Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🌬ልሳኔ🪽 avatar

🌬ልሳኔ🪽

𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲 to "🌬ልሳኔ🪽"channel we'll post 𝐀𝐛𝐨𝐮𝐭✨ :
➪Tɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs
➪Pᴏᴇᴍ✍︎
➪Mᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴᴀʟ ǫᴜᴏᴛᴇs
➪Mᴜsɪᴄs🎶
𝟰 𝗮𝗻𝘆 ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ & 𝗰𝗿𝗼𝘀𝘀@gie_zawit ᴅᴍ
♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⌲ 🔕
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿˡ
  
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापित
विश्वसनीयता
अविश्वसनीय
स्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिFeb 16, 2025
TGlist में जोड़ा गया
Mar 24, 2025
संलग्न समूह

समूह "🌬ልሳኔ🪽" में नवीनतम पोस्ट

Men........ i really miss the time whrn

"ሮዝ አበባ ላይ አሞኝ ተኝቻለው" was elite rizz
🚶‍♀🍂
አንቺ ማለት >>✨
የምር ዛሬ class የለም እንዴ 😭🙄
አዳሜ... 😭 ለኔ ብቅጡ ቴምር ሳታመጡ ፆም ተፈታ 😒ለዛ ነው Eid ሙባረክ ያላልኩዋችሁ ለማንኛዉም Eid ሙባረክ ባረፍድም ✨❤️‍🔥
ነይ ሶሊያና 🤲🏾☦🤍
ወገንታት እና ህዝበታት እንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር ከጠዋቱ 12: 24 ሆንዋል እንድተነሱ በአክብሮት ጠይቃለው ❤️‍🔥🫶🏻🤭
हटा दिया गया29.03.202504:54
से पुनः पोस्ट किया:
𝑫𝒂𝒓𝒌 𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕🩶 avatar
𝑫𝒂𝒓𝒌 𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕🩶
Pov : it's Saturday night on 2008 e.c
U took shower
Hair done for school
እራት
coffee ceremony
This intro ያለበት program
Marichoy እስኪጀምር
የ ebs program
Guest
Unending ወሬ with ur siblings
Late night ብጥበጣ w them
ቤቶች ድራማ😭
thinking  u still have ነገ school የሌለበት day😂
#time 💋✨
Peace fully sleep
Preparation for sunday
🥹


Who remember ? ደጉን ጊዜ
ፍቅር መስጠትና መቀበል ነው ። ተደጋግፎ ማደግ ነው ። በፍቅር ውስጥ አንዱ ስጪና ሌላው ተቀባይ ሳይሆኑ ሁለቱም ሰጪዎች ናቸው ። በመስጠታቸው የሚደሰቱ ናቸው ። የሚሰጡት ስለሚቀበሉ ነው ። የሚቀበሉት የሚሰጡትን ነው ።


✍🏼 ትእግስት እና ቴውድሮስ
📖 ምን ሆኛለው ?¿
ብሸሺኝ ባሰ መንደዴ 🥹
ፍቅር ተይዞ ይጠፋል እንዴ 🙁🤕
Ruth የኔ ፍቅር 😍😍
Dandelions


🫴🏼💜
ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም።
ደስታ የስኬት ቁልፍ ነው።


የምትሰራውን የምትወደው ከሆነ,
ስኬታማ ትሆናለህ..


ደህና ዋላችሁ ዉዶቼ ✨🤌🏼
አንድ ቀን ይመጣል ነጮችን ልክ እንደርሳቸው የሚያሠግድ መሪ ይመጣልን ይሆናል በመከፋፈል ሳዮን በአንድነት የሚያምን የሀገራችን የቀብር ሳጥን ሣይሆን የትንሳኤ ብስራት ይዞ የሚመጣ መሪ ይመጣል ይሄን ሁላችንም ምናቀው  እና በተስፋ መንጠብቀዉ ከፈጣሪ ለሀገራችን የተገባላት ቃል ነው ያሁኑ ትውልድ ምንም እንኳ ተስፋ የቆረጥን ቢሆንም ይህ ግን ወደድንም ጠለንም ማይቀር ነገር ነው አሁን የምናየው የስልጣን ሽኩቻ የመሪው መንግስት የህዝብ ጭቆና ተስፋችን ያጨለመው ቢሆንም   ግን ሊነጋ ሲል ጨለማው ሁሌም ይበረታል በክልል እና በዘር ደከፋፈሉን አንድ ሀገር እኖናለን
🐆+🐈=🫀🫠❤️‍🔥😭
ስናዝን ሁኔ ከፈጣሪ ጋር ግብ ግብ ስናጣ እሱን መውቀስ ልክ አምላክ እንዳጠፋ እኛ ልክ የሆንን ይመስል አንዳንዴ በተናገርኩት ልክ  እንደሰው ቢያስከፍለኝስ ምንድነው ምሆነው የምር ግን መኖር ይገባኛል መሞትስ ቀላል ነው ከስራችን አንፃር እስቲ ከኔ ጀምሮ ማነው ሰዉ ተናገረኝ ብሎ የማይበሳጭ መጥፎ መልስ የማይሰጥ ግን ፈጣሪን ከሱም የከፋ ነገር አድርገን አለን ምክንያቱም እሱ በኛ ተስፋ ሊቆርጥ አይችልም እንድንመለስ በተለይ ፈተና ሊያስተምረን ቢሞክር እኛ ነን ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ የሆንበት ከፈተናው መማር ሲገባን እሱ ላይ መልሰን እናባርቃለን እንጣላለን ግን ግን እሱ አደለም የተጣላን እኛው እራሳችን ሊያውም እኮ በገዛ ጥፋታችን ግን እሱ ሰው አደለም በራቅነው ቁጥር እየቀረበን መጥፎውንም እያራቀልን አለን እሱ ከኛ ጋር ባይሆንስ እስካሁን ያሳለፍናቸው ሁሉ አያልፉም እኛ ነበርን ምናልፈው ግን አለን በሱ መሀሪ ይቅርባይነት እሱን ከመዉቀሳችን በፊት እራሳችንን እንይ ያ ነገር አልተሳካም ግን ከሱ በላይ የሚያስደስት ነገር አለን እኛ ካለን ነገር ይልቅ የሌለን የበዛ ስለሚመስለን ነዉ  ብቻ #ፈጣሪ_እንደሰው_አደለም የእኛ ተስፋ መቁረጥን በሱ ጥበብ እየቀጠለ ያኖረናል 😊🩶

रिकॉर्ड

31.03.202523:59
138सदस्य
23.03.202523:59
0उद्धरण सूचकांक
24.03.202523:59
73प्रति पोस्ट औसत दृश्य
27.03.202523:59
23प्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य
30.03.202523:59
40.00%ER
24.03.202523:59
64.04%ERR

विकास

सदस्य
उद्धरण सूचकांक
एक पोस्ट का औसत दृश्य
एक विज्ञापन पोस्ट का औसत दृश्य
ER
ERR
MAR '25APR '25APR '25APR '25

🌬ልሳኔ🪽 के लोकप्रिय पोस्ट

24.03.202507:00
Some Poetry

✍️
They say, look into the eyes,
but how do I tell them,
whenever I do,
I don’t just see,
I read.

A sorrow someone hides,
a smile masking the weight,
dreams shattered in silence,
emptiness resting in wait.

And if I can read them,
perhaps they can too;
the quiet storms in my gaze,
the unspoken sighs,
the words left unsaid,
all laid bare.

So I look away,
because eyes;
they don’t just see,
they reveal.

🫶😊
እንዳንድ ብቸኝነት ይለመዳል!!! 🫶🏻🥺🤕
ፍቅር የማይገለጽ ስሜት ነው። እንደ ፀሐይ ብርሃን ልብን ያሞቃል፣ እንደ ጨረቃ ብርሃን ደግሞ ያረጋጋል። ፍቅር ራስን መርሳትን፣ ለሌላው ደስታ መኖርን ይጠይቃል። በፍቅር ውስጥ ራስን ማግኘት፣ ከራስም በላይ ሌላውን ማፍቀር አለ። 💕


🥀❤️‍🩹
25.03.202509:01
Classs😭💔
24.03.202506:04
አንዳንዴ ህይወት ያደክመናል ምንወዳቸውን እንጠላለን ማለፍ  ያምረናል። ነገሮች ሁሉ ሚጠሙብን እኛን ብቻ ይመስለናል። አውቆ አልሳካ ይላል የነበረው በትንሽ ንግግር ሊያውም እንደቀልድ በተናገርነው  የስንት ጊዜ ልፋት በዛች ትንሽዬ ስንኝ ይፈርሳል ጥፍት እንዳልነበር ይሆናል ያ ሲያናድደን የነበረን ይሸሸናል ይርቀናል እንደማይተዋወቅ ባስ ሲል እንደ ጠላት መተያየት እንደዚህ ሚሰማን ጊዜ ይደጋገማል ያስጠላል ግን አልፏል ሚመጡትም ያልፋሉ የሚያሳልፍ ፈጣሪ ስላለን ተመስገን🙏🏼🖤
28.03.202505:42
ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ  ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ🙏😥

መልካም ቀን🥰🥺
31.03.202511:32
Men........ i really miss the time whrn

"ሮዝ አበባ ላይ አሞኝ ተኝቻለው" was elite rizz
🚶‍♀🍂
አብዝተህ አትጨነቅ ..
አብዝተህ አታቅድ ምክንያቱም አንዳንድ በጣም ቆንጆዎቹ የህይወት ጊዜያት በእውነቱ እቅድ የሌላቸው ናቸው..

>>morning y'all 🌷⛅
25.03.202503:55
Morning y'all 🌤❤️‍🔥

have a good day 🤗🤌🏼

ካሮሊና ትወዳቹሃለች 🫴🏼💗🌷
24.03.202508:11
ልጅነቷ ያሳዝናል ...

እኔ ትልቅ ሆኜ ነው ? እሷ ትንሽ ሆና ?
መጠርጠር አታውቅም። አማራጭ ያለው ሰው ክፉ ሊሆን የሚችል አይመስላትም ?

ሳቅፋት የልብ ምቷ ይሰማኛል...

ስስማት ፊቷ ይግላል ? ሳከብራት ብርቅ ይሆንባታል፥ ስጠራት በቶሎ ነው የምትመጣው፥ ስደውላልት ስልኳ ሁለቴ እንኳን እስኪጠራ አትታገሰም።

መጠርጠር አታውቅም። ተራራ ጫፍ ጀርባዋን ሰጥታኝ ከፊት ክፉ እንዳያገኛት አድፍጣ ትጠረጥራለች..

ቆንጆ ነች፣ እርጋታዋ ደስ ይላል ...

የዓለም ክፋት አልበላትም ...

ለካ

አትሆነኝም ብሎ ከመተው፤ አልሆናትም ብሎ መተው ውስጥ ፅድቅ አለ መሰለኝ !

ተውኳት !!
©Adhanom Mitiku
የአካል ጉዳተኞች package ብገዛ ችግር አለው እንዴ ይሄም እንደ ሀጥያት ይቆጥርብኝ ይሆን 🙂🙄
አንቺ ማለት >>✨
27.03.202504:39
“ፈተና ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል "
“እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ ቁጣሽም ናፍቆኛል"
“ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል "
“ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል
"

እናቴ 🥹🤕
25.03.202507:32
Each day provides its own gifts.

 

© Marcus Aurelius


Have a nice day. 💫🙏
አንድ ሠው ትክክለኛውን በር
,ለማንኳኳት እና ለማስከፈት
ከ10000 በላይ በሮችን ያንኳኳል

የማወራው ስለበሩ አደለም
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।