Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

ማህደር Ethiol3
A good idea from a good personality
ልመርቃችሁ
መቼም ቢሆን የሰው ፊት አያሳይችሁ
🧍♂️ለራሴና ለፍላጎቴ መቆም አለብኝ
🚫 ሰው ነኝ፤ እሳሳታለሁ
👉 የምችለውን ሁሉ እየጣርኩ ነው
👉ሁሉም ቀን ጥሩ አይሆንም
👉 ለምወዳቸው ነገሮች እታገላለሁ
💪 እድገት ያደክማል ግን ይሳካል
ልመርቃችሁ
መቼም ቢሆን የሰው ፊት አያሳይችሁ
🧍♂️ለራሴና ለፍላጎቴ መቆም አለብኝ
🚫 ሰው ነኝ፤ እሳሳታለሁ
👉 የምችለውን ሁሉ እየጣርኩ ነው
👉ሁሉም ቀን ጥሩ አይሆንም
👉 ለምወዳቸው ነገሮች እታገላለሁ
💪 እድገት ያደክማል ግን ይሳካል
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापितविश्वसनीयता
अविश्वसनीयस्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिВер 15, 2024
TGlist में जोड़ा गया
Лист 19, 2024रिकॉर्ड
27.04.202523:59
1.1Kसदस्य11.03.202514:47
900उद्धरण सूचकांक25.01.202501:56
557प्रति पोस्ट औसत दृश्य01.01.202501:56
557प्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य14.03.202518:47
28.57%ER01.01.202501:56
171.38%ERR23.04.202508:08
#ሕመም
ሕመም እንዲህ ይላል፦
ነገሮች በተለየ መንገድ ማድረግ ነበረብኝ!
#መዳን ደግሞ እንዲህ ይላል፦
ቀድሜ አውቄ ቢሆን ጥሩ ነበር። ግን አሁንም ቢሆን
በወቅቱ የምችለውን ሁሉ አድርጌያለሁ። ብሳሳትም
ለራሴ #ደግ መሆን አለብኝ።
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
ሕመም እንዲህ ይላል፦
ነገሮች በተለየ መንገድ ማድረግ ነበረብኝ!
#መዳን ደግሞ እንዲህ ይላል፦
ቀድሜ አውቄ ቢሆን ጥሩ ነበር። ግን አሁንም ቢሆን
በወቅቱ የምችለውን ሁሉ አድርጌያለሁ። ብሳሳትም
ለራሴ #ደግ መሆን አለብኝ።
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

21.04.202518:22
📌 ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 ከፈለጋቹ ከስር ያሉትን Button በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
24.04.202512:02
#እያኮራሃት_ነው ??
በዚህ
በየሰከንዱ በሚቀያየር
ያመንከው በሚከዳበት
ወዳጅ ጠላት ጠላት ወዳጅ በሚሆንበት ዓለም
አንድ የማትቀየር #እውነት
እናትህ ብቻ ናት።
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
በዚህ
በየሰከንዱ በሚቀያየር
ያመንከው በሚከዳበት
ወዳጅ ጠላት ጠላት ወዳጅ በሚሆንበት ዓለም
አንድ የማትቀየር #እውነት
እናትህ ብቻ ናት።
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
22.04.202518:24
#አትደራደር!
ስለ #ሰላምህ
ስለ #ወደፊትህ
ስለ #ግቦችህ
ስለ #ፍቅርህ
ስለ #እምነትህ
ስለ #ጤናህ
ስለ #ሕይወትህ
ስለ #ራስህ
ቆራጥ ሁን! አትደራደር!
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
ስለ #ሰላምህ
ስለ #ወደፊትህ
ስለ #ግቦችህ
ስለ #ፍቅርህ
ስለ #እምነትህ
ስለ #ጤናህ
ስለ #ሕይወትህ
ስለ #ራስህ
ቆራጥ ሁን! አትደራደር!
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
21.04.202518:52
ስለዚህ ፅሁፍ ምን ትላላችሁ?
***
እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን፣ ሥነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ...
በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው...
ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል?
ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።
ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ "ሰው መሳይ በሸንጎ" ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ፣ ከምቀኝነት፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!
በዓሉ ግርማ (የቀይ ኮከብ ጥሪ ገፅ 234)
___
ጣዕም ቡና ቁርስ
ጣዕም ሚዲያ
#fyp #foryou #Taem #taemradio #taemtv #taemmedia #inspireconnectgrow #Ethiopia

18.04.202510:22
#አሁን
አሁን ላይ የገባኝ ነገር እድሜያችን እየጨመረ በሄደ ቁጥር ማውራት እየቀነስን እንደምንሄድ ነው....በቀላሉ አንስቅም ማገዶ እንፈጃለን....ብንስቅ እንኳን እንብዛም አይደለም....ድሮ ብዙ የማያመን እኮ ምን አልባት በቀላሉ ስለምናወራ እና ስለምንስቅ ቢሆንስ....ማደግ ደስ የሚል ነገር ቢሆንም ነገሮችን ማስተዋል ስንጀምር ማደጋችንን እንጠላዋለን....
ብር እንደሌለን አስበን አንጨነቅም ምክንያቱም ልጆች ነበርና....የሌላ ሰው ሀላፊነት ነበርን....
ትልቅ ስትባል በንግግርህ መገመት ስለሚመጣ መርጦ ማውራት ትጀምራለህ....እድገት ደስ ይላል እኮ...ግን ትቆጠባለህ.... የተመረጡ ቃላቶችን ጣል ስታደርግ ቃልህ ውድ ይሆናል...ትከበራለህ....ከመከበርህ ጀርባ ግሳንግስ አለ....ሀብት...ስልጣን...እውቀት...ኩራት....ብዙ ብዙ...
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
እመኑኝ #የትልቅነት ቀመር ከልጅነት ይከብዳል....

22.04.202506:11
ይቺ የዛሬዋ ቀን ካሁን በፊት የማናውቃት ካሁን በኋላም የማናገኛት በፈጣሪ የተሰጠችን ልዩ ቀን ናት! ታዲያ ይቺን ቀን ካልተጠቀምንባት ዳግመኛ አናገኛትም። መልካም ሰዎች ሆነን እናሳልፋት!" በዙሪያዬ መልካምነትን የምማርባቸዉ በጣም መልካም ሰዎችን ስላስቀመጥክልኝ አመሠግንሀለሁ።
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
22.04.202503:30
#አሜን!!!
እግዚአብሔር_የውስጥህን፦
ጨለማ👉 ያብራልህ
ድክመት👉 ያበርታልህ
ስብራት👉 ይጠግንልህ
ሕመም👉 ይፈውስልህ
የሞተ ሰላምና ፍቅር👉 ይመልስልህ።
አሜን!!!
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
እግዚአብሔር_የውስጥህን፦
ጨለማ👉 ያብራልህ
ድክመት👉 ያበርታልህ
ስብራት👉 ይጠግንልህ
ሕመም👉 ይፈውስልህ
የሞተ ሰላምና ፍቅር👉 ይመልስልህ።
አሜን!!!
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
22.04.202520:05
#ካልገባቸው
ካልገባቸው «ገደል» ይግቡ!
እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችህን አላዩም
እንባህን አላዩም
ላብህን አላዩም
ደምህን አላዩም
ስቃይህን አላዩም
#ያዩት_ስኬትህን_ነው ። ለእሱም አቃቂር ሲያወጡ በመላ ነው ያለፈለት ይላሉ።
መላው ላብ፣ እንባ፣ ስቃይና ደም ነውና
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
ዋጋህ ካልታያቸው «ገደል» ግቡ በላቸው!!!
ካልገባቸው «ገደል» ይግቡ!
እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችህን አላዩም
እንባህን አላዩም
ላብህን አላዩም
ደምህን አላዩም
ስቃይህን አላዩም
#ያዩት_ስኬትህን_ነው ። ለእሱም አቃቂር ሲያወጡ በመላ ነው ያለፈለት ይላሉ።
መላው ላብ፣ እንባ፣ ስቃይና ደም ነውና
#ስለምታስበው_አስብ
🫡 #ማኅደር
#share_ማድረግን_አትርሱ
@Ethiol3
@Ethiol3
ዋጋህ ካልታያቸው «ገደል» ግቡ በላቸው!!!
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

26.04.202523:03
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
https://t.me/+PTClkgVZ-MI2MDc0
https://t.me/+PTClkgVZ-MI2MDc0
https://t.me/+PTClkgVZ-MI2MDc0
https://t.me/+PTClkgVZ-MI2MDc0
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

26.04.202521:57
Which social media Do you like?
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

26.04.202520:18
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!!
አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው።
ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ ...read more
📍ሙሉ ለማንበብ 📥 ይጫኑ
አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው።
ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ
📍ሙሉ ለማንበብ 📥 ይጫኑ
से पुनः पोस्ट किया:
ዘመን Advertising.

26.04.202520:00
🎬 የትኛውን የቃና ፊልም ድጋሚ ማየት ይፈልጋሉ ?
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
चैनल परिवर्तन इतिहास
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।