Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

" The Best Manchester City Foot Club Telegram Channel in Ethiopia. "
በኢትዮጵያ ትልቁ የማንችስተር ሲቲ ቴሌግራም ቻናል ነው።
ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ።
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @yatis_Wave
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापित
विश्वसनीयता
अविश्वसनीय
स्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिFeb 06, 2025
TGlist में जोड़ा गया
Sep 22, 2024
संलग्न समूह

समूह "ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™" में नवीनतम पोस्ट

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
GO TO WEMBELY🏟📸
@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች📸
@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ተማሪ ነህ/ሽ
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ሀላንድ በስናፕቻት ከአድናቂዎቹ ጋር 😂
@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ኒኮ ኦ ሪሊ በመጨረሻ ደቂቃ አስደናቂ ጎል ሲያስቆጥር! 🦂🤯 ጎሉን ይመልከቱ👇

https://t.me/+W-zoOng0sU1kNjM0
RODRIIIIIIIIIIIIII


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
CAMBIASO IG STORY🩵


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
CHAMPIONSSSSSSSSSSSSSSSSS🩵📸


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ME 🗣️ ይሄን ታውቃላቹ Vitor raise ወደ ማንቸስተር ከመምጣቱ በፊት REAL MADRID ቀድሞን ውል እቅርቦለት ነበር ነገር ግን CITY መረጠ ..

"የሚያሳዝነው ነገር ግን እኛ ስለ ኩሳኖቭ ወይም ኦሬይሊ ወይም ኒኮ ጎንዛሌዝ ለምን እልተሰለፉም ግዜ ለምን እይሰጣቸውም እያልን ነው ጥሩ ነው ? የ Victor raice ስም ግን ጠቅሰን እናውቅም ?

"ያ ሁሉ ታለንት ዝም እልነው ስሙን እንኮን እንስተን እናውቅም !?!

"እላውቅም ነገር ግን እሁን ካሉን ተከላካዬች ካልሸጥን የመጫወቻ ግዜ ያገኛል እሚለው ከባድ ጥያቄ ነው ለኔ??
ሌላው ኦሬይሊ እና ኑኔስ ከተፈጥሮኣዊ ቦታቸው ወደ ተከላካይ መቀየር ሌላው ለልጁ ችግር ሆኖበታል

"እካንጂም ተመልሳል እኬ እና ስቶንስ ጉዳት ላይ ናቸው ጆስኮ እና ዲያዝ ባሉበት ላይ ናቸው ሪኮ ሊዊስም እለ ብቻ ለልጁ ታለንት መጥፋት ምክንያት እንዳንሆን!

"ባሁኑ ሰኣት 9 እሚሆኑ ተከላካዬች እሉን ቀጣይ እመት ተከላካይ ካልሸጥን ከባድ ነው ።

"ለልጁ ፈርቼለታለው የጨዋታ ግዜ ባለ መስጠት ችሎታው እንዳያጣ ያሳስባል ቤተሰብ

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ के लोकप्रिय पोस्ट

ከ champion league 🏆 ውርደታቸው ቦሃላ የ REAL MADRID president ፍዬረንቲኖ ፔሬዝ ሃላንድን የማስፈረም ሃሳብ እላቸው ተብላል 😜10😜
የገባው REACT ያድርግ
We are not like Liverpool or PSG foolish 🤣🤣🤣🤣
የፈጠነ 200 ❤

ለዚህ ምስል 200 አይገባውም ትላላችሁ

Legend.

@ManchesterCity_Ethiopia
የጠፋን ሰው እንዲ ነው እንዴ ምትቀበሉት 50+❤️ ሪያክት ይደረግ ሞቅ ሞቅ አርጉት 🔥🔥

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
በዚህ አቋሙ ከቀጠለ

መሸጥ 🤝
ወይስ
ማቆየት 👍

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
someone say ልክህን እወቅ ☠


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ፔፕ 🗣️"ኑኔስ አጥቃ "

ኑኔስ 🗣️"አሺ"

ፔፕ 🗣️ "ኑኔስ ተከላከል"

ኑኔስ 🗣️"እሺ"

ፔፕ 🗣️"ኑኔስ እድል ፍጠር "

ኑኔስ 🗣️"እሺ"

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ማንችስተር ከተማ ጩኸት በረከተ
ሰማያዊዉ ደምቋል ቀይ ሚሉት ግን ሞተ


ሰናይ ቅዳሜ ምሽት

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🎙️ PEP

[BERNARDO] ያረገልን ውለታ እልረሳውም ! በተለይ በዚህ ሲዝን! እልረሳውም !

"ከታሕሳስ ጀምሮ፣ ጥርየካቲትመጋቢትሚያዝያ፣ ያረገልን ውለታ እልረሳውም - በሄድንበት ቦታ እንድ ጨዋታ እንኳን ማሸንፍ ባቃተን ግዜ
በርናርዶ እዛ ነበር በሁሉም ቦታ ደቂቃዋች! በሁሉም ቦታ እየዞረ 30KM ይሮጣል፣ በተለያየ ቦታ እየተጫወተ... በዛን ግዜ እንደሱ ሜንታሊ የጎዳሁት ተጫዋች የለም🥹 እና ከዚያ ሁሉም ጭዋታዎች መሸነፋችን ቀጠልን ይሄ ለበርናርዶ ከባድ ድንጋይ እንደ መሸከም ነበር!!😔

"በርናርዶ በትልቅ ጨዋታዋች ግን ልዩ ተጫዋች ነው ስብእናው የሚገርም ነው ።

"ለ በርናርዶ እስቲ እንዴ 👏👏👏...

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
አሞሪም 🗣️"kdb ድንቅ አማካይ ነዉ ድንቅ ባለ ተሰጥኦ ነዉ ። ግን እሱ በተሳሳተዉ ማንችስተር ዉስጥ ነበር😐"


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ግሪሊሽ ቋሚ ሲሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው 🥰🥰

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🚨 BREAKING NEWS 😲

ማንችስተር  ሲቲ  ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሶዋል 😱😱

Here we go🔥

[Fabrizio Romano]


April the fool 😁
የfotmob ግምታዊ አሰላለፍ !

ለኔ ምርጥ ነዉ ለእናንተስ ? 👍 or 👎

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ተናፍቀሀል

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ካምቢያሶ ለክልቡ ሲቲን መቀላቀል እንደሚፈልግ አሷዉቋል ።

[fabrizio romano]

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የአየር ኳስ , እርጋታ , እይታ , ድፍረት

ጨምሩለት እስኪ ...


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।