Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
DREAM SPORT ™ avatar
DREAM SPORT ™
खेल
DREAM SPORT ™ avatar
DREAM SPORT ™
खेल
अवधि
दृश्य की संख्या

उद्धरण

पोस्ट
रिपोस्ट छिपाएं
🗣️ ኤሪክ ጋርሲያ ከላሚን ያማል ጋር በቀኝ በኩል ስለመጫወት፡ "ያ አጭበርባሪ ላሚን ኳሱን በትንሹም ቢሆን ሊያቀብለኝ ይችል ነበር... በከንቱ ነው የሚያሮጠኝ።"😁

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ባለፉት ሶስት አመት በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች

አርሰናል 💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማድሪድ 💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ዣርዳን ሻኪሪ ከባዝል ጋር የስዊዝ ሱፐር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።

በዚህ ሲዝን ለባዝል 18 ጎሎችን አስቆጥሯል እናም 20 አሲስቶችን አድርጓል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 2-0 ቼልሲ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ዌስትሀም
ኖቲንግሀም 2-2 ሌስተር ሲቲ
ቶተንሀም 0-2 ክሪስታል ፓላስ
ሊቨርፑል 2-2 አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ወላይታ ድቻ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሌጋኔስ 3-2 ኢስፓኞል
ባርሴሎና 4-3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-0 አላቬስ
ቤቲስ 1-1 ኦሳሱና

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

ዩድኔዝ 1-2 ሞንዛ
ቬሮና 1-1 ሊቼ
ቶሪኖ 0-2 ኢንተር ሚላን
ናፖሊ 2-2 ጄኖዋ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሌቨርኩሰን 2-4 ዶርትሙንድ
ፍራንክፈርት 2-2 ሴንት ፓውሊ
ስቱትጋርት 4-0 ኦግስበርግ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በዚህ ሲዝን ሁሉንም የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ሀንሲ ፍሊክ እና ሰራዊቱ በሚገባ ማሸነፍ ችሏል!! 👏

Barcelona 𝐫𝐞𝐚𝐥𝐥𝐲 dominated the Clásico this season 🤯

@DREAM_SPORT
ዣቢ በሪያል ማድሪድ የ3 አመት ኮንትራት የተሰጠው ሲሆን የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ ስራውን ይጀምራል ።

ለካርሊቶ ስንብት የሚኖር ይሆናል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች ከወርሀ ጥር ጀምሮ በሊጉ በኦልድትራፎርድ ባደረጓቸው ጨዋታዎች ከክፍት ጨዋታ ግብ ማስቆጠር አልቻሉም

"SHARE" || @DREAM_SPORT
የላሊጋው ደረጃ ሰንጠረዥ TOP 4

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የሼዝኒ እና ሌዋ ቤተሰቦች ከድሉ በኋላ በሜዳ ላይ📸 ❤️🇵🇱

@DREAM_SPORT
FT: ናፖሊ 2-2 ጄኖዋ.

ናፖሊ - 78 ነጥብ
ኢንተር - 77 ነጥብ

2 ጨዋታ በሴሪኤው ቀርቷል 🔥🔥🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የሪያል ማድሪዱ አማካኝ ቹዋሚኒ ዛሬ ቢጫ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ በቀጣይ ማድሪድ ከማዮርካ ጋር በሚያደርገው የላሊጋ ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቼዝኒ 🗣

" እውነት ለመናገር ምባፔን አደንቃለሁ፣ አስገራሚ አስተሳሰብ አለው፣ ምንም እንኳ ለቡድኑ ነገሮች ከባድ ቢሆኑም ተስፋ አይቆርጥም ነበር "

" እኔ ላይ ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች እሱ ይመስለኛል፣ በ 4 ወይ 5 ጨዋታ 8 ወይም 9 ግብ አስቆጥሮብኛል "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🎉ቨርቹዋል አዲሱ የደስታ ምንጭ ነው🌟
የምንወዳቸውን ሁሉንም ሊጎች በፈጣን እና ከፍተኛ ክፍያዎች!💲💱
በየቀኑ ለሚቆርጡት እያንዳንዱ 4 ትኬቶች 4️⃣0️⃣ ብር ነፃ ጉርሻ ያግኙ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35079&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653
አርሰናል የእንግሊዝ ከ18 አመት በታች ግብ ጠባቂ ለሆነው ፍሬዲ በርናል £1.25 ሚሊዮን ቢያቀርብም ቼልሲ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል።

በርናልን ማቆየት ስለሚፈልጉ በጽኑ አቋማቸው ላይ ጸንተዋል። ሌሎች በርካታ ክለቦችም ተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው።

[Fabrizio Romano]🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨BREAKING

የፊል ፎደን የአጎቱ ልጅ ቤት እኩለ ሌሊት ላይ ተቃጠል !

መንስኤው ምን እንደሆነ ባይታወቅም አሁን እየወጡ ያሉ ዘገባዎች እንዳመለከቱት ከሆነ ፎደን ከጓደኛው ከኮዲ ኦወን ጋር በመሆን የአጎቱን ልጅ ማረፊያ እንድታገኝ ማረጉ ተዘግቧል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ናፖሊዎች አሁን ከጄኖዋ ጋር እያረጉት ባሉት ጨዋታ በሮሜሮ ሉካኩ 15ኛ ደቂቃ ግብ ታግዘው ጄኖዋን 1-0 መምራት ጀምረዋል !

ጨዋታውን ማሸነፍ ከቻሉ በደረጃ ሰንጠረዡም 80 ነጥቦችን መሰብሰብ ይችላሉ ።

የሉካኮን ግብ ለመመልከት 👇
https://t.me/+ZNudyPj8OCw2N2Y8

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሩበን አሞሪም 🗣

“ ጨዋታ የመሸነፍ ፍርሀታችን እየጠፋ ነው ፣ ይህ በትልቅ ክለብ ውስጥ በጣም አደገኛ ነገር ነው "

“ ለእኔ ዩሮፓ ሊግ ማሸነፍ ምንም ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም ያሉብን ችግሮች ከዛ በላይ ትልቅ ናቸው "

" ደረጃ ሰንጠረዡን ሳይ እሸማቀቃለሁ "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨ዣቢ አሎንሶ ወደ ሪያል ማድሪድ

HERE WE GO

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
ኦስማን ዴምቤሌ ትላንትና ኤልክላሲኮ እያየ ነበር 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ላሚን ያማል በዚህ ሲዝን

👕 52 ጨዋታዎች
⚽️ 16 ግቦች
🎯 24 አሲስት 

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አርባምንጭ ከ ሀዋሳ ከተማ
12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ሲዳማ ቡና

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

01:30 | ቬንዚያ ከ ፊዮረንትና
03:45 | አትላንታ ከ ሮማ

🇸🇦በ ሳውዲ ፕሮ ሊግ

03:00 | አል ኦክጁድ ከ አል ናስር

" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ላሚን ያማል በዚህ ሲዝን 40 የጎል ተሳትፎ ላይ ደርሷል!🤯

➾ 16 ጎል
➾ 24 አሲስት

17 years old 💫

" SHARE " | @DREAM_SPORT
"የሊቨርፑል ደጋፊዎች የገዛ ልጃቸው ላይ በዚህ ልክ ሲጮሁበት ላምን አልቻልኩም፣ አንዳንድ ደጋፊዎች በአርኖልድ ውሳኔ እንዳልተደሰቱ ይገባኛል፣ ግን ይሄን ሁሉ ነገር አሸንፎልህ አንዲህ ማድረግ ለኔ ቀልድ ነው፣ አምስት ሳንቲም እንኳ አላወጡበትም!"

🎙️|| ሪዮ ፈርዲናንድ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
दिखाया गया 1 - 24 का 15 860
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।