17.02.202514:52
🇳🇬 የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ሕብረት በጊኒ ባህረ ሰላጤ የጋራ የባህር ግብረ ኃይል እንዲያቋቁም ሀሳብ አቀረቡ
ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑብ የሚቋቋመው የባህር ኃይል መቀመጫውን በሌጎስ እንዲያደርግም ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል።
ፕሬዝዳንቱ ይህንን ሀሳብ ያቀረቡት በአዲስ አበባ በተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ላይ ነው። ፕሬዝዳንት ቲኑብ ሀገራቸው የሰላም ድጋፍ፣ አደጋ መከላከል እና የሰብዓዊና ተልእኮዎችን ጨምሮ ለአፍሪካ ሕብረት የተለያዩ ኦፕሬሽኖች ስትራቴጂያዊ የባህር አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ ነች ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:18
❗️ ምእራባውያን ለድርጊቶቻቸው ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል፤ "በኑክሌር ጥላ" ስር መደበቅ አይችሉም ሲሉም ላቭሮቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202512:15
🇷🇺📹 የሩሲያ ጦር በዩክሬን መከላከያ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት በማጠናከር በዶንዬትስክ ክልል ሰሜን እና ሰሜን ምእራብ ቬሊካያ ኖቮሴልካ ይዞታውን እንዳስፋፋ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202510:21
⚡️ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ ስጋት ናት በሚለው ሀሳብ በጭራሽ እንደማይስማሙ ተናገሩ
ፕሬዝዳንቱ ያነሷቸው ተጨማሪ ሀሳቦች፦
⏺ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዩክሬን ቀውስ በፍጥነት እንዲፈታ ሩሲያ ያላትን ፍላጎት እንደሚረዱ ገልፀዋል።
⏺ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሳዑዲ አረቢያ የሚኖራቸውን ስብሰባ አስመልክቶ፤ "ትክክለኛው ቀን አይታወቅም፤ ነገር ግን በጣም በቅርቡ ሊሆን ይችላል" ብለዋል።
⏺ ዘሌንስኪ በዩክሬን ግጭት አፈታት ሂደት ላይ እንደሚሳተፉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንቱ ያነሷቸው ተጨማሪ ሀሳቦች፦
⏺ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዩክሬን ቀውስ በፍጥነት እንዲፈታ ሩሲያ ያላትን ፍላጎት እንደሚረዱ ገልፀዋል።
⏺ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሳዑዲ አረቢያ የሚኖራቸውን ስብሰባ አስመልክቶ፤ "ትክክለኛው ቀን አይታወቅም፤ ነገር ግን በጣም በቅርቡ ሊሆን ይችላል" ብለዋል።
⏺ ዘሌንስኪ በዩክሬን ግጭት አፈታት ሂደት ላይ እንደሚሳተፉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202517:34
🌍🇷🇺 የአፍሪካ የባህል ቀን በሩሲያ በረዶ ሰባሪ መርከብ ላይ ተከበረ
ፕሮግራሙ ሩሲያውያንን እና ከመላው ሩሲያ በተለይም የመርከቡ ማረፊያ በሆነው ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ የሚኖሩ የአፍሪካ ዲያስፖራ ተወካዮችን ያሰባሰበ ነበር።
በፕሮግራሙ የተካተቱ ሁነቶች፦
⏺ በአፍሪካ ታሪክ፣ ባህል እና ፍልስፍና ላይ ያተኮረ ሌክቸር፣
⏺ በዚምባቡዌያዊቷ ዲዛይነር ይቮን ፓሜላ ሳውራምባ የቀረበ የፋሽን ትርዒት፣
⏺ የአፍሪካ ዳንስ ማስተር ክላስ፣
⏺ የሙዚቃ መሳሪያዎች ትምህርት፣
⏺ በአፍሪካ ሼፎች የተዘጋጁ ምግቦችን መቅመስ፣
⏺ የአፍሪካ የስጦታ እቃዎች በሽልማት መልክ የቀረቡበት ጥያቄ እና መልስ።
ፕሮግራሙ በሴንት ፒተርስበርግ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ፕሮግራሙ ሩሲያውያንን እና ከመላው ሩሲያ በተለይም የመርከቡ ማረፊያ በሆነው ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ የሚኖሩ የአፍሪካ ዲያስፖራ ተወካዮችን ያሰባሰበ ነበር።
በፕሮግራሙ የተካተቱ ሁነቶች፦
⏺ በአፍሪካ ታሪክ፣ ባህል እና ፍልስፍና ላይ ያተኮረ ሌክቸር፣
⏺ በዚምባቡዌያዊቷ ዲዛይነር ይቮን ፓሜላ ሳውራምባ የቀረበ የፋሽን ትርዒት፣
⏺ የአፍሪካ ዳንስ ማስተር ክላስ፣
⏺ የሙዚቃ መሳሪያዎች ትምህርት፣
⏺ በአፍሪካ ሼፎች የተዘጋጁ ምግቦችን መቅመስ፣
⏺ የአፍሪካ የስጦታ እቃዎች በሽልማት መልክ የቀረቡበት ጥያቄ እና መልስ።
ፕሮግራሙ በሴንት ፒተርስበርግ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
16.02.202514:00
#sputnikviral | 📹🐯 በሩሲያ የእንሰሳት መጠለያ ድንገተኛ የነብር ጥቃት
ነብሩ በድንገት ወደ ካሜራ ቢዘልም፤ መጨረሻው ግን ከሚቀርፀው ሰው ጋር መታከክ ሆኖል።
ቪዲዮው በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የእንሰሳት መጠለያ ማዕከል የተቀረፀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ነብሩ በድንገት ወደ ካሜራ ቢዘልም፤ መጨረሻው ግን ከሚቀርፀው ሰው ጋር መታከክ ሆኖል።
ቪዲዮው በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የእንሰሳት መጠለያ ማዕከል የተቀረፀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:54
🇷🇺 ሩሲያ ለውጭ ገበያ የቀረበውን እጅግ ዘመናዊ ቲ-90ኤምኤስ ታንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም ይፋ አደረገች
ይህ ታንክ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው አይዲኤክስ-2025 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ኤግዚቢሽን ላይ ለእይታ ቀርቧል።
ሩሲያ በተጨማሪም ፓንትሲር- ኤስኤምዲ- ኢ ተብሎ የሚጠራውን የአየር መከላከያ ስርዓት እና የኤኬ-12 እና ኤኬ -13 ጠመንጃዎች አዳዲስ ሞዴሎችን ለእይታ አቅርባለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ይህ ታንክ በአቡዳቢ እየተካሄደ በሚገኘው አይዲኤክስ-2025 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ኤግዚቢሽን ላይ ለእይታ ቀርቧል።
ሩሲያ በተጨማሪም ፓንትሲር- ኤስኤምዲ- ኢ ተብሎ የሚጠራውን የአየር መከላከያ ስርዓት እና የኤኬ-12 እና ኤኬ -13 ጠመንጃዎች አዳዲስ ሞዴሎችን ለእይታ አቅርባለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
17.02.202513:12
❗️ የሪያድ የንግግር ውጤቶች ቀጣዩን እርምጃ ለሚወስኑት ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ትራምፕ እንደሚቀርብ ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202512:09
🇷🇺🌍 ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ
የሩሲያ መከላከያ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ አካል የሆነው ሮሶቦሮንኤክስፖርት፤ በጦር መሳሪያዎች እና በጦር ቁሳቁስ ምርት ዙርያ ከአጋሮቹ ለመተባበር ውይይት እያደረገ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አሌክሳንደር ሚክሂቭ ተናግረዋል።
ድርጅቱ የሚያቀርበው የወታደራዊ ልማት እና ምርት የትብብር ሀሳብ፤ የራሳቸውን የመከላከያ ኢንዱሰትሪ ለመገንባት ለሚያስቡ ሀገራት የተመቸ እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። ድርጅቱ በ10 ሀገራት ውስጥ ከ20 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝና ይህም ከፍተኛ እድገት እንደሆነም አክለዋል።
አሁን ላይ ያሉ እና የወደፊት ፕሮጀክቶች የሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ በኢላማ የሚተኩሱ እና አነስተኛ የጦር መሳሪያዎችን ማምረት እና ብረት ለበስ መኪኖችን በጋራ መስራት ያካትታሉ ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
የሩሲያ መከላከያ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ አካል የሆነው ሮሶቦሮንኤክስፖርት፤ በጦር መሳሪያዎች እና በጦር ቁሳቁስ ምርት ዙርያ ከአጋሮቹ ለመተባበር ውይይት እያደረገ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አሌክሳንደር ሚክሂቭ ተናግረዋል።
ድርጅቱ የሚያቀርበው የወታደራዊ ልማት እና ምርት የትብብር ሀሳብ፤ የራሳቸውን የመከላከያ ኢንዱሰትሪ ለመገንባት ለሚያስቡ ሀገራት የተመቸ እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። ድርጅቱ በ10 ሀገራት ውስጥ ከ20 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝና ይህም ከፍተኛ እድገት እንደሆነም አክለዋል።
አሁን ላይ ያሉ እና የወደፊት ፕሮጀክቶች የሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ በኢላማ የሚተኩሱ እና አነስተኛ የጦር መሳሪያዎችን ማምረት እና ብረት ለበስ መኪኖችን በጋራ መስራት ያካትታሉ ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202509:08
🇪🇹 በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተጠናቀቀ
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ የጉባዔውን መጠቀቅ ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በስብሰባው ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላሳዩት የእንግዳ አቀባበል፣ አክብሮት እና ትእግስትም አመስግነዋል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ የጉባዔውን መጠቀቅ ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በስብሰባው ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላሳዩት የእንግዳ አቀባበል፣ አክብሮት እና ትእግስትም አመስግነዋል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202516:40
🇪🇬🇵🇸 የግብፁ ፕሬዝዳንት ፍልስጤማውያንን ማፈናቀል ሳያስፈልግ ጋዛን መልሶ መግንባት የሚያስችል ሁሉንአቀፍ እቅድ እያዘጋጁ እንደሆነ ገለፁ
ፕሬዝዳንት አብደል ፋታ አል- ሲሲ ይህን ያሉት ከዓለም የአይሁዳውያን ኮንግረንስ ሀላፊ ሮናልድ ሎደር ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። ውይይታቸው ቀጣናውን ማረጋጋት እንዲሁም የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ትግበራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር።
አብደል ፋታ አል-ሲሲ የጋዛ ነዋሪዎች ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ መግንባት አስፈላጊ እንደሆነ አፅንኦት የሰጡ ሲሆን፤ ሁሉም አካላት የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲያከብሩ አሳስበዋል። መካካር የሚፈጥረውን ስጋት የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ እ.አ.አ 1967 በነበረው ድንበር መሠረት እና ምስራቅ እየሩሳሌምን መቀመጫው ያደረገ የፍልስጤም መንግሥት ማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ብቸኛው መፍትሄ ነው ብለዋል።
ሮናልድ ሎደር በበኩላቸው በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ለማምጣት ግብፅ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት እውቅና በመስጠት፤ በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ከግብፅ ጋር ለመምከር ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት አብደል ፋታ አል- ሲሲ ይህን ያሉት ከዓለም የአይሁዳውያን ኮንግረንስ ሀላፊ ሮናልድ ሎደር ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። ውይይታቸው ቀጣናውን ማረጋጋት እንዲሁም የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ትግበራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር።
አብደል ፋታ አል-ሲሲ የጋዛ ነዋሪዎች ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ መግንባት አስፈላጊ እንደሆነ አፅንኦት የሰጡ ሲሆን፤ ሁሉም አካላት የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲያከብሩ አሳስበዋል። መካካር የሚፈጥረውን ስጋት የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ እ.አ.አ 1967 በነበረው ድንበር መሠረት እና ምስራቅ እየሩሳሌምን መቀመጫው ያደረገ የፍልስጤም መንግሥት ማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ብቸኛው መፍትሄ ነው ብለዋል።
ሮናልድ ሎደር በበኩላቸው በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ለማምጣት ግብፅ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት እውቅና በመስጠት፤ በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ከግብፅ ጋር ለመምከር ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202513:05
❗️በሩሲያ ኩርስክ ክልል የሞቱ የዩክሬን ጦር አባላት ቁጥር 61 ሺህ በላይ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:43
🌐 በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
🗣 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብሪክስ "ሞቷል" ብለው ለሰጡት አስተያየት ምላሽ የሰጡት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉ ጂአኩን "የአሜሪካ መንግሥት ቻይና ላይ የጣለውን ተጨማሪ ቀረጥ አስመልክቶ ቻይና በተደጋጋሚ አቋሟን አሳውቃለች። በቀረጥ ወይም በንግድ ጦርነቱ አሸናፊ የለም። የሁሉም ሀገሮች ዜጎች ጥቅም ነው በዋነኝነት የሚጎዳው" ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዶላርን ሊገዳደር የሚችል ገንዘብ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው በሚሏቸው ሀገራት ላይ 100% ታሪፍ እንደሚጥሉ ካስፈራሩ በኋላ ብሪክስ እንደሞተ ባሳለፍነው ሳምንት ተናግረው ነበር።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የመነጨ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🗣 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብሪክስ "ሞቷል" ብለው ለሰጡት አስተያየት ምላሽ የሰጡት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉ ጂአኩን "የአሜሪካ መንግሥት ቻይና ላይ የጣለውን ተጨማሪ ቀረጥ አስመልክቶ ቻይና በተደጋጋሚ አቋሟን አሳውቃለች። በቀረጥ ወይም በንግድ ጦርነቱ አሸናፊ የለም። የሁሉም ሀገሮች ዜጎች ጥቅም ነው በዋነኝነት የሚጎዳው" ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዶላርን ሊገዳደር የሚችል ገንዘብ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው በሚሏቸው ሀገራት ላይ 100% ታሪፍ እንደሚጥሉ ካስፈራሩ በኋላ ብሪክስ እንደሞተ ባሳለፍነው ሳምንት ተናግረው ነበር።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የመነጨ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:09
❗️አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ግጭት እንዲፈታ ልትረዳ ትችላለች ሲለ ላቭሮቭ ተናገሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202511:04
🇨🇩 የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ
አማፂ ቡድኑ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያስታወቀው።
የአካባቢው አስተዳዳሪ አማፂያኑ ወደ ከተማው መግባታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ የመንግሥት ኃይሎች የከተማ ውጊያን ለማስቀረት ከከተማዋ ወጥተዋል ማለታቸውን ሚዲያ ዘግቧል።
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት የመንግሥት ኃይሎች ብካቩን መልሰው ተቆጣጥረዋል ሲል ቅዳሜ እለት አስታውቆ ነበር።
የኤም23 አማፂያንን ግስጋሴ በመሸሽ በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ኪቩ ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት ሀገር ብሩንዲ መሰደዳቸውን ራዲኦ ኦካፒ ዘግቧል። በትንሹ 10 ሺህ ሰዎች ብሩንዲ መድረሳቸውን ዘገባው አክሏል።
በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ምስሎች አማፂያኑ በደቡብ ኪቩ ዋና ከተማ ሲንቀሳቀሱ አሳይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
አማፂ ቡድኑ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያስታወቀው።
የአካባቢው አስተዳዳሪ አማፂያኑ ወደ ከተማው መግባታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ የመንግሥት ኃይሎች የከተማ ውጊያን ለማስቀረት ከከተማዋ ወጥተዋል ማለታቸውን ሚዲያ ዘግቧል።
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት የመንግሥት ኃይሎች ብካቩን መልሰው ተቆጣጥረዋል ሲል ቅዳሜ እለት አስታውቆ ነበር።
የኤም23 አማፂያንን ግስጋሴ በመሸሽ በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ኪቩ ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት ሀገር ብሩንዲ መሰደዳቸውን ራዲኦ ኦካፒ ዘግቧል። በትንሹ 10 ሺህ ሰዎች ብሩንዲ መድረሳቸውን ዘገባው አክሏል።
በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ምስሎች አማፂያኑ በደቡብ ኪቩ ዋና ከተማ ሲንቀሳቀሱ አሳይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
17.02.202508:28
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም የወጪ ምርት ከ1.16 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች
በ2017 በጀት ዓመት ሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ተልኮ 1.16 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።
የቡና ምርት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን ከ96 ሺህ 780 ቶን በላይ በገቢ ደግሞ ከ383 ሺህ 47 ሚሊየን ዶላር በላይ ጭማሪ እንዳለው ተገልጿል።
🇸🇦🇩🇪🇧🇪 ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን እና ቤልጅየም ከኢትዮጵያ ቡና በመግዛት ቀዳሚዎች ሀገራት መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በ2017 በጀት ዓመት ሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ተልኮ 1.16 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።
የቡና ምርት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን ከ96 ሺህ 780 ቶን በላይ በገቢ ደግሞ ከ383 ሺህ 47 ሚሊየን ዶላር በላይ ጭማሪ እንዳለው ተገልጿል።
🇸🇦🇩🇪🇧🇪 ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን እና ቤልጅየም ከኢትዮጵያ ቡና በመግዛት ቀዳሚዎች ሀገራት መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202515:31
🇲🇱 በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ
ብኑ አግ ምባያራች እና ተከታዮቹ የካቲት 4 ቀን በቴሳሊት አየር ማረፊያ የስለላ ሙከራ በማድረግ እና በሲቭሎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ሲታደኑ ቆይተዋል።
በትክክለኛ የደህንነት መረጃ በተከናወነው ኦፕሬሽን ተጨማሪ ሶስት አሸባሪዎችም እንደተገደሉ የማሊ ጦር አስታውቋል።
በኦፕሬሽኑ ወቅት የመረጃ መለዋወጫ መሳሪያዎች እና ተቀጣጣይ ፈንጂ ለመስራት የሚያገለግሉ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ተገኝተዋል።
🗣 "በቴሳሊት አየር ማረፍያ ላይ ለመብረር በተደረገው ሙከራ ጥቅም ላይ የዋለውን መሳሪያ ፈልጎ በማግኘት ተደምስሷል" ሲል ጦሩ አክሎ ገልጿል።
በአየር ማረፊያው አቅራቢያ የሚገኝ የጦር ሂሊኮፍተር ላይ ቅኝት ለማድረግ የሞከረውን የሰው አልባ አውሮፕላን ማጨናገፈ እንደተቻለ ቀደም ሲል ተገልጿል።

16.02.202512:52
❗️የፑቲን እና ትራምፕ ንግግር ስለ ጦርነት ሳይሆን፤ ስለ ሰላም ውይይት መጀመሩን የሚያሳይ ጠንካራ ምልክት ነው ሲሉ የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:33
❗️አውሮፓውያኑ የዩክሬንን ግጭት ለማስቀጠል በማሰብ ባለበት እንዲቆም ለማድረግ የሚሰሩ ከሆነ በድርድር ጠረጴዛ ዙርያ ምንም አይሰሩም ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

17.02.202513:06
❗️ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ በፕሬዝዳንት ፑቲን ትዕዛዝ መሰረት ወደ ሪያድ አቅንተው በነገው እለት ከአሜሪካ። ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ክሬሚሊን አስታወቀ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
17.02.202511:04

16.02.202518:22
sputnikviral | 🇯🇵🤖 በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል
የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202514:23
🇨🇩 የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር "የሩዋንዳ ወታደሮች" ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ
🗣 "እኛ ነፃ ሀገር ነን፤ እናም የግዛት አንድነታችንን መጠበቅ አለብን" ሲሉ ጁዱት ሱሚንዋ ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል።
ሩዋንዳ ጦሯ ኤም23 አማፂያንን ይደግፋል መባሉን የምታስተባብል ሲሆን፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት ግን 4 ሺህ የሩዋንዳ ወታደሮች በምስራቅ ኮንጎ እንደሚገኙ እና ኪጋሊ ቡድኑን በእርግጥም እንደምትቆጣጠር አመላክቷል። ኪጋሊ በበኩሏ ከሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ጋር ግኑኝነት አለው የምትለው የሩዋንዳ ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ኃይል፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ይደገፋል ስትል ትከሳለች።
የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ግጭቱ ወደ ቀጣናዊ ጦርነት ከመቀየሩ በፊት ድርድር እንዲጀመር አሳስበዋል። ከኤም23 ጋር አልደራደርም ያሉት ፕሬዝዳንት ሺሴኬዲ፤ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ሳይካፈሉ ቀርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🗣 "እኛ ነፃ ሀገር ነን፤ እናም የግዛት አንድነታችንን መጠበቅ አለብን" ሲሉ ጁዱት ሱሚንዋ ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል።
ሩዋንዳ ጦሯ ኤም23 አማፂያንን ይደግፋል መባሉን የምታስተባብል ሲሆን፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት ግን 4 ሺህ የሩዋንዳ ወታደሮች በምስራቅ ኮንጎ እንደሚገኙ እና ኪጋሊ ቡድኑን በእርግጥም እንደምትቆጣጠር አመላክቷል። ኪጋሊ በበኩሏ ከሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ጋር ግኑኝነት አለው የምትለው የሩዋንዳ ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ኃይል፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ይደገፋል ስትል ትከሳለች።
የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ግጭቱ ወደ ቀጣናዊ ጦርነት ከመቀየሩ በፊት ድርድር እንዲጀመር አሳስበዋል። ከኤም23 ጋር አልደራደርም ያሉት ፕሬዝዳንት ሺሴኬዲ፤ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ሳይካፈሉ ቀርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia

16.02.202512:32
🇲🇱 በማሊ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተንዶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ
አደጋው በቢላልኮቶ ህገወጥ የማዕድን ማውጫ ቦታ በትላንትናው እለት እንደተከሰተ ተገልጿል። የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ፤ አንድ ካተርፒላር ኤክስካቫተር ጉድጓድ ውስጥ ወርቅ ሲፈልጎ በነበሩ ሴቶች ላይ ወድቋል።
ቀደም ሲል በቻይና ኩባንያ ስር ይተዳደር የነበረው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው የማዕድን ማውጫ የተተወ እንደሆነ ነው ዘገባዎች ያመላከቱት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
አደጋው በቢላልኮቶ ህገወጥ የማዕድን ማውጫ ቦታ በትላንትናው እለት እንደተከሰተ ተገልጿል። የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ፤ አንድ ካተርፒላር ኤክስካቫተር ጉድጓድ ውስጥ ወርቅ ሲፈልጎ በነበሩ ሴቶች ላይ ወድቋል።
ቀደም ሲል በቻይና ኩባንያ ስር ይተዳደር የነበረው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው የማዕድን ማውጫ የተተወ እንደሆነ ነው ዘገባዎች ያመላከቱት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
दिखाया गया 1 - 24 का 49
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।