Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
አንደኛው የፍፃሜ ተፋላሚ ታዉቋል!

ኢንተር ሚላን በድራማዊ ክስተት ባርሴሎናን ጥሎ ወደ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ማለፍ ችሏል  !

ነገ፦ ፒኤስጂ vs አርሰናል (1-0) 🍿

SHARE 📲 @EthioEpl
𝙗𝙧𝙚𝙖𝙠𝙞𝙣𝙜 !!

ኦስማን ዴምቤሌ ለነገ ፍልሚያው በፔዤ ስብስብ ውስጥ ተካቷል

SHARE 📲 @EthioEpl
ክሪስ ዉድ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ 19 ጎሎችን አስቆጥሯል። 😎🌟

SHARE 📲 @EthioEpl
ከ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ ቡድናችሁ ስንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል?

SHARE 📲 @EthioEpl
ጆርጂንዮ በነጻ ዝውውር ወደ ፍላሚንጎ

HERE WE GO

SHARE 📲 @EthioEpl
ማንችስተር ሲቲዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የኬቨን ደ ብሩይነ ተተኪ በማድረግ የኖቲንግሀም ፎረስቱን እንግሊዛዊ የ 24 ዓመት አማካኝ ሞርጋን ጊብስ ሁዋይትን ለማስፈሰም ማሰባቸው ተገልጿል።

SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 BREAKING:

ጁሪያን ቲምበር እና ካላፊዮሪ ከአርሰናል ቡድን ጋር ወደ ፓሪስ አቅንተዋል

SHARE 📲 @EthioEpl
ማን ዩናይትድ እንዳሰበው ፊርማዎቹ ከተሳኩለት ቀጣይ አመት ሊይዘው የሚችለው አሰላለፍ

SHARE 📲 @EthioEpl
Reposted from:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት መጀመሪያ ዲፖዚት የ100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዞንላችሁ መጥተናል!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
ፓላስ እና ኖቲንግሀም አቻ ተለያይተዋል

SHARE 📲 @EthioEpl
አርኖልብ በሊቨርፑል ቤት በፕሪሚየር ሊጉ ያለው ስታት

◎ 257 games
◎  171 wins
◎  52 draws
◎  34 defeats  

◉ 514 chances created
◉ 120 big chances created
◉ 72 clean sheets 
◉ 64 assists
◉ 18 goals 

SHARE 📲 @EthioEpl
⚽️ ውጤቱን ይገመቱ 5000 ብር!🔥

- ለ25 ገማቾች ለእያንዳንዳቸው የ200 ብር መወራረጃ! -

👉🏾 ተሸላሚ ለመሆን
1, ወደ ፌስቡክ ገጻችን በመሄድ ገጹን ላይክ ማድረግ  - https://www.facebook.com/share/1A5ibgXhZ6/

2, ኮመንት ላይ ከግምታችሁ ጋር የኤሌፋንት ቤት User ID'ችሁን ማስቀመጥ

ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBet_Etbot
ከ11 አመት በፊት ራያን ጊግስ ለማን ዩናይትድ የመጨረሻ ጨዋታውን አደረገ

963 appearances
168 goals
268 assists and
35 trophies won🔝

SHARE 📲 @EthioEpl
Reposted from:
Hulusport avatar
Hulusport
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ብሩኖ ፈርናንዴዝን የመሸጥ ፍላጎት የላቸውም። ክለቡ መሸጥ ከማይፈልጋቸዉ ጥቂት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።

(Mail Sport)

SHARE 📲
@EthioEpl
𝙥𝙨𝙜 𝙩𝙞𝙛𝙤 🥶🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
ከፕሪሚየር ሊግ የተሰናበቱት 3 ቡድኖች ምርጥ 11😅

SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 ዊልያም ሳሊባ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለሳምንታት ሲነጋገር ቆይቷል።

የስፔኑ ክለብ የተከላካይ ክፍሉ መሪ ሊያደርገው ይፈልጋል።

✍️ L’ Equipe

SHARE 📲 @EthioEpl
በታላቅ የፉክክር ስሜት 3 አቻ በሆነ ውጤት የተጀመረው ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን የሚያደርጉት የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ትንቅንቅ ዛሬ ይደረጋል።

ሎዋንዶውስኪን ከጉዳት መልስ ይዞ ወደ ሜዳ የሚገባው ባርሴሎና ከላሚን ያማል ተጠባቂ ብቃት እና ከራፊና ስሜታዊነት ጋር ምን ሊያሳየን ይችላል?  ኢንተር ሚላንስ በተጋጣሚው ሜዳ ያሳየውን እጅግ ድንቅ ብቃት በሜዳው ይደግመው ይሆን?

በዚህ ጨዋታ እየተዝናኑ አሁኑኑ በኤለፋንት ቤት የአሸናፊዎችን መድረክ ይቀላቀሉ 👇🏾

ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
የአርሰናል የቡድን አባላት ወደ ፓሪስ ከመጓዛቸዉ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸዉን ያደረጉ ሲሆን በስብስቡም ለሳምንታት በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረዉ ሪካርዶ ካላፊዮሪ እና በቦርንመዙ ጨዋታ ያለነበረዉ ዩሪየን ቲምበር ልምምድ መስራታቸዉ ተገልጿል።

SHARE 📲 @EthioEpl
ኢንግሊዛዊው የቼልሲ ድንቅ ተጫዋች ኮል ፓልመር ዛሬ 23 አመት ሞልቶታል!!🥳

SHARE 📲 @EthioEpl
ዴምቤሌ ለአርሰናሉ ጨዋታ እንደማይሰለፍ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም በሙሉ ጤና ጨዋታውን ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን በልምምድ ቦታ ተገኝቶ አሳይቷል 🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
የLinkedIn account መከራየት ለሚፈልጉ ሰዎች!

👉Account እነዚህን ሁለት መስፈርቶች የሚሞላ ከሆነ
🤝1) ከ5 ወር በፊት የተከፈተ እና
🤝2) ከ100 በላይ Connection ያላችሁ፣. በጥሩ ዋጋ እንከራይዎታለን። መከራየት የሚፈልጉ ሰዎች LinkedIn profile ውስጥ ግቡ እና Connection ቁጥር እና የተከፈተበት ዓመት Screenshot ይላኩልን።

👋በዚህ Username ያግኙን።
👉@LinkedIn_rent12
👉@LinkedIn_rent12
ካይሴዶ ባለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ብዙ ጊዜ ሜዳውን የረገጠባቸው ቦታዎች

SHARE 📲 @EthioEpl
Shown 1 - 24 of 5 421
Log in to unlock more functionality.