
የአርሰናል የዜና ቻናል™
𝕎𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 💥
🔴ጨዋታዎች ከየስታዲየሙ በቀጥታ
🔴የዝውውር ዜናዎች
🔴የአሰልጣኝ ሃሳብ
🔴ቅድመ-ጨዋታ ትንታኔ
ከእሁድ እስአ እሁድ ፈጣን መረጃ ስለ ክለባችን!
ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው!
𝐂ʀᴇᴀᴛᴏʀ @zephaniah_72
🔴ጨዋታዎች ከየስታዲየሙ በቀጥታ
🔴የዝውውር ዜናዎች
🔴የአሰልጣኝ ሃሳብ
🔴ቅድመ-ጨዋታ ትንታኔ
ከእሁድ እስአ እሁድ ፈጣን መረጃ ስለ ክለባችን!
ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው!
𝐂ʀᴇᴀᴛᴏʀ @zephaniah_72
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापितविश्वसनीयता
अविश्वसनीयस्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिЧерв 26, 2024
TGlist में जोड़ा गया
Вер 24, 2024संलग्न समूह
समूह "የአርሰናል የዜና ቻናል™" में नवीनतम पोस्ट
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

18.04.202519:45
➻ ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0


18.04.202517:12
አርሰናል ላይ ከአንድ ጎል በላይ ማስቆጠር የሚችል ክለብ ከምድሬ ገጽ ከጠፋ ድፍን አራት አመታት አልፏል ።
👇
We Can Do it Again 💪
3ለ0 ውጤት እንቀለብሳለን አላችሁ 😂
ምነው በ24 ተጫዋች ነው እንደ የሚትገቡት 😁
👇
We Can Do it Again 💪
3ለ0 ውጤት እንቀለብሳለን አላችሁ 😂
ምነው በ24 ተጫዋች ነው እንደ የሚትገቡት 😁


17.04.202513:32
The first time was so nice, he had to do it twice ❤
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
17.04.202513:05
ሳንቲያጎ በርናባው ተጉዞ 2ቴ ማድሪድን ያሸነፈ ብቸኛ የእንግሊዝ ክለብ አርሰናል 😎
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


17.04.202512:35
የሳካ ግብ ለቀኑ ምርጥ ግብ ታጭታለች ✅
ለመምረጥ👇
🗳የቻምፒዮንስ ሊጉ የቀኑ ምርጥ ግብ እጩዎች ምርጫ
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
ለመምረጥ👇
🗳የቻምፒዮንስ ሊጉ የቀኑ ምርጥ ግብ እጩዎች ምርጫ
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


17.04.202512:07
Have to do, guys 💪
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


16.04.202512:03
ለመጨረሻ ግዜ አርሰናል በአንድ ጨዋታ ከ 2 በላይ ጎል ያስተናገደው በ2023 ታህሳስ ላይ ነበር 🤯
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


14.04.202520:09
ጎልልልልልልልልልል ሮናልዶዶዶዶ
ሮናልዶ አሁን ለአል ናስር ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት👇👇👇
https://t.me/+3t0KfjdcAWM5ZmI8
https://t.me/+3t0KfjdcAWM5ZmI8
ሮናልዶ አሁን ለአል ናስር ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት👇👇👇
https://t.me/+3t0KfjdcAWM5ZmI8
https://t.me/+3t0KfjdcAWM5ZmI8
14.04.202520:08
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


14.04.202518:31
📰የማድሪድ ተጫዋቾች ውጤቱን ቀልብሰው ካለፉ ትልቅ ሽልማት እንደተዘጋጀላቸው የማድሪዱ ፕሬዘዳንት ቃል ገብተዋል ይለናል የ Sport ዘገባ ዘገባው ፔሬዝ ለተጫዋቾቻው የገቡትን ቃል እንዲህ ዘግቦታል።
💰የሪያል ማድሪዱ ፕሬዘዳንት Florentino Pérez የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ልብስ መቀየሪያ ክፍል ድረስ ገብተው በኤምሬትስ የደረሰበትን የ3 ለ 0 ሽንፈት ቀልብሰው ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚቀላቀሉ ከሆነ በማድሪድ ክለብ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ዳጎስ ያለ የቦነስ ሽልማት ለተጫዋቹ እንደሚበረከትላቸው ቃል ገብተውላቸዋል።
📰ፍሮንቲኖ ፔሬዝ የማድሪድ መልበሻ ክፍል ውሥጥ በመገኘት ለተጫዋቾቹ ያሥተላለፉት መልዕክት "በኤምሬትስ የደረሰብንን ሽንፈት በሜዳችን ውጤቱን ቀልብሳችሁ ግማሽ ፍጻሜውን ከተቀላቀላችሁ ክለቡ ለመላው ተጫዋቾች በአይነቱ ለየት ያለ ትልቅ ሽልማት አዘጋጅቶላችኋል።" በማለት ቃል ገብተውላቸዋል።
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
💰የሪያል ማድሪዱ ፕሬዘዳንት Florentino Pérez የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ልብስ መቀየሪያ ክፍል ድረስ ገብተው በኤምሬትስ የደረሰበትን የ3 ለ 0 ሽንፈት ቀልብሰው ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚቀላቀሉ ከሆነ በማድሪድ ክለብ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ዳጎስ ያለ የቦነስ ሽልማት ለተጫዋቹ እንደሚበረከትላቸው ቃል ገብተውላቸዋል።
📰ፍሮንቲኖ ፔሬዝ የማድሪድ መልበሻ ክፍል ውሥጥ በመገኘት ለተጫዋቾቹ ያሥተላለፉት መልዕክት "በኤምሬትስ የደረሰብንን ሽንፈት በሜዳችን ውጤቱን ቀልብሳችሁ ግማሽ ፍጻሜውን ከተቀላቀላችሁ ክለቡ ለመላው ተጫዋቾች በአይነቱ ለየት ያለ ትልቅ ሽልማት አዘጋጅቶላችኋል።" በማለት ቃል ገብተውላቸዋል።
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


23.02.202505:06
አሁንም ብዙ ሰው ጋር ስህተት እያየው ስለሆነ ነው!📝
ትላንት በኤሜሬትስ በተደረገው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ የሰራውን ስህተት ለማረም ሲል በሰራው ጥፋት ቀይ ካርድ እንደተመለከተ ይታወሳል።
ግን ጥያቄው ስንት ጨዋታ ያመልጠዋል ነው! ብዙ ሰውም የቀጥታ ቀይ ቻርድ ስለሆነ 3 ጨዋታ ያመልጠዋል እያለ ነው፤ ግን አይደለም... ምክንያቱም የሰራው የመጨረሻ ሰው ጥፋት ነው!
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
ትላንት በኤሜሬትስ በተደረገው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ የሰራውን ስህተት ለማረም ሲል በሰራው ጥፋት ቀይ ካርድ እንደተመለከተ ይታወሳል።
ግን ጥያቄው ስንት ጨዋታ ያመልጠዋል ነው! ብዙ ሰውም የቀጥታ ቀይ ቻርድ ስለሆነ 3 ጨዋታ ያመልጠዋል እያለ ነው፤ ግን አይደለም... ምክንያቱም የሰራው የመጨረሻ ሰው ጥፋት ነው!
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


23.02.202504:42
ሰናይ እሁድ ይሁንላችሁ !
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


22.02.202520:26
መልካም ምሽት 😔👋
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


22.02.202517:43
የጨዋታ ቁጥራዊ መረጃ 📊
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


22.02.202516:57
🏆የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ🏴
⏰ተጠናቀቀ
አርሰናል 0-1 ዌስትሃም
⚽️ ቦውን 44'
🟥 ስኬሊ 73'
🏟 | ኤሜሬትስ ስታዲየም
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
⏰ተጠናቀቀ
አርሰናል 0-1 ዌስትሃም
⚽️ ቦውን 44'
🟥 ስኬሊ 73'
🏟 | ኤሜሬትስ ስታዲየም
#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮ @Arsenal_News_Channel


रिकॉर्ड
18.04.202518:16
13.2Kसदस्य16.04.202523:59
100उद्धरण सूचकांक09.01.202507:52
52प्रति पोस्ट औसत दृश्य09.01.202507:52
52प्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य12.02.202502:25
285.71%ER09.02.202507:52
2.84%ERRचैनल परिवर्तन इतिहास
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।