tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Proxy MTProto
Proxy MTProto
tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Proxy MTProto
Proxy MTProto
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ avatar
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ avatar
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™
08.05.202518:00
Are you single
✅ OFFICIAL: የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የደርሶ መልስ ጨዋታ ምርጥ 11 ይፋ ሆንዋል!!!

ከክለባችን ማርቲን፣ዲዮንግ እና ያማል መካተት ችለዋል ❤️💙

@ethio_barcelona_society
ደህና እደሩ ኩለርስ💙❤️🥺

@ethio_barcelona_society
07.05.202516:56
🤷‍♂️
🗣 ሲሞን ኢንዛጊ፡ "ስለ ላሚን ብዙ ይወራ ነበር ነገር ግን በዲዮንግ በጣም ተደንቄ ነበር::እንደ ያማል ሁሉ እሱም አስደንቆኛል::

Masterclass De jong 👏

@ethio_barcelona_society
እንደኔ ሌሊቱን እንቅልፍ ያጣ ብቻ ይረዳኛል በቃ ክለቡን ለቆ ቢወጣና ውለታ ቢውልልን it's not his first time 😞

@ethio_barcelona_society
08.05.202517:31
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
🔴🔵ሀንሲ ፍሊክ ባርሳ በቀጣዩ የዝውውር መስኮት የግራ ክንፍ ተጫዋች እንዲያስፈርምለት ይፈልጋል ማን ቢፈርም ትመርጣላችሁ

@ethio_barcelona_society
हटा दिया गया08.05.202518:10
07.05.202519:16
የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ
በትላንትናው ጨዋታ 3ኛው ጎል ከመቆጠሩ በፊት ማርቲን ላይ የተሰራው ጥፋት 🤐

@ethio_barcelona_society
ሚኪታሪያን ይህን ፋውል ሲሰራ ምንም ካርድ አልተመለከተም ከዚህ ፋውል በፊት ቢጫ ነበረበት hmm ዳኛ🤔

@ethio_barcelona_society
እንዴት አደራችሁ ኩለርስ💔💙

መልካም ውሎን ተመኘን😊🙏🏼

@ethio_barcelona_society
በዛሬው ልምምድ ወቅት አሸናፊው ቡድን😶‍🌫💙❤️

@ethio_barcelona_society
ራሽፎርድ በድጋሚ እራሱን ለባርሳ አቅርቧል

@ethio_barcelona_society
हटा दिया गया08.05.202518:10
से पुनः पोस्ट किया:
🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥 avatar
🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥
07.05.202518:41
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅

ማየት ማመን ነው🏆👇
🎂 ዳኒ ኦልሞ በዛሬው እለት 27 አመቱን እያከበረ ይገኛል።

H.B.D Dani🎉

@ethio_barcelona_society
ጄሚ ካራገር

" በጣም የሚያሳዝነው እና ልብ የሚሰብረው ነገር በፍፃሜ ጨዋታ ሙኒክ ላይ ላሚን ያማል ሲጫወት አለማየታችን ነው።

@ethio_barcelona_society
ያማል ግን መቋቋም ነው ነገ የተሻለ ይሆናል🥺😑

ደህና እደሩ ውድ የኩለር ኩሩ ቤተሰቦቻችን የነገ ሰው ይበለን💔💙

@ethio_barcelona_society
📸 ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች

@ethio_barcelona_society
🚨🎖| BREAKING: ባልዴ የቡድኑ ጋር ልምምድ ማድረግ ጀምሯል። በተጨማሪም እሱ ብቻውን አንዳንድ የግል ሥልጠናዎችን እያደረገ ይገኛል እሁድ በሚደረገው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ቡድኑ ውስጥ እንደሚካተት ይጠበቃል

[fansavimiguel]

@ethio_barcelona_society
हटा दिया गया08.05.202518:10
से पुनः पोस्ट किया:
🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥 avatar
🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥
🗣 ኢኒጎ ማርቲኔዝ:"ዛሬ የባርሳ ደጋፊዎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብን። ተጎድተናል ነገር ግን እሁድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሌላ የፍፃሜ ጨዋታ አለን::አሸንፈን ሁሉንም ነገር ለደጋፊዎች መስጠት አለብን:: ይገባቸዋል::"

@ethio_barcelona_society
ፔድሪ ፦🗣

" UEFA የዳኞችን ሁኔታ መመልከት አለበት ፤ ምክንያቱም በትክልል እና በፍትሃዊ እየዳኙ አይደለም ፤ ይህን ካልሰሩ ሌላ ምን እንደሚሰሩ ሜዳ ላይ እንደሚገቡ አልገባኝም ።" ሲል ተናግሯል ።

@ethio_barcelona_society
2 ደቂቃ ተከላክሎ መውጣት 😔 እውነት ለመናገር ላሚን ነው ያሳዘነኝ ለሱ ይሄ አይገባም ዛሬ ሌሎቹ ግን ...ስለ ተከላካይ ማውራት አያስፈልግም 💔

@ethio_barcelona_society
दिखाया गया 1 - 24 का 5 556
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।