
Airdrop Fam

Airdrop Finder

Dealdost

Whale Chanel

Proxy MTProto

Proxy MTProto | پروکسی

خبرفوری

آهنگیفای

حامیان پزشکیان

Airdrop Fam

Airdrop Finder

Dealdost

Whale Chanel

Proxy MTProto

Proxy MTProto | پروکسی

خبرفوری

آهنگیفای

حامیان پزشکیان

Airdrop Fam

Airdrop Finder

Dealdost

English For Ethiopia - በቀላሉ
A place to learn English easily.
Owner -
Ads: @Mark_H29
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Owner -
Ads: @Mark_H29
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापितविश्वसनीयता
अविश्वसनीयस्थानЕфіопія
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिAug 16, 2024
TGlist में जोड़ा गया
Aug 09, 2024संलग्न समूह

እንግሊዘኛ በቀላሉ - Group
18.4K
रिकॉर्ड
22.04.202503:38
183.7Kसदस्य01.02.202515:01
2400उद्धरण सूचकांक17.02.202523:59
15.8Kप्रति पोस्ट औसत दृश्य10.02.202523:59
14.1Kप्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य11.04.202503:43
35.90%ER29.07.202412:15
9.41%ERRहटा दिया गया15.04.202509:36
15.04.202504:29
አዲስ ነገር ካወቃችሁ React ማድረግ አትርሱ 😊
13.04.202508:05
ሆሳዕና 🔹 Palm Sunday
ምሴተ ሐሙስ 🔹 Holy (Maundy) Thursday
ስቅለት (ዓርብ) 🔹 Good Friday
ቅዳሜ ሹር 🔹 Holy Saturday
ፋሲካ 🔹 Easter
ትንሳኤ 🔹 Resurrection
አዲስ ነገር ካወቃችሁ React 😊 አድርጉ።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
ምሴተ ሐሙስ 🔹 Holy (Maundy) Thursday
ስቅለት (ዓርብ) 🔹 Good Friday
ቅዳሜ ሹር 🔹 Holy Saturday
ፋሲካ 🔹 Easter
ትንሳኤ 🔹 Resurrection
አዲስ ነገር ካወቃችሁ React 😊 አድርጉ።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
10.04.202505:09
React to the correct ✅ answer:
💡 Which one is correct?
❤️ I am used to wake up early.
👍 I am used to waking up early.
😍 Both
አስተውላችሁ መልሱ!
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
💡 Which one is correct?
❤️ I am used to wake up early.
👍 I am used to waking up early.
😍 Both
አስተውላችሁ መልሱ!
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us


18.04.202506:35
አቤቱ ይህን ሁሉ መከራ
የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና
ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏
✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!✝
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና
ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏
✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!✝
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
हटा दिया गया11.04.202516:23
11.04.202504:49
ጥያቄውን ካገኛችሁት ካላገኛችሁትም አንብባችሁ React አድርጉ 😁💕
16.04.202516:25
🌟 ዐብይ ፆም በ እንግሊዘኛ ምን እንደሚባል ታውቃላችሁ?
Great Lent ወይም Great Fast ይባላል።
አዲስ ነገር ካወቃችሁ React 😊 ማድረግ አትርሱ።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
Great Lent ወይም Great Fast ይባላል።
አዲስ ነገር ካወቃችሁ React 😊 ማድረግ አትርሱ።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
08.04.202504:04
🫥 Look - Phrasal Verbs
⏺ Look after - መንከባከብ
➡️ She looks after her younger brother while their parents are away.
⏺ Look ahead - ለወደፊት ማሰብ
➡️ It's important to look ahead and make long-term plans.
⏺ Look back - ስላለፈው ነገር ማሰብ
➡️ Don't look back, focus on what lies ahead.
⏺ Look down on - ሰው መናቅ
➡️ He tends to look down on people who don’t have a college degree.
⏺ Look for - መፈለግ
➡️ I am looking for my keys, I can’t find them anywhere.
⏺ Look into - መመርመር ፣ መፈተሽ
➡️ The company is looking into the cause of the technical issues.
⏺ Look up - መፅሐፍ ወይም ኦንላይን ላይ መፈለግ
➡️ I’ll look up the meaning of that word in the dictionary.
⏺ Look up to - አንድን ሰው ማድነቅ ፣ ማክበር
➡️ He looks up to his older brother as a role model.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
⏺ Look after - መንከባከብ
➡️ She looks after her younger brother while their parents are away.
⏺ Look ahead - ለወደፊት ማሰብ
➡️ It's important to look ahead and make long-term plans.
⏺ Look back - ስላለፈው ነገር ማሰብ
➡️ Don't look back, focus on what lies ahead.
⏺ Look down on - ሰው መናቅ
➡️ He tends to look down on people who don’t have a college degree.
⏺ Look for - መፈለግ
➡️ I am looking for my keys, I can’t find them anywhere.
⏺ Look into - መመርመር ፣ መፈተሽ
➡️ The company is looking into the cause of the technical issues.
⏺ Look up - መፅሐፍ ወይም ኦንላይን ላይ መፈለግ
➡️ I’ll look up the meaning of that word in the dictionary.
⏺ Look up to - አንድን ሰው ማድነቅ ፣ ማክበር
➡️ He looks up to his older brother as a role model.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
12.04.202504:05
Will you be long?
ትቆያለህ?
No, I won't be long.
አይ አልቆይም።
How long you're gonna be?
ምን ያህል ነው የምትቆየው?
I'll be 30 minutes.
30 ደቂቃ ነው የምቆየው።
Don't be long.
እንዳትቆይ
It won't be long until she gets married.
የምታገባበት ጊዜ ቅርብ ነው (አይቆይም)።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
ትቆያለህ?
No, I won't be long.
አይ አልቆይም።
How long you're gonna be?
ምን ያህል ነው የምትቆየው?
I'll be 30 minutes.
30 ደቂቃ ነው የምቆየው።
Don't be long.
እንዳትቆይ
It won't be long until she gets married.
የምታገባበት ጊዜ ቅርብ ነው (አይቆይም)።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
31.03.202505:29
Common English words with silent letters:
1. Debt - The “b” is silent.
2. Subtle - The “b” is silent.
3. Doubt - The “b” is silent.
4. Knight - The “k” is silent.
5. Honor - The “h” is silent.
6. Hour - The “h” is silent.
7. Wrath - The “w” is silent.
8. Calm - The “l” is silent.
9. Half - The “l” is silent.
10. Island - The “s” is silent.
11. Listen - The “t” is silent.
12. Castle - The “t” is silent.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
1. Debt - The “b” is silent.
2. Subtle - The “b” is silent.
3. Doubt - The “b” is silent.
4. Knight - The “k” is silent.
5. Honor - The “h” is silent.
6. Hour - The “h” is silent.
7. Wrath - The “w” is silent.
8. Calm - The “l” is silent.
9. Half - The “l” is silent.
10. Island - The “s” is silent.
11. Listen - The “t” is silent.
12. Castle - The “t” is silent.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
28.03.202504:28
☑️ Synonym 💬 ተመሳሳይ
☑️ Antonym 💬 ተቃራኒ
☑️ Acronym 💬 ከቃላት መጀመሪያ ፊደል የሚመሰረት ቃል
☑️ Homonym 💬 ተመሳሳይ ድምፀት ወይም አፃፃፍ ግን የተለየ ትርጉም ያላቸው ቃላት። በሁለት ይከፈላል
✔ Homographes - ተመሳሳይ አፃፃፍ
Eg: Lead and Lead
✔ Homophones - ተመሳሳይ ድምፀት
Eg: bare and bear
☑️ Eponym 💬 ለነገሮች ከመሰረተው ሰው ስም የሚሰጥ
Eg: Watt - A unit of power named after James Watt, a Scottish inventor.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
☑️ Antonym 💬 ተቃራኒ
☑️ Acronym 💬 ከቃላት መጀመሪያ ፊደል የሚመሰረት ቃል
☑️ Homonym 💬 ተመሳሳይ ድምፀት ወይም አፃፃፍ ግን የተለየ ትርጉም ያላቸው ቃላት። በሁለት ይከፈላል
✔ Homographes - ተመሳሳይ አፃፃፍ
Eg: Lead and Lead
✔ Homophones - ተመሳሳይ ድምፀት
Eg: bare and bear
☑️ Eponym 💬 ለነገሮች ከመሰረተው ሰው ስም የሚሰጥ
Eg: Watt - A unit of power named after James Watt, a Scottish inventor.
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
27.03.202504:13
Let it heal
ይዳን
Let it cook
ይብሰል
Let it cool
ይቀዝቅዝ
It's wilted
ጠውልጓል
Let it go
ልቀቀው
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
ይዳን
Let it cook
ይብሰል
Let it cool
ይቀዝቅዝ
It's wilted
ጠውልጓል
Let it go
ልቀቀው
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
04.04.202510:54
📒 Vocabulary እና ምን አይነት Structure መጠቀም እንዳለብን ጋር በተገናኘ ብዙ ጥያቄዎች የያዘ መፅሐፍ ነው ተጠቀሙበት።
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
30.03.202504:01
✅ Vocabulary • መዝገበ ቃላት
✅ Indispensable • ኢንዲስፐንሳብል [adjective]
በጣም አስፈላጊ
✅ Elaborate • ኢላበረይት [verb]
በዝርዝር ማብራራት
✅ Resilience • ረዚልየንስ [noun]
ቶሎ የማገገም አቅም
✅ Simultaneously • ሲመልታነስሊ [adverb]
በተመሳሳይ ጊዜ
✅ Alleviate • አሊቪዬት [verb]
ስቃይ መቀነስ
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
✅ Indispensable • ኢንዲስፐንሳብል [adjective]
በጣም አስፈላጊ
✅ Elaborate • ኢላበረይት [verb]
በዝርዝር ማብራራት
✅ Resilience • ረዚልየንስ [noun]
ቶሎ የማገገም አቅም
✅ Simultaneously • ሲመልታነስሊ [adverb]
በተመሳሳይ ጊዜ
✅ Alleviate • አሊቪዬት [verb]
ስቃይ መቀነስ
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
15.04.202504:16
Holy Trinity - ሆሊ ትሪንቲ
⏺ ቅድስት ሥላሴ
Holy Vergin Mary - ሆሊ ቨርጅን ሜሪ
⏺ ቅድስት ድንግል ማርያም
Ark - አርክ
⏺ ታቦት
Apostle - አፖስትል
⏺ሐዋርያ
Holy Bible - ሆሊ ባይብል
⏺መፅሐፍ ቅዱስ
Gospel - ጎስፕል
⏺ ወንጌል
Lectern - ለክተርን
⏺አትሮንስ
Hymn - ሂም'
⏺መዝሙር
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
⏺ ቅድስት ሥላሴ
Holy Vergin Mary - ሆሊ ቨርጅን ሜሪ
⏺ ቅድስት ድንግል ማርያም
Ark - አርክ
⏺ ታቦት
Apostle - አፖስትል
⏺ሐዋርያ
Holy Bible - ሆሊ ባይብል
⏺መፅሐፍ ቅዱስ
Gospel - ጎስፕል
⏺ ወንጌል
Lectern - ለክተርን
⏺አትሮንስ
Hymn - ሂም'
⏺መዝሙር
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
हटा दिया गया24.03.202519:55


24.03.202518:47
ይህ ሰው አንተ ነህ ?
1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ
ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇
1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ
ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।