Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Comparative Religion Islam and Christianity [ compatible ] or [ incompatible ] avatar
Comparative Religion Islam and Christianity [ compatible ] or [ incompatible ]
Comparative Religion Islam and Christianity [ compatible ] or [ incompatible ] avatar
Comparative Religion Islam and Christianity [ compatible ] or [ incompatible ]
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊 avatar
HudHud Promotion🕊
07.04.202510:32
بسم الله الرحمن الرحۑم
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

ኢስላም እና ክርስትና ንፅፅራዊ አቀራረብ

ክርስቲያን ሰዎች የወንጌሎች የርስበርስ አለመጣጣምና ተቃርኖ መንሥኤው የሰብዓዊ ፍጡር የዘገባ አቀራረብ ልዩነቶች ናቸው ይላሉ። በነርሱ እምነት መሠረት ግን ወንጌሎች የሰብዓዊ ፍጡራን ዘገባዎች አለመሆናቸውን እናስታውስ።

በቤተክርስቲያን እምነት መሠረት ወንጌሎች የእግዚአብሔር ቃልና ራእይ ናቸውና። ታዲያ የእግዚአብሔር ቃል ከሆኑ ወንጌሎች እንዴት እርስ በርሳቸው ይቃረናሉ ?

በአንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ቃልና የሰብዓዊ ፍጡራን ትረካዎች ሊሆኑ አይችሉም።

እንደ የእግዚአብሔር የጠራ ቃል የትኛውን ነው የሚቀበሉት ?

ከአራቱ ተጻራሪ ወንጌሎች ጋር ሐዲስ ኪዳንን ወይስ ከማይናጋ ቋሚ ወጥነቱና የተሟላ ፍጹማዊ መጣጣሙ ጋር ቁርኣንን ?

ምርጫውን ማን አካሄደው ?

በአንድ ወቅት ቁጥራቸው እጅግ የበዛ ወንጌሎች እንደነበሩና ከነኚህ ውስጥ ቤተከርስቲያን አራቱን ማለትም የማቴዎስን፣ የማርቆስን፣ የሉቃስንና የዮሐንስን ወንጌሎች ብቻ እንደመረጠች ክርስትና ይናገራል። ቀሪዎቹ ወንጌሎች እንዲቃጠሉ ወይም እንዲጠፉና እንዲወድሙ ተደርገዋል።

እስላም ደግሞ ምንጊዜም ቢሆን አንድ ነጠላ የቅዱስ ቁርኣን ቅጂ ብቻ መኖሩንና ተመሳሳይ የማማረጥ ሂደት አለመደረጉን ወይም አለማስፈለጉን ይናገራል።

ለመሆኑ ቤተክርስቲያን ምርጫውን በምን መሠረት ላይ ተመርኩዛ ነው ያካሄደችው? ለምንስ እነኛ አራት ወንጌሎች ብቻ በተለይ ተመረጡ? ለምን ሦስት ወይም አምስት ወይም ደግሞ አሥር ወንጌሎች አልተመረጡም ?

የተቀሩት ወንጌሎችስ ለምን አልተመረጡም ?
ወንጌሎችን የመምረጥና የማስወገድ መብት ያለው ማነው? ያን መብትስ ማን ሰጠው? ወንጌሎች የእግዚኣብሔር ቃል ከሆኑ ዘንዳ ሌሎቻቸው መወገድ የሚኖርባቸው ለምን ይሆን ?

የትኛው ሃይማኖት ነው ይበልጥ ተኣማኒና ይበልጥ አስተማማኝ ሆኖ የሚሰማዎት? መጽሐፎቹ በድምፅ ብልጫ የተመረጡለት ሃይማኖት ወይስ አንድ ብቸኛ መጽሐፉ ከእግዚአብሔር የተላለፈለት ሃይማኖት? እያንዳንዱ ሃይማኖት ስለራሱ ያለውን ነገር እንደ እውነት እንቀበልለትና ሁለቱንም በዚሁ መሠረት እንመዝናቸው። ሐቀኛ የሆነ ገለልተኛ ፈራጅ ወይም ዳኛ አድርገን ራሳችንን እናቅርብ። ለአፍታ ያህል የራሳችንን ማንነትና ወገናዊነት እንርሳና ፍትሐዊ ብይን እንስጥ።

ኦሪጂናል ቋንቋ

የማቴዎስ ወንጌል መጀመሪያ የተጻፈበት ኦሪጂናል ቋንቋ የዕብራይስጥ ቋንቋ መሆኑን ክርስትና ይናገራል ። ግና የዕብራይስጥ ኦሪጂናል ቅጂው የትም የለም፤ፈጽሞ ጠፍቷል። ዛሬ የሚገኘው ከዚህ ከጠፋው ቅጂ በሌላ ቋንቋ የተተረጎመ የትርጉም ቅጂ ብቻ ነው።

የእስላም መጽሐፍ የሆነው የቁርኣን ቋንቋ ዐረብኛ መሆኑን እስላም ይናገራል። በኦሪጂናል ቋንቋው በዐረብኛ የተጻፈው ቁርኣን ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ በዚያ ኦሪጂናል ቋንቋው ነበረ፤ ዛሬም እንደነበረ አለ።

ከትክክለኛነት መመዘኛ አኳያ የትኛው መጽሐፍ ነው ይበልጥ አስተማ ማኙ? ኦርጂናሉ የጠፋ መጽሐፍ ወይስ ኦሪጂናሉ ዛሬም የሚገኝ መጽሐፍ ?
ለትክክለኛነቱና ለተኣማኒነቱ የትኛውን የበለጠ ይመርጣሉ?

ብዙ የተለያዩ ቅጂዎች ወይስ አንድ ብቸኛ ወጥ ቅጂ ?

የክርስትና መጽሐፍ ቅዱስ አያሌ የተለያዩ ቅጂዎች ያሉት ከመሆኑም ባሻገር በማያቋርጥ የመለዋወጥ ሂደት ውስጥ ያለና ከጊዜ ወደ ጊዜ ክለሳና ማሻሻያ የሚካሄድበት መጽሐፍ ነው።

📚....ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

@Aljannatu_haqqun
@Aljannatu_haqqun

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚


For comment

👇👇
06.04.202506:28
بسم الله الرحمن الرحۑم
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢስላም እና ክርስትና ንፅፅራዊ አቀራረብ

የኢስላም መጽሐፍ የሆነው ቁርኣን ግን ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር ፈጽሞ አይቃረንም።

ይልቅዬ ከቅርብ ዘመን ወዲህ እንጂ በሰው ልጅ ዘንድ ያልታወቁ ሳይንሳዊ እውነታዎችን አጠቃሎ ይዟል።

በርስዎ አመለካከት የትኛው ነው የእግዚአብሔር ቃል? ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር የሚጻረረው መጽሐፍ ወይስ ሳይንሳዊ እውነታዎችን የሚያረጋ ግጠው መጽሐፍ? እባክዎን አስተውለው ይምረጡ።

50,000 ስሕተቶች ❗

ክርስቲያን ምሑራን መጽሐፍ ቅዱስ ከ30,000 እስከ 50,000 የሚደርሱ በጣም ብዙ ስሕተቶች እንዳሉት አምነው ይቀበላሉ።

ስሕተቶቹ በዘመን አቆ ጣጠር፣ በሳይንሳዊ እውነታዎች፣ በጂዖግራፊ፣ በታሪክ እና በውስጣዊ አለመጣ ጣሞች እንደሚገለጹም ይናገራሉ።

ሙስሊም ምሑራን ግን መጽሐፋቸው ቁርኣን አንዲት ስሕተት እንደሌለበት ያረጋግጣሉ።
የሁለቱንም ወገኖች አባባል ባሉት መሠረት እንቀበልና የትኛውን ነው በእግዚአብሔር ቃልነት የሚመርጡት? መጽሐፍ ቅዱስን ወይስ ቁርኣንን? እራስዎ ይወስኑ?

50,000 ስሕተቶች ያሉበትን መጽሐፍ የእግዚአብሔር መጽ ሐፍ ነው ብለው ይቀበላሉ? እራስዎ ወስነው ይምረጡ።

ትክክለኛነት

ኢየሱስ ይናገሩት የነበረው ቋንቋ «ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?» (ማቴ.27፥46) ውስጥ እንደተረጋገጠው ኦራማይክ (የሶሪያ ቋንቋ) ነበር። ይሁን እንጂ ይህ ዐረፍተ ነገር ስለ ኢየሱስ የተዘገበ ብቸኛው የአራማይክ ዐረፍተ ነገር ነው። በአራማይክ የተጻፈ አንድም ወንጌል አይገኝም። በኢዩሰስ ቋንቋ እስላም እና ክርስትና በአራማይክ (በሶሪያ ቋንቋ) የተነገሩ ትክክለኛና ቀጥተኛ የኢየሱስ ንግግሮች ጠፍተዋል።
የሙሐመድ ቋንቋ ዐረብኛ ነው። ሙሐመድ የተናገሩት ሁሉ ይናገሩት በነበረው ቋንቋቸው በዐረብኛ ኦሪጂናል ቅጂው እንደነበረ ዛሬም ይገኛል።

እዚህ ላይ ሁለት ሰዎች ከፊታችን አሉ። በአንድ በኩል በአራማይክ (የሶሪያ ቋንቋ) ተናጋሪ የነበሩና ስለሳቸው አንድም ነገር በአራማይክ ያልተዘገበ ኢየሱስ ሲሆኑ፣እሳቸውን አስመልክቶ ዛሬ በእጃችን ያለው መረጃ የጠፉ ኦሪጂናሎች የትርጉም ቅጂ ብቻ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ዐረብኛ ተናጋሪ የነበሩና ስለሳቸው የቀረቡ ዘገባዎች በሙሉ ነቢዩ ይናገሩ በነበረው ዐረብኛ ቋንቋቸው ተጠናቅረው የምናገኛቸው ሙሐመድ ናቸው።

በርስዎ ግምት ከነኚህ ሁለቱ ሰዎች ስለየትኛው የቀረበ ዘገባ ነው ትክክለ ኛውና ሰነዳዊነቱ አስተማማኝ የሆነው? ኢየሱስን የሚመለከቱ ዘገባዎች ወይስ ሙሐመድን የሚመለከቱ ዘገባዎች? እስኪ አንዴ በተመሳሳይ መመዘኛ ይመዝኑ። የትኞቹ ዘገባዎች ናቸው ይበልጥ ተኣማኒነት ያላቸው? ሕልውናቸው ካከተመ ኦሪጂናሎች የተተረጐሙ ዘገባዎች ምን መሆን ይችላሉ?

ተቃርኖዎች

ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቃል ብትላቸውም፣ አራቱ የሐዲስ ኪዳን ወንጌሎች በተመሳሳይ ሁነቶች ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ልዩነቶች ያሳያሉ።

በእስላም ዘንድ የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ቁርኣን ግን አንዳች ውስጣዊ አለመጣጣምም ሆነ ተቃርኖ የለበትም።

ለከርከርና አንድን ጉዳይ አንዴ ለመያዝ ሲባል እያንዳንዱ ወገን «ነው» የሚለውን ነገር እንደ እውነት እንቀበልና የተኛው ነው ለርስዎ ይበልጥ መለኮታዊ ሆኖ የሚታየው ? በመቶዎች የሚቆጠሩ የወንጌሎችን የርስበርስ ቅራኔዎች ያካተተው ሐዲስ ኪዳን ወይስ አንዳች ውስጣዊ ቅራኔ የሌለው ቁርኣን?

📚ኢንሻ አላህ ይቀጥላል


@Aljannatu_haqqun
@Aljannatu_haqqun

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊 avatar
HudHud Promotion🕊
05.04.202510:25
⛔️ፍጠኑ ፍጠኑ 🧿በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️ 

ትክክለኛው መልስ ላይ ጠቃሚል ሊንኮች የሰጣችኃል።

🎀 ለሙስሊሞች ስንት ዒዶች ኣሉዋቸው...⁉️⁉️

🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver      
ክርስቶስ ማን ነው

ምዕራፍ 13 የመጨረሻ ክፍል 

https://t.me/Aljannatu_haqqun
https://t.me/Aljannatu_haqqun
07.04.202518:00
بسم الله الرحمن الرحيم



😥Kiristoos Eenyuu?



Kutaa 26ffaa



46:-Hojii ergamoota
7:55-56 irratti "istifaanos garuu hafuura Qulqulluudhaan guutamee,utuu ija irraa hin buqqifatinis waaqa keessaa ol ilaale,ulfina waaqayyoo, Yesuusinis gàrà mirga waqqayyoo dhaabatee Arge.'kunoo,Ani bantiiwwaan waaqaa banamanii,ilmi namas gàrà mirga waqqayyoo dhaabatee Nan arge' jedhe" Akkasumas...wangeellaa maarqos 16:19 irraati..."yesus gooftaan isaanii wajjiin erga dubbatee booddee,gàrà waaqa keessaatti olfudhatamee mirga waqqayyoo taa'e jedha.


👉Waaqni waaqayyoo moo Yesuusin mirgaa waaqayyoo dhaabatee 🤔?

👉Moo lamaan isaanittiyuu🤭??

👉"Waaqni tokko" kan jedhamu maal irratti😳?


👉 Waaqayyoo yoo jennuu Yesuusin ni dabalata moo hin dabalatu🙄?


👉 Waaqayyoo kan teessoo irraa jiru moo yesuusii mirgaan dhaabbatee🥺?


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


✨ Akkasumaas akka kiristaanummatti Hafuurri Qulqulluun waaqa🤭.


👉Maarree Isxifaanos waaqan guutamee😰?


✨ Isxifaanos Yesuusin erga ol fuudhame booda cinaa waaqayyoo yoo dhaabattu "Ilma nama" jedhee waame👌...


👉Maarree erga ol fuudhameen boodas "Nama" ta'uu isaa nutti himuu barbadettii miti😥?



https://t.me/Aljannatu_haqqun
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊🕊 avatar
HudHud Promotion🕊🕊
📸የአይን ፈተና 👀👀⁉️

📟ስንት ቁጥር እየታይችሁ ነው⁉️

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊 avatar
HudHud Promotion🕊
06.04.202504:58
🎀 ለሙስሊሞች ስንት ዒዶች ኣሉዋቸው...⁉️⁉️

🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver      
05.04.202509:40
اللهم إنا نسألك يُسرًا ليس بعده عُسر ورزقًا ليس بعده فقر وأمنًا ليس بعده خوف وسعادة ليس بعدها شقاء.🌸
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊🕊 avatar
HudHud Promotion🕊🕊
04.04.202518:19
🎀የማንን ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ#የቁርኣንን 
ቲላዋ ማዳመጥ🎧  ይፈልጋሉ ወይም ይወዳሉ⁉

🎧🫀#JOIN🫀🎧👈ብቻ ተጫኑ የቀልበችሁ
መድሃንት #ቀርኣን ነው👇👇🎧።

🟠
𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver      
07.04.202513:30
هنيئًا لتلك البيوت التي يُتلى فيها القرآن يوميًا
يعيشون في نعيم سرمدي، كيف لا !
وقلوب أهلها تُروى بكلام الله يوميًا ، وما تَجِفُّ قط…💙💙

https://t.me/+GyNkxa6MXItkMzA0
07.04.202510:00
˚˚
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
06.04.202514:49
Yaa Rabbi araara/rahmata keetiin qoma koo haxaa'i..gadda hirriba koo jeequ kamiinuu, in dhiisin yaaddoo hirriba ija koo irraa hatu kamiinuu, boo'icha lubbuu koo dhamaasu kamiinuu na hin dhiisin..Rabbii koo, dhimma koo gara fuula duraa waan gaarii ta'e Naa guuti/xumuri, hawwii koos guuti, addunyaa kana irrattis na eegi/na satari, hammeenya warra inaaffaas na irraa fagaassi, ati hunda caalaa tiksitoota..Yaa Rabbi/Yaa Waaqayyo, ani karaa koo irratti milkaa'ina, lubbuu koo keessatti jajjabina, dhimma kootiif haala mijeessuu si gaafadha💜.


يـا رب امسح على صدري برحمتك..ولا تدع لي حزنًا يقلق مضجعي ولا هماً يسرق النوم من عيني..ولا بكاء يرهق روحي..ربي تمم أموري القادمة على خير وحقق لي ما اتمنى واستر علي في هذه الدنيا وأبعد عني شر الحاسدين أنت خير الحافظين ..اللهم أني أسألك توفيقاً في طريقي وراحة في نفسي وتيسيراً لأموري💜.
05.04.202519:27
|💜🖇

﴿إلآ بذڪر الله تطمئـن القلوب.. ﴾💜"".

-سبـحان اللَّـه💜. "

-الـحمـد للَّـه💜. "

-لا إلـٰه إلا اللَّـه💜. "

-اللَّـه أڪبـر💜. "

-اللهـم صلِّ وسلـم وبارك على سيدنـا محمـد💜. "

https://t.me/Hodo9o
ذكر ابن القيم رحمه الله  فوائد الذكر فقال:

• ومنها : أنه يورث جلاء القلب من صداه ، وكل شيء له صدأ ، وصدأ القلب الغفلة والهوى ، وجلاؤه الذكر والتوبة والاستغفار .

• ومنها : أنه يحط الخطايا ويذهبها ، فإنه من أعظم الحسنات والحسنات يذهبن السيئات.

#أذكار_الصباح 🌤
04.04.202512:08
السلام الۑكم ورحمت الله وبركاته

بسم الله الرحمن الرحۑم


ዝግጅት : ከፍል 1


እስላም እና ክርስትና

ትክክለኛነት

የወንጌል ጸሐፊዎች

ማቴዎስ የኢየሱስ ደቀመዝሙር ወይም ሐዋርያ ነው። ወንጌሉን የጻፈው በዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን እሱ የጻፈው የመጀመሪያው ኦሪጂናል ቅጂ ጭራሹኑ ጠፍቷል። ዛሬ ያለው ቅጂ የዚያ የጠፋው ቅጂ ትርጉም ብቻ ነው። በመሆኑም ዛሬ የሚገኘው የማቴዎስ ወንጌል ኦሪጂናል ቅጂው የጠፋ በመሆኑ ምክንያት ያን ጊዜ ማቴዎስ ከጻፈው ጋር ተመሳሳይ ስለመሆኑ ማንም ማረጋግጥ አይችልም።
ማርቆስ የኢየሱስ ሐዋርያ አይደለም። የጴጥሮስ ደቀመዝሙር ነው። ስለሆነም የማርቆስ ወንጌል ከኢየሱስ የተላለፈ የመጀመሪያው ቀጥተኛ ትረካ ተደርጐ ሊወሰድ አይችልም።ማርቆስ ኢየሱስ የሠሩትን አላየም ፤ የተና ገሩትንም በጆሮው አልሰማም። ስለዚህም ማርቆስ ስለ ኢየሱስ ያቀረበውን ዘገባ እውነተኛነት ማንም ሰው ማረጋገጥ አይችልም። ስለ ኢየሱስ በመዘገብ ረገድ ከሐዋርያቱ ተማሪዎች ይልቅ የኢየሱስ ቀጥተኛ ተማሪዎች የነበሩት ሐዋርያት አስተማማኝ ዘጋቢዎች ናቸው። ማርቆስ ግን የኢየሱስ ደቀመዝሙር ደቀመዝሙር ነው።
በተመሳሳይ መልኩ ሉቃስም የኢየሱስ ሐዋርያ አይደለም። ኢየሱስን ፈጽሞ አላየም፣ሲናገሩም አዳምጧቸው አያውቅም። ሉቃስ የኢየሱስ ደቀመዝ ሙር ደቀመዝሙር እንኳ አይደለም። ሉቃስ በተራው ጭራሽ የኢየሱስ ሐዋርያ ያልነበረው የጳውሎስ ደቀመዝሙር ነው። ኢየሱስን ፈጽሞ ያሳየና ጭራሽ ከሳቸው ያልሰማ እስከሆነ ድረስ የሉቃስን ዘገባ እንዴት መቀበል እንችላለን? የሦስተኛ ደረጃ ዘገባዎች እስከሆኑ ድረስ የርሱ ዘገባዎች ምን ዓይነት የትክክለኛነት ዋጋ ይኖራቸዋል?


እስላም እና ክርስትና ٠٠٠

ወንጌላዊውን ዮሐንስ በተመለከተ፣ምሑራን ወንጌልን የጻፈው ዮሐንስ የኢየሱስ ደቀመዝሙር የነበረው ዮሐንስ አይደለም ይላሉ። ተንታኞች እንደሚ ናገሩት የዮሐንስ ወንጌል ይዘትና የቃላት አጠቃቀሙ ሲታይ በኢየሱስ ሐዋር ያው ዮሐንስ የተጻፈ ሊሆን አይችልም። የሆነ ሰው ጽፎት የበለጠ ተኣማኒነት ለማሰጠት ከሐዋርያው ዮሐንስ ጋር አያይዞታል። ወንጌሉ የተጻፈው በ97 ዓ.ክ አካባቢ ማለትም ከኢየሱስ መሰወር ስልሳ አራት ዓመታት በኋላ መሆኑን ምሑራን ያረጋግጣሉ። ኢየሱስ ሲሰወር ዮሐንስ ዕድሜው ሃያ ዓመት ብቻ ነበር ቢባል ወንጌሉ በተጻፈበት ጊዜ ዕድሜው በትንሹ ሰማኒያ አራት ዓመት ነው።
ታዲያ ሐዋርያው ዮሐንስ ወንጌሉን ለመጻፍ ዕድሜው 84 ዓመት እስኪሆን ድረስ መቆየት ለምን አስፈለገው? ሥራውን ለመጀመር 64 ዓመት ሙሉ ምን አስጠበቀው? ይህ የዮሐንስ ወንጌል በሐዋርያው ዮሐንስ አልተጻፈም የሚለውን ማጠቃለያ ያረጋግጣል።
አጠር ባለ አነጋገር ያሉን በእጅጉ አጠራጣሪ የሆኑ አራት ወንጌሎች ናቸው። የማቴዎስ ኦሪጂናል ቅጂ ለዘላለሙ የጠፋ ስለሆነ ዛሬ ያለውን የትርጉም ቅጂ ትክክለኛነት ማንም ማረጋገጥ አይችልም።
ማርቆስ የኢየሱስ ቀጥተኛ ደቀመዝሙር ባለመሆኑና የኢየሱስ ቀጥተኛ ዘጋቢ ባለመሆኑ የማርቆስ ወንጌል ብዙ የሚታመን አይደለም ። ተመሳሳይ የሆነ ጉድለት በሉቃስ ላይም ይስተ ዋላል። ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ ሉቃስ የጳውሎስ ተማሪ ሲሆን ጳውሎስ ደግሞ የኢየሱስ ቀጥተኛ ሐዋርያ የነበረው የበርናባስ ደቀመዝሙር ነውና።
የሉቃስ ወንጌል የሦስተኛ ደረጃ ዘገባ ነው ። የዮሐንስ ወንጌል በስመ ሞክሼ ጸሐፊ እንጂ በሐዋርያው ዮሐንስ የተጻፈ አይደለም ። ስሙ ያገለገለው ለሽፋንነት ብቻ ነው ።
በተቃራኒው ቁርኣን አንድ ወጥ ቅጂ ብቻ ነው ያለው ። የተለያዩ የቁርኣን ቅጂዎች የሉም ።
የአላህ የጠራ ቃል ነው ብለው የትኛውን ይመርጣሉ? አራት ተጻራሪ ቅጂዎች ያሉትን ፣ ኦሪጂናል ቅጂው የጠፋውንና የሁለተኛ ደረጃ ዘገባና የሦስተኛ ደረጃ ዘገባ የሆነውን ወንጌል? ወይስ አንድ ብቸኛ ቅጂ ያለውን ቁርኣን ?


📚..... ኢንሻ አላህ ይቀጥላል


@Aljannatu_haqqun
@Aljannatu_haqqun
07.04.202510:40
اللّهُمَّ إِنَّا نَتَبَرَّأُ إِلَيْكَ مِنْ عَجْزِنَا الْقُدْرَةُ لَكَ، وَالْحَوْلُ لَكَ، يَا مُغِيثُ أَغِثْهُمْ.

غزّة
06.04.202511:57
"وإذا خلوتَ برِيبَةٍ في ظُلمةٍ
‏والنَّفسُ داعيةٌ إلى الطُّغيانِ

‏فاستَحْيِ مِن نظرِ الإلهِ وقُل لها:
إنَّ الذي خلقَ الظَّلامَ يراني .."
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊 avatar
HudHud Promotion🕊
05.04.202518:37
🌹እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ

🌿ምን ነበረበት ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት
የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇👇

☄ አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናናናናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊
05.04.202502:22
بسم الله الرحمن الرحۑم
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

ኢስላም እና ከርስትና ንፅፅራዊ አቀራረብ


📚 ብሉይና ሐዲስ ኪዳኖች


ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አንድ ነው፣ልጅም የለውም ይላል።ሐዲስ ኪዳን ግን ለእግዚአብሔር ልጅ ይሰጣል፣ ክርስትናም እግዚአብሔርን ሦስት በአንድ ያደርጋል። በተጨማሪም ብሉይ ኪዳን የፍርዱን ቀን ወይም መጪውን ሕይወት የማይቀበል ሲሆን ሐዲስ ኪዳን ግን ሁለቱንም ይቀበላል።

ሁለቱም ኪዳኖች በአንድ መጽሐፍ ማለትም በመጽሐፍ ቅዱስ (Bible) ውስጥ ቢሆኑም እንኳ በአስገራሚ ሁኔታ በሁለት አበይት የእምነት መርሆዎች ማለትም በእግዚአብሔርና በዳግም ሕይወት ላይ ስምምነት የላቸውም። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ?

እንደሚባልላቸው ሁለት ከእግዚአብሔር የተገለጹ መጽሐፎች፣ እግዚአብሔር አንድ ነው ወይም ሦስት በአንድ ነው? ዳግም ሕይወት አለ የለም? የፍርድ ቀን አለ የለም? ትንሣኤ አለ የለም? በሚሉት ላይ እንዴት ልዩነት ይኖራቸዋል?
እነኚህ ሁለት ኪዳኖች እውነት የእግዚአብሔር ቃል ቢሆኑ ኖሮ በነኛ መሠረታዊ የእምነት መርሆዎች ላይ ልዩነት ባልኖራቸው ነበር።
በተቃራኒው፣ የእስላም መጽሐፍ የሆነው ቁርኣን በጣም ግልጽና ፍጹም ወጥነት ያለው መጸሐፍ ነው። እግዚአብሔር አንድ ነው። ልጅም ሆነ አባት የለውም። የትንሣኤ ቀን ይመጣል። የፍርድ ቀንም ይመጣል። ከዚህ ሕይወት በኋላ ሌላ ሕይወት አለ ይላል።

እርስ በርሱ የሚፋለሰውን መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ እርስ በርሱ የተጣጣመ ግልጽና ብሩሕ የሆነውን ቁርኣን ነው ንጹህ የእግዚአብሔር ቃል ነው ብለው የሚመርጡት?

ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል + የነቢያት ቃል + የተራኪዎች ቃል + የተንታኞች ቃል + የሐዋርያት ቃል ያካተተ መጽፍሐፍ ነው። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሑራን የሚሉትና ማንኛውም አንባቢ ለገዛ ራሱ በቀላሉ ማየት የሚችለው እውነታ ነው።

ቁርኣን ግን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው። ቁርኣን የነቢዩ ሙሐመድን ቃል ወይም የታሪክ ጸሐፊዎችን ማብራሪያም ሆነ የተንታኞችን ትንታኔ አላካተ ተም። የሙሐመድ ቃሎች ከቁርኣን ውጭ በሌሎች መጻሕፍት ውስጥ ታቅፈዋል።

ተንታኞች፣ የታሪክ ጸሐፊዎችና ተርጓሚዎች ከቁርኣን የተለዩና የየራሳቸውን መለያ የያዙ መጻሕፍት አሏቸው።

ከቅይጥ ጸሐፊዎቹና ከብርዝ ይዘቶቹ ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ነው? ወይስ አንድ ወጡን ቁርኣን ነው የጠራ የእግዚአብሔር ቃል አድርገው ለመቀበል የሚዳዳዎት?
ሳይንሳዊ እውነቶች የክርስትና መጽሐፍ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ በአያሌ ጉዳዮች ላይ ሳይንሳዊ እውነታን ይጻረራል።

ለምሣሌ ያህል በመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ገጽ (ዘፍጥረት 1፥5) ላይ እግዚአብሔር ብርሃንን፣ጧትንና ሌሊትን በመጀመሪ ያው የፍጥረት ቀን እንደፈጠረ ተጠቅሷል።

በመቀጠልም ጨረቃን፣ፀሐይንና ከዋክብትን በአራትኛው ቀን ፈጠረ (ዘፍጥረት 1፥14) እያለ ይቀጥላል። የብር ሃን ምንጮች የሆኑት ዘግየት ብለው ከሦስት ቀናት በኋላ የተፈጠሩ ከሆኑ ብርሃን፣ ጧትና ማታ በመጀመሪያው ቀን እንዴት ሊኖሩ ይችላሉ?

ሌላው ምሣሌ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ መሠረት ውኃ (ዘፍጥረት 1፥2) በመጀሪመያው ቀን የተፈጠረ ሲሆን ሳይንስ የሚያረጋግጠው ግን ዩኒቨ ርስ የጀመረው በጋስ ደመና ዓይነት መሆኑን ነው። ታድያ ጋስ የውቅያኖሶችን ውኃ እንዴት ሊሸከም ይችላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር የመጋጨቱ ሁኔታ፣ ዛሬ ባለ መልኩ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል አለመሆኑን ያረጋግጣል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ስለፈጠረው ዩኒቨርስ እውነታ ዐዋቂ ነውና።


📚 .....ኢንሻ አላህ ይቀጥላል


📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚


@Aljannatu_haqqun
@Aljannatu_haqqun
04.04.202511:55
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚


السلام الۑكم ورحمت الله وبركاته

بسم الله الرحمن الرحۑم

ISLAM AND CHRISTANITY

📚ኢስላም እና ክርስትና ንፅፅራዊ አቀራረብ

ዝግጅት ። ዶክተር ሙሓመድ አሊ

አቀራረብ : በተከታታይ ክፍል


@Aljannatu_haqqun

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
दिखाया गया 1 - 24 का 84
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।