Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
KB CREATIVES™ avatar
KB CREATIVES™
KB CREATIVES™ avatar
KB CREATIVES™
አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቶአል።(1ኛ ቆሮ 15:20)


#ትንሣኤ 😍✨

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
✝ ☦ ✝
ቀዳም ስዑር

@KB_Creatives
ልጄ ሆይ በሕማማቱ ይህንን አስተውል ...👆🏻💯

ያጨበጨቡልህ ሰዎች አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ❗️

✝@KB_CREATIVES✝
#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ቸር አገልጋይ ማነው
ለንጉስ የታመነ
መክሊቱን ያልቀበረ
አትርፎ የከበረ


#Orthodox
#Mezmur
#Profile
#Story
#ገብርሔር

✨@KB_Creatives✨
3 ነገሮች ሁሌም ያስደንቁኛል:

1.አባቱ የማይቀድመው ልጅ
2.እናቱን የፈጠረ ልጅ
3.የፈጠራትን የወለደች እናት

- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -

#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እም ይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም


#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
18.04.202511:54
✝ስቅለተ ክርስቶስ

By @KB_Creatives
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

●አንጽሖተ ቤተክርስቲያን●

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
7. ኒቆዲሞስ

ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበር የሚታሰብበት ዕለት ነው

#ዐቢይ_ፆም
#ኒቆዲሞስ✨

@KB_Creatives
6.ገብርሔር

ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡

#ዐቢይ_ፆም
#ገብርሔር✨

@KB_Creatives
28.03.202509:54
3 ነገሮች ሁሌም ያስደንቁኛል:

1.አባቱ የማይቀድመው ልጅ
2.እናቱን የፈጠረ ልጅ
3.የፈጠራትን የወለደች እናት
- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -

#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም(2)
መድኃኒዓለም ...

#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
ፀሎተ ሐሙስ 🙏🏻
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

መርገመ በለስ

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
እመሂ ዓለም ጸልአክሙ አእምሩ ከመ ኪያየ ቀደመ ጸሊአ።

 
ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት አስቀድሞ እኔን እንደጠላኝ እወቁ።


ዮሐ 15:18


#Orthodox✝
#Quote
#Profile
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦


እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
#ሕማማት🙏🏻
#ማክሰኞ

●የትምህርት ቀን●

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
መዝሙር ምዕ 117:25


🌿🌿ሆሳዕና በአርያም🌿🌿

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!


#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
እንደኔ የረዳኸው የለም
እንደኔ ያነሳኸው የለም
የፍቅርህ ውለታ በዝቶብኝ
አልጠግብም ላንተ እየዘመርኩኝ

#Orthodox
#Mezmur
#Profile
#Story

✨@KB_Creatives✨
እኔ የተጠማሁ ነኝ አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ ልጅሽ ከጥሜ የሚያረካኝ የህይወት ውኃ ነው።

እኔ ተሻጋሪ ነኝ አንቺ ድልድይ ነሽ ልጅሽ ከየደስታ ስፍራ የሚያስገባኝ አሻጋሪዬ ነው።

እኔ ተጓዥ ነኝ አንቺ መቅዘፊያ ነሽ ልጅሽ የህይወት ማረፊያ ወደብ ነው።

እኔ ነጋዴ ነኝ አንቺ መርከብ ነሽ ልጅሽ ትርፌ፣ ዘመዴ፣ ዕንቁዬ ነው።

​እኔ ድሃ ነኝ አንቺ የክብር ማከማቻ ነሽ ልጅሽ የከበረ ጌጥና ቤዛዬ ነው።

እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ልጅሽ መድሀኒት ነው።

እኔ ተማሪ ነኝ አንቺ ፊደል ነሽ ልጅሽ ወንጌል ነው።

እኔ እርቃኔን ነኝ አንቺ የሸማኔ ዕቃ ነሽ ልጅሽ ለዘላለም የማያረጅ ልብስ ነው።​


#Orthodox✝
#Mezmur
#Profile_Picture
#Story

✨@KB_Creatives✨
दिखाया गया 1 - 24 का 53
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।