Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
07.05.202520:32
የአርሰናል የዋንጫ ተስፋ ወደ ቀጣይ አመት የተላለፈ ነገር ሆነ
በአንድ የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዉድድር አመት 50+ ታክሎችን ማድረግ የቻለ ብቸኛዉ ተጨዋች ፖርቹጋላዊዉ ጆኣ ኔቬስ ብቻ እና ብቻ ነዉ።

🇵🇹በሻምፒዮንስ ሊጉ ባለፉት 8 ሲዝኖች ይህን ማድረግ የቻለ ተጨዋች የለም !

• ✅ Intercept+
• ✅ Incisive+
• ✅ First touch+
• ✅ Tiki taka

Baller 💫

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ 2024/25 የፕሪምየር ሊግ አሸናፊዉ ፌዴሪኮ ኬይሳ በዚህ ክረምት ከሊቨርፑል ሊለቅ የሚችልበት አጋጣሚ አለ ፤ የጣሊያን ክለቦች የሆኑት ኤሲ ሚላን እና ናፖሊ ጣሊያናዊውን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

Calciomercato

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሪያል ማድሪድ VS አትሌቲኮ ማድሪድ

ሪያል ማድሪድ VS ባየር ሙኒክ

ባርሴሎና VS ኢንተር ሚላን

ይሄ ዳኛ የዳኘው ጨዋታዎች ውዝግብ እና ስህተት አይጠፋውም

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ አርሰናልን የሚገጥመው የፓሪሴን ዠርመ ስብስብ !

@Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
ነገ ወደ ማንቸስተር የሚጓዘው የቢልባኦ ስብስብ !

- ሦስቱ አጥቂዎች ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ኢናኪ ዊሊያምስ እና ሳንሴት ከጨዋታው ውጪ ናቸው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
07.05.202515:30
የስፔን ላሊጋ የአመቱ ምርጥ ቡድን እጩዎች

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ላሚን ያማል በትላንትናው ጨዋታ የተሳካ14 ድሪብሎችን ማስመዝገብ ችሏል።

ይህም ባለፉት 15 አመታት ውስጥ የተደረገ ሶስተኛው ባለብዙ ድሪብል አድራጊ ያደርገዋል። ከላሚን ያማል በላይ በዚህ የጊዜ ማእቀ ውስጥ ብዙ ድሪብል ማድረግ የቻለው ኔይማር ጁኒየር ዳሲልቫ ሲሆን፡ ይህንን ቁጥሮችን ያስመዘገበውም በፔዤ ቤት በ2017 እና 2020 ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇳🇱 ዴንዘል ዱምፍሪስ በዚህ የዉድድር አመት ለኢንተር ሚላን

13 ጎሎች
7 አሲስት

በአጠቃላይ 20 የግብ አስተዋፅኦ ማድረግ ችሏል !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማቲዮ ላሆዝ (የቀድሞ የላሊጋ ዳኛ )

ከቦክስ ውጭ እና ቦክስ ውስጥ ተጫዋቹ ላሚን ላይ ሁለት ጊዜ ጥፋት ሰርቶበታል እናም ግልፅ ፔናሊቲ ነበር

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የፎቶ ግብዣ ! 🔥⭐

@Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
"እውነቱን ልንገራችሁ! ላለፉት አንድ እና ሁለት አመታት በእግር ኳስ ተሰላችቼ ነበር። አመሰግናለሁ ኢንተር አመሰግናለሁ ባርሴሎና።"
🗣ቴሪ ዳኒኤል ኦንሪ

"ከያሚን ያማል እኩል ፍራንኪ ዲዮንግ በሜዳው ውስጥ እጅግ አስደንቆኛል። እርሱ አስደናቂ ነው!።"
🗣 ሲሞኔ ኢንዛጊ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሌሃንድሮ ጋርናቾ ስለ ዘንድሮው የውድድር ዘመን ልምዱ ሲጠየቅ:

"በውድድሩ አጋማሽ ላይ አሰልጣኝ እና ሁሉንም ሰራተኞች መቀየር ቀላል እንዳልሆነ አስባለሁ። በአእምሮዬ ውስጥ፣ በየቀኑ ጠንክሮ መሥራት እና ለአሰልጣኙ መጫወት እንደምፈልግ ማሳየት ብቻ ነበር የሞከርኩት።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በትላንትናዉ 2ኛ ዙር የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ባርሴሎና ካስቆጠራቸዉ 3 ግቦች ዉስጥ ሁለቱ ግቦች ከዚህ ልጅ የተነሱ ኳሶች ነበሩ ።

የ 23 አመቱ ስፔናዊ ክለቡ ለፍፃሜ መድረስ ባይችልም ትላንት ምርጥ እንቅስቃሴ አድርጓል 🫡

በቀጣዩ ኤልክላሲኮ ጨዋታም ቋሚ ተሰልፎ ይጫወታል የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ይገኛሉ !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካርሎስ ሄኔሪኬ ካሴሜሮ ስለዩናይትድ ደጋፊዎች፡

🗣"እጅግ በጣም ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው። እነርሱ ምርጥ የሆኑበት መንገድ ከኖርማል የአደጋገፍ መንገድም በጣም በጣም የተለየ ነው።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የBEIN ስፖርት ተንታኞች

ግልፅ ጥፋት ነበር ዳኛው ቫር ቢመለከት ይሻር ነበር

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፔድሪ የራፊንሃ የ3-2 መሪነት ግብ ስትቆጠር ወደ ኢንተር ተጫዋቾች ዞሮ ነበር ደስታውን የገለፀው 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🎙የቢን ስፖርቱ ዩሱፍ ቺፖ፦

"አራውሆ ሁሉም ነገር አለው ጥንካሬም ፍጥነትም አለው ነገር ግን አንድ ነገር ይጎለዋል ጭንቅላት!"

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ባርሴሎና ቀጣይ ያሉትን ሁለት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች ካሸነፈ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል 🏆

ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ
ኤስፓኞል ከ ባርሴሎና

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሃንሲ ፍሊክ ከሳምንት በፊት ለኮፓዴላሬ ፍጻሜ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጥ:
🗣"ለዳኞች ክብር መንፈግ መልካም ነገር አይደለም። ልናከብራቸው ይገባል።"

ሃንስ ፍሊክ ከሳምንት በኋላ፡
🗣"ዳኛው በእያንዳንዱ የ50 -50 የጨዋታ ግንኙነቶች ላይ ለኢንተር ሚላን ጥቅም የሚሰጡ ውሳኔዎችን ሲወስን ነበር።" 👀

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኒኮ ዊሊያምስና ወንድሙ ኢናኪ ዊሊያምስ ኦይሃን ሳንሴት ጨምሮ ዩናይትድን ከሚገጥመው ስኳድ ውጪ ሆነዋል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ባለፉት 4 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የውድድር አመታት ዋንጫውን ማሸነፍ የቻለው ሪያል ማድሪድ ወይንም ሪያል ማድሪድን ከውድድሩ ያሰናበተው ቡድን ነው።

@Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
ከ6 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ባርሴሎናን የገጠመው ሊቨርፑል በመጀመሪያ ዙር 3-0 ቢሸነፍም በመልሱ 4-0 በማሸነፍ ፍፃሜን ተቀላቀለ።

“Corner taken quickly...ORIGIIIIIIIIII!”

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ለግል ክብር ሳይሆን ለቡድን አንገቱን ደፍቶ በወኔ የሚጫወተው ላውታሮ ማርቲኔዝ በቻምፒዮንስ ሊጉ 9 ጎሎችና አንድ አሲስት አድርጓል!።

ባላንዲኦርን ለማጣጣም አንድ እርምጃ ብቻ ይቀረዋል🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
दिखाया गया 1 - 24 का 33 062
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।