Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto
Proxy MTProto
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto
Proxy MTProto
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
የኛ MEME avatar
የኛ MEME
የኛ MEME avatar
የኛ MEME
🛜 ሁሉንም WIFI Hack የሚያደርገው App እና ነፃ internet ሚያስጠቅመዉ App ተሰርቷል።👍
ለማግኘት ተቀላቀሉ👇

APP ሚለዉን ይንኩ እና ይቀላቀሉ !
19.04.202516:31
የእግር ኳሱ ንጉስ ማነዉ ?👀

ሜሲ 🩵
ሮናልዶ❤️
19.04.202513:56
በዚ ኑሮ ውድነት
ፋዘር ደውሎ ስማ ሀኪም ቤት ቶሎ ና በጉ ታሟል ሲል

እኔ :ታዲያ ምን አረጋለው ስለው

ፍዘር: አይ ኩላሊት ከተባለ አንተ ትሰጠዋለህ
አይ የፍዘር ቀልድ እኮ አይጠገብም😅😂

❤ Join us ➜ @jadavvvcv
19.04.202511:22
ዛሬ ቀናችሁ እንዴት ነበር?

የኔ?😭😭😭😭
.
.
.
#የእናንተስ 🫵 እስቲ በ #𝑒𝑚𝑜𝑗𝑖 ግለፁልኝ🤙
19.04.202509:26
የ ሀበሻ እንግዳ ይመጣና ገና ሳይቀመጥ
"ፓፓፓ ጎረምሳው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነክ አይደለም እንዴ ፓፓ በጣም አደግክ ትዝ ይለኛል የ3 አመት ልጅ እያለክ ከረሜላ ካልተገዛልኝ ብለክ ስታለቅስ..ደሞ ንፍጣም ነበርክ" 🗿🗿
19.04.202520:08
📌⚽️ ከእነዚህ የእግር ኳስን⚽️ ትላልቅ ሊጎች መካከል ለእናንተ ምርጡ ሊግ ማነው ?

for wave:- @Nure_Waver
19.04.202517:46
የሁለት ጣዕረሞት ወግ፧፧፧😂😂😂😜



1 ፡ ሄይ !

2 ፡ እሂ !

1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?

2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።

1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።

2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?

1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።

2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?

1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።

2 ፡ እ....ሺ!!!!

1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው_ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።

2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ_ውስጥ_ቼክ_አርገህ_ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😭😏😂😂

አር #React እያደረጋችሁ😁😁
से पुनः पोस्ट किया:
Crypto News💸💸 avatar
Crypto News💸💸
Welcome to the new era of Web3 games! This mini app truly can change your life!

Brand new Telegram Mini App with revolutionary ideas for game rewards and referral system.

Available on 19 international languages. Choose yours: btcgametheonly.com

Read all our post in Telegram channel on your language and make a decision!

DYOR.
19.04.202513:39
ዛሬ ሴቶቻችን ሙያ አላቸው ስራ በዝቶባቸዋል ለመባል online የሉም 😝 ነገ ግን እናቶቻቸው በሰሩት fbውን በፎቶ ያጨናንቁታል 🤣😂
19.04.202510:10
ማዘርን ሽሮ በየቀኑ መብላት መሮኛል ለማለት
ሽሮ እኮ ኤች.አይ.ቪ ያመጣል ስላት


ማዙካ-
በኮን*ም ትበላታለህ እንጂ አይቀርም
🤣🤣

❤ Join us ➜ @jadavvvcv
से पुनः पोस्ट किया:
ㅤ  ‌ㅤ  ‌ㅤ  avatar
ㅤ  ‌ㅤ  ‌ㅤ 
🤜 የጦነት ፊልም ይወዳሉ 😳 በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የጦርነት ፊልሞችን📺 በትርጉም እና በጥራት የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ይቀላቀላሉ
📺🍿👇 👇

👉 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk
👉 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk
19.04.202517:35
በዓል ሲመጣ ምን አይነት ስሜት ይሰማችኋል?
से पुनः पोस्ट किया:
✿◠‿◠﹩ღḯʟε avatar
✿◠‿◠﹩ღḯʟε
19.04.202515:27
📥 wave 📥  መግባት የምትፈልጉ 

4 𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
5𝐊+ » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
6𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
7𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
8𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
9𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
10𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
20𝐊 » 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬

⚡️በዚ አናግሩን 👉
 @Smile_waverbot
19.04.202511:50
ቡና እየጠጣው በጣም ጮክ ብዬ ፉት ስል ሰምቶ 😋.......

አንዱ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው 🗣...
.
.
.
ማነው በኖኪያ ስልክ ስኔክ ጌም ሚጫወተዉ😏
19.04.202510:05
የሚሸጥ የ Telegram channel አለን።

👉 መግዛት የምትፈልጉ @jon12p ማናገር ትችላላችሁ
        
   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
19.04.202503:45
ከኛ ጋር ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ Like👍 ብቻ ያድርግ አጫጭር መልዕክት ይደርሶታል✨

Free promoter👉@Smile_waverbot
से पुनः पोस्ट किया:
E
✿◠‿◠﹩ღḯʟε Editing
19.04.202519:17
💫ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ
     መሰረት   በማድረግ የመልካም
     ቀደምቶቻችን ፋና   በመከተል ስለ    
     እስልምናችን የምንማማርበት ቻነል  
      ነው✴

    
💫ተቀላቀሉ  ባረከላሁ ፊኩም 👇👇
से पुनः पोस्ट किया:
𒆜የሱና ዌቭ𒆜
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት? 🇪🇹
        አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 😁

📌ለ ᗪᗩTᗩ ᑭᗩᑕKᗴᘜᗴ  መግዛት ቀረ እኮ 😎

🪼 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet እያስጠቀመ ነው  ቶሎ 𝗝𝗼𝗶𝗻 ብላቹ ሙሉ አሰራሩን ማየት ትችላላቹ😊
19.04.202514:31
ልጅ፦ እማ፣ ቅድም እኮ ባስ ውስጥ አባዬ ለሆነች ሴት ቦታህን ልቀቅላት ብሎኝ ለቀኩላትና ተቀመጠች

እናት፦ ጎሽ የኔ ልጅ! ጥሩ ነው ያደረከው፣ ለወደፊቱም አባትህ ልቀቅ ባይልህም እንኳን ለትልልቅ ሰዎች ወንበርህን መልቀቅ አለብህ

ልጅ፦ እንዴ እማዬ ወንበር ላይ አልነበረምኮ የተቀመጥኩት

እናት፦ እና ምን ላይ ነው😨?
.
.
.
.
.
.
.
ልጅ፦
#አባዬ_ጭን_ላይ🥹😅
እናት፦ ፌንት😴
19.04.202511:27
ለፈገግታ 😁

የድሬዳዋ ልጅ ከአባቱ ጋ ሲጣላ Be like...




ታያለክ ሰው በተሰበሰበበት ጫት አልቅምም ብዬ ባላዋርድክ




#እናቱ_Be_like ደስ ይበልህ ከዚ ቡሃላ ጫት መቃም ያቆምና አልባሌ ቦታ ይውልልሀል😭😅
19.04.202509:33
አንድ #ኢትዮጲያዊ 🇪🇹 አንድ #ህንዳዊና 🇮🇳 አንድ #ቻይናዊ 🇨🇳 ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ትመጣና ህንዳዊው እጅ ላይ ታርፋለች ህንዳዊውም ያባርራታል ቀጥላም የኢትዮጲያዊው እጅ ላይ ታርፋለች እሱም ሲያባርራት ወዲያው ቻይናዊው እጅ ላይ ታርፋለች ቻይናዊውም ቀ……ስ አለና ያዛት ቀጠለናም በላት፡፡🙈

ህንዳዊው እና ኢትዮጵያዊው በጣም ተገረሙ😮


ትንሽ ቆየና ደግሞ ሌላ ዝንብ መጣች አሁንም በጀመሪያ ህንዳዊው ላይ አረፈች አባረራት

ቀጥሎ ኢትዮጲያዊው እጅ ላይ አረፈች ኢትዮጲያዊውም ልክ እንደ ቻይናዊው ቀ……ስ ብሎ ያዛትና ወደ ቻይናዊው ዞሮ ምን ቢለው ጥሩ ነው




"ስንት ትገዛኛለህ?"😅😃😀
दिखाया गया 1 - 24 का 307
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।