Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
से पुनः पोस्ट किया:
Hulusport avatar
Hulusport
🤑 ህይወትዎን የሚቀይር የስራ ዕድል! 🤑

ትርፋማ የሆነ ስራ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

ሁሉስፖርት ኔትወርኩን በመላው ኢትዮጵያ እያሰፋ ይገኛል ፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ግለሰቦች አጋር እንዲሆኑ ይጋብዛል።

የሚያገኙት ጥቅም፡-

💰ከፍተኛ ገቢ
👨🏽‍💻ሙሉ የስርዓት ማዋቀር ፣
💪🏼ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
👌🏼አስተማማኝ የስራ ሞዴል

በነዚ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ፡ 0964858585 ወይም 8661

🤵🏽‍♂️የእራስዎ አለቃ ይሁኑ ፣ ከእኛ ጋር ይደጉ!

@hulusport_et
በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው አማካዮች :-

7.11 - ዩሪ ቴሌማንስ
7.08 - አሌክሲስ ማካሊስተር
7.07 - ዴክላን ራይስ
7.05 - ርያን ግራቨንበርክ
6.99 - ማትዮ ኮቫቺች

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
አርኔ ስሎት በመጀመሪያ የውድድር አመቱ በሊቨርፑል :-

• 13 ነጥብ ልዩነት ከ አርሰናል
• 21 ነጥብ ልዩነት ከ ማን ሲቲ
• 22 ነጥብ ልዩነት ከ ቼልሲ
• 41 ነጥብ ልዩነት ከማን ዩናይትድ

ARNE 🫡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ቫንዳይክ ስለ ቀሪዎቹ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

"አርሰናል በሜዳው ያሸንፋል ብዬ እጠብቃለሁ እና አሁን እንዴት እንደሚሆን በቀጣዮቹ ቀናት እንነጋገራለን። አርሰናል ካሸነፈ ግን በሳምንቱ መጨረሻ ስራችንን መስራት አለብን። በዚህ ጊዜ ውስጥ ስለ ሁኔታዬ ብዙ ነገር ሰምቻለሁ ፤ ድርድሩ እስከ መጨረሻው ወር ድረስ ቀጠለ እና በመጨረሻ መንገድ አገኘን። ለእኔ አንድ ክለብ ብቻ ነበር፤ እሱም ሊቨርፑል ነበር። ኮንትራቴን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት በማራዘሜ በጣም ኩራት ይሰማኛል።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ቫንዳይክ ስለ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ፡-

"ክለቡን ከቀላቀልኩበት ጊዜ ጀምሮ ድንቅ ተጫዋች ነበር። ለመልቀቅ ከወሰነ ሁል ጊዜም ይታወሳል ፤ ነገርግን አሁን እኛ እንደ ቡድን ምን እንደሚፈጠር አናውቅም።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🚨| ክለባችን ሊቨርፑል ዕለት እሮብ አርሰናል ከክሪስትያል ፓላስ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደ ቡድን ተሰባስበው ለማየት አቅደዋል ፤ ምናልባት አርሰናል የሚሸነፍ ከሆነ ቻምፒዮን መሆናችንን ስለምናረጋግጥ ደስታውን እዛው አንድላይ ለማክበር አቅደዋል።

[ ፖል ጆይስ ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ሊቨርፑል ሊኖረው ይችላል ተብሎ ከ SCORE 90 የወጣ ስብስብ !

እንዴት አያቹት?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ሉዊስ ዲያዝ :-

"ይህን ነው በህይወቴ የምፈልገው ፣ በጨዋታዎቼ ሁሌም መታወስ እና  በሊቨርፑል ላይ አሻራዬን መተው ነው ፤ ሁልጊዜም በሊቨርፑል በተለይም የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ የማሸነፍ ህልም ነበረኝ እና አሁን ቅርብ ነው። ስለዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ቀኑን ሙሉ አብረን አሳለፍን እናመሰግናለን መልካም አዳር !❤

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ሉዊስ ዲያዝ በሊቨርፑል ያለውን ኮንትራት ካላደሰ በዚህ ክረምት ወደ ሳውዲ ሊግ ሊሄድ ይችላል።

[TBRFootball]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ሪያን ግራቨንበርች በዚህ የውድድር ዘመን በሚጫወተው ሚና ላይ፡-

"እውነት ለመናገር ይህ የውድድር ዘመን በጣም አስቸጋሪ ነበር። ባለፈው የውድድር ዘመን ለመጫወት ብዙ እድል አላገኘሁም ነገርግን በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ጨዋታዎች ላይ ከሞላ ጎደል ተሳትፌያለሁ። "ፈታኝ ነው ...፤ ግን አሁንም የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ። "

"ባለፈው የውድድር ዘመን በብዛት የተጫወትኩት በ8 ቁጥር ሲሆን አንዳንዴም እንደ 10 ቁጥር ነው የተጫወትኩት።" አዲሱ አሰልጣኝ ከመጡ በኋላ ከሱ ጋር ተወያይቼ በ6 ቁጥር ሊሞክረኝ ወሰነ። እኔ ሙሉ በሙሉ እምነት ተሰማኝ "እስካሁን 33 ጨዋታዎችን አድርገናል በ33ቱም ጨዋታዎች እኔ በቋሚ 11 ውስጥ ነበርኩ ይህም በእኔ ላይ ያላቸውን ከፍተኛ እምነት ያሳያል።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Boss X Trent ! 🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በሊጉ ብቻ 15 ግዜ ሽንፈት አስተናግዷል ፤ ይሄም ክለባችን ሊጉ ላይ ባለፉት 3 ሲዝኖች ከተሸነፈዉ የጨዋታ ብዛት ጋር እኩል ነው ። 😁

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ኤልዮት ከታዋቂው ዘፋኝ በርና ቦይ ጋር 📸

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
👥|ካፒቴን ቫንዳይክ እና አሌክሲስ ማካሊስተር በIG ገፆቻቸው:-

🗣|ቫንዳይክ| ጨርሰናል ቀጣይ እሁድ እንገናኝ🙌!

🗣|ማካሊስተር| በጣም ጠቃሚ ሶስት ነጥብ አሳክተናል አሁንም ትኩረት ለቀጣዩ ጨዋታ ማድረግ አለብን!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
6 Days to go ...🏆🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
1X bet ባዘጋጀላቹ ቦነስ በመወራረድ ያሸንፉ!!! 🔔

በቅድሚያ ከታች ባለው ሊንክ ሬጂስተር አድርጉ ⬇️

[ REGISTER ]

➡️ሬጂስተር ስታደርጉ ከስር ያለውን ፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ:

Promo code : LiveEthio

👉እነዚህ መረጃዎች በመጠቀም በመጀመሪያ Deposit እስከ 300% ቦነስ ያግኙ!!!
🔺 ሁይጅሰን ወደ ሊቨርፑል ከመጣ ኳንሳህ ከሊቨርፑል የመልቀቅ እድሉ ሰፊ ነው።

🎙 አሌክስ ክሩክ

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
से पुनः पोस्ट किया:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት የመጀመሪያ ዲፖዚት 100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
ክለባችን ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግቦችን ያስቆጠረ ክለብ ነው (75) ፤ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለዉ ማንችስተር ሲቲ በ64 ግቦች ነው።

ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን ብዙ ግዜ መረቡን ሳያስደፍር የወጣ ክለብ ነው (14) ፤ በመቀጠል ኖቲንግሃም ፎረስት በ13 ይከተላል።

Liverpool Dominance ! 🔥👏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ለአውሮፖ የወርቅ ጫማ የሚደረገው ፉክክር ተጧጡፎ ቀጥሏል በዚህም መሰረት ሞ ሳላህ በ27 ግቦች በ54 ነጥብ ፉክክሩን እየመራ ይገኛል ቬክተር ዮኩሬሽም በ51 ነጥብ እየተከተለው ይገኛል!

ቀሪውን በምስሉ ላይ ተመልከቱ.

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ሳላህ እና ቫርዲ 🫂❤️

ሁለቱ ታማኞች...! 🫡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ ያሸንፉ!

⚽️ የ chatki አካውንት በዚ link ገብተው አካውንት ሲከፍቱ የመጫወቻ የ 20birr ቦነስ በ TeleBirr የሚያገኙ ይሆናል
👇🏽
https://chatki.bet/signup/?promoter_code=YC2813750

Register ስታደርጉ ከላይ በተቀመጠው Photo መሠረት screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም አካውንት @Yeab77 ይላኩልን ::

Bonus የምልክላችሁ screenshot 2ቱንም ስትልኩ ብቻ ነው ::

በትግስት ይጠብቁን ለሁሉም እንልካለን 🙏🏼
ከ33ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቡሀላ የፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል!

ንቅንቅ ከደረጃዬ ❤️🙌🏾


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
दिखाया गया 1 - 24 का 3426
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।