

06.05.202520:16
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️


06.05.202519:30
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️


06.05.202517:35
ከዛሬው የተገኙ የልምምድ ምስሎች 📸
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202516:27
🚨| በዓለም ላይ በጣም ውድ ዋጋ ያላቸው ክለቦች:-
1. ️ሪል ማድሪድ - 6.7 ቢሊዮን ዶላር
2. ️ማንቸስተር ዩናይትድ - 6 ቢሊዮን ዶላር
3. ባርሴሎና - 5.6 ቢሊዮን ዶላር
4. ️ሊቨርፑል - 5.4 ቢሊዮን ዶላር
5. ️ማንቸስተር ሲቲ - 5.2 ቢሊዮን ዶላር🩵
✍CNBC
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
1. ️ሪል ማድሪድ - 6.7 ቢሊዮን ዶላር
2. ️ማንቸስተር ዩናይትድ - 6 ቢሊዮን ዶላር
3. ባርሴሎና - 5.6 ቢሊዮን ዶላር
4. ️ሊቨርፑል - 5.4 ቢሊዮን ዶላር
5. ️ማንቸስተር ሲቲ - 5.2 ቢሊዮን ዶላር🩵
✍CNBC
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
06.05.202512:30
ይፋዊ 🚨፡ ቲም ሮቢንሰን ቅዳሜ ከሰአት በኋላ በEPL ከሳውዝሃምፕተን ጋር ምናደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራሉ።
Matt Donohue VAR ይሆናል።
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Matt Donohue VAR ይሆናል።
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202511:16
ኒኮ ኦሬይሊ የማን ሲቲ የሚያዚያ ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
𝙣𝙞𝙘𝙤 𝙤'𝙧𝙚𝙞𝙡𝙡𝙮👑
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
𝙣𝙞𝙘𝙤 𝙤'𝙧𝙚𝙞𝙡𝙡𝙮👑
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202520:16
ኢንተር ሚላን ከ ባርሴሎና የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


06.05.202519:20
የቀጠለ 📸
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202517:22
የ [BILD] ዘገባ በ 2022 ፡
🚨ሪያል ማድሪድ ኖርዌያዊው አጥቂ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ በተደረገው ድርድር ለሪያል ማድሪድ ይፈርማል፤ በዚህኛው ክረምት ወይም 2023 መጀመሪያ አካባቢ ወደ ማድሪድ ይቀላቀላል!! እንዲህ ብለው ዘግበው ነበር ነገር ግን ሀላንድ ወደ ሲቲ ሊፈርም ችሏል ፤ ስለዚህ በዊርትዝ ዙሪያ ምናልባት እድል ሊኖረን ይችላል።
እናንተስ በዚህ ዙሪያ ምን ሀሳብ አላችሁ?
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨ሪያል ማድሪድ ኖርዌያዊው አጥቂ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ በተደረገው ድርድር ለሪያል ማድሪድ ይፈርማል፤ በዚህኛው ክረምት ወይም 2023 መጀመሪያ አካባቢ ወደ ማድሪድ ይቀላቀላል!! እንዲህ ብለው ዘግበው ነበር ነገር ግን ሀላንድ ወደ ሲቲ ሊፈርም ችሏል ፤ ስለዚህ በዊርትዝ ዙሪያ ምናልባት እድል ሊኖረን ይችላል።
እናንተስ በዚህ ዙሪያ ምን ሀሳብ አላችሁ?
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202516:22
ክላውዲዮ ኢቼቨሪ ስለ ማን ሲቲ፡🎤
“ማንችስተር ሲቲ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ፤እዚህ ያሉት የቡድን አጋሮቼ በጣም ጥሩ አቀባበል አድርገውልኛል። እዚህ በጣም ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች፣ ብዙ ታሪክ ያላቸው ምርጥ ተጫዋቾች ስላሉ በጣም ፈርቼ ነበር። ነገር ጥሩ ነው እና እዚህ ግን መሆን በጣም ደስተኛ ያደርገኛል።”
“ኦስካር ቦብ በጥሩ ሁኔታ ተቀብሎኛል፣ ማን ሲቲ ስደርስ እንድላመድ ረድቶኛል፣ እና በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በስፓኒሽ ተነጋገርን እሱ በጣም ጥሩ ፀባይ አለው። እሱ ታላቅ ሰው ስለሆነ በእውነት በጣም ደስተኛ ነኝ።”
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
“ማንችስተር ሲቲ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ፤እዚህ ያሉት የቡድን አጋሮቼ በጣም ጥሩ አቀባበል አድርገውልኛል። እዚህ በጣም ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች፣ ብዙ ታሪክ ያላቸው ምርጥ ተጫዋቾች ስላሉ በጣም ፈርቼ ነበር። ነገር ጥሩ ነው እና እዚህ ግን መሆን በጣም ደስተኛ ያደርገኛል።”
“ኦስካር ቦብ በጥሩ ሁኔታ ተቀብሎኛል፣ ማን ሲቲ ስደርስ እንድላመድ ረድቶኛል፣ እና በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በስፓኒሽ ተነጋገርን እሱ በጣም ጥሩ ፀባይ አለው። እሱ ታላቅ ሰው ስለሆነ በእውነት በጣም ደስተኛ ነኝ።”
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202512:22
ከስድስት አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ቪንሰንት ኮምፓኒ በኢትሃድ ስታዲየም ባደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ይቺን ገራሚ ጎል አስቆጥረ።
ማንሲቲም በፔፕ ጋርዲዮላ መሪነት ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አሸነፈ።
ምታስታውሱ ጨዋታው ከማን ጋር ነበር?👇
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ማንሲቲም በፔፕ ጋርዲዮላ መሪነት ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አሸነፈ።
ምታስታውሱ ጨዋታው ከማን ጋር ነበር?👇
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202511:09
የማን ሲቲ ሌጀንድ ተጫዋች ከሆኑት ከአራቱ ተጫዋቾች መካከል ለእናንተ ምርጡ ማን ነው?
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202520:11
🌅|ከጠዋት ጀምረን አብረናቹ ቆየን
🩵#እኛን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉን #ከልብ እናመሰግናለን።
😴| #ደህና_እደሩ ቤተሰብ መልካም አዳር ይሁንላችሁ!!
✅| #ነገ በአዳዲስ #የማንሲቲ_መረጃዎች ተመልሰን እስክንመጣ ድረስ ደህና እደሩልን!!
😴 #የነገ_ሰው_ይበለን🙏🙏
#Cityzen 🩵
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🩵#እኛን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉን #ከልብ እናመሰግናለን።
😴| #ደህና_እደሩ ቤተሰብ መልካም አዳር ይሁንላችሁ!!
✅| #ነገ በአዳዲስ #የማንሲቲ_መረጃዎች ተመልሰን እስክንመጣ ድረስ ደህና እደሩልን!!
😴 #የነገ_ሰው_ይበለን🙏🙏
#Cityzen 🩵
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202517:51
🐐
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202517:08
Claudio Echeverri:
🎙️“ከጁሊያን አልቫሬዝ ጋር ተነጋገርኩ; ማን ሲቲ በጣም ጥሩ ተጫዋች ለመሆን ሁሉንም ነገር የሚሰጥ ክለብ እንደሆነ ነገረኝ፣ የምትፈልገውን ይተባበሩሀል ፣ ሁሉም ሰዎች በእውነት በጣም ጥሩ ናቸው እናም መልካሙን ሁሉ ይመኝልኛል እና ምንም የሚያስፈልገኝ ከሆነ እሱን ማናገር እንደምችል ነገረኝ ፤ እናም ይህን በማለቱ በጣም ደስተኛ ነኝ...”
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202514:29
የ አለን ሽረር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ተጫዋቾች ፤ ኬቨን ዴብሮይን እና ግቫርዲዮል ምርጥ 11 ውስጥ መካተት ችለዋል!!
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202512:07
በተጨማሪም ኒኮ ኦሬሊ የ(𝗣𝗙𝗔) ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል።
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Good luck For Nico
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202510:34
በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የChampions League ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት በሚደረገው ፋክክር ክለባችን ማን ሲቲ እና የሌሎች ተፎካካሪ ክለቦች ቀሪ ጨዋታወች ይህን ይመስላል።
ማን ቶፕ5 ውስጥ የሚጨርስ ይመስላችኋል?
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ማን ቶፕ5 ውስጥ የሚጨርስ ይመስላችኋል?
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202519:31
ኢንተር ሚላን ከ ባርሴሎና የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


06.05.202517:41
ተጨማሪ 📸
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202516:52
ክላውዲዮ ኢቼቨርሪ ስለ ፔፕ፦ 🎙️
" ወደ ማንሲቲ ከተማ ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ እንደሆነ ይነግረኛል፣ለሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ በእነሱ ላይ መተማመን እንደምችልም ደጋግሞ አስረድቶኛል።
እዚህ ስላገኘሁት እድል ሁሌ አመሰግነዋለሁ እና ያንን ሁሌም እነግረዋለሁ...”
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
" ወደ ማንሲቲ ከተማ ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ እንደሆነ ይነግረኛል፣ለሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ በእነሱ ላይ መተማመን እንደምችልም ደጋግሞ አስረድቶኛል።
እዚህ ስላገኘሁት እድል ሁሌ አመሰግነዋለሁ እና ያንን ሁሌም እነግረዋለሁ...”
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202512:45
ፍሎሪያን ዊርትዝ ማንቸስተር ሲቲን ወይም ሪያል ማድሪድን ከመቀላቀል ይልቅ ባየርሙኒክን ነው ለመቀላቀል ሚፈልገው ሲል የጀርመኑ እውቅ ጋዜጣ የሆነው 𝗕𝗜𝗟𝗗 አስነብቧል።
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202511:53
🚨በዘንድሮው 24/25 የውድድር አመት የማን ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብለው መመረጥ የቻሉት እነዚህ ናቸው:
🇳🇴 August: Erling Haaland
🇳🇴 September: Erling Haaland
🇬🇧 October: John Stones
🇵🇹 November: Matheus Nunes
🇧🇷 December: Savinho
🇬🇧January: Phil Foden
🇺🇿 February: Khusanov
🇪🇬 March: Omar Marmoush
🇬🇧 April : Nico O'Reilly
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🇳🇴 August: Erling Haaland
🇳🇴 September: Erling Haaland
🇬🇧 October: John Stones
🇵🇹 November: Matheus Nunes
🇧🇷 December: Savinho
🇬🇧January: Phil Foden
🇺🇿 February: Khusanov
🇪🇬 March: Omar Marmoush
🇬🇧 April : Nico O'Reilly
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


06.05.202510:02
በተጨማሪም ከክለባችን ጋር ትሬብል ማሳካት የቻለው የአካዳሚ ምሩቅ አሁን ላይ ለቸልሲ እየተጫወተ ያለው ኮል ፓልመር 23ኛ ዓመት የልደት በአሉን በዛሬው እለት እያከብረ ይገኛል።
መልካም ልደት 🎂🎂
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
መልካም ልደት 🎂🎂
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
दिखाया गया 1 - 24 का 10 085
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।