZNFuMc7iKSl/?app=fbl

13.04.202505:50
#Telegram ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ ነገሮች
✔ 1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::
✔ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::
✔ 3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም ብር እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
when using mobile data -OF-አድርጉት ::
✔4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::
5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት
✅6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::
✔7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ ፊደሎቹን ትልቅh ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::
✔8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::
✔9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::
✔10ኛ :- እንዴት አድርገን profile photo መቀየር እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የሚለውን በመንካት የፈለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ፡፡
https://t.me/MuhammedComputerTechnology

The Complete Book of Sight Words
220 Words Your Child Needs to Know to Become a Successful Reader
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
220 Words Your Child Needs to Know to Become a Successful Reader
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
19.04.202517:34
Muhammed Computer Technology ያበለፀጋቸውን የዲጅታል ሲስተሞችን የማንኛውንም የመንግስት፣ የግል ተቋማትን
1 የንብረት መረጃ አስተዳደር ስርዓት Property Information Management System
2 የሰው ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት Human Resources information Management System
3 የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርአት Urban Land Information Management System
4 Students Information Management System
የዲጅታል ሲስተም የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት
በስልክ #0929273364
በቴሌግራም @mctplc
ሊያገኝ ይችላል
@muhammedcomputertechnology

General Pedagogy Trainees’ Module
16.04.202515:23
Biology Trainees’ Module

+6
15.04.202513:12
11.04.202519:14
ስልክ ሲደወል ስልካችሁ እንዳይሰራና የሚደውለውን ሰው በሜሴጅ እንድናውቅ
👇👇👇
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
👇👇👇
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
https://youtube.com/shorts/g0tUvYF8gKA?feature=share
10.04.202510:04
#Reading
All around you
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
All around you
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 227
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.