27.03.202512:33
ረመዳን አላለቀም። በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኸይር ስራ መሽቀዳደም ይገባል።
ለዋጂቡ ቅድሚያ ይስጡ። የገንዘብዎን ዘካ ችላ አይበሉ። የሶላት ጉዳይ አደራ። ዘካተል ፊጥር ባግባቡ ያውጡ።
የኛን እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦቻችንን ሐቅ አላህ ባገራልን እናሟላ። ችላ ያሉት እዳ ካለ በጊዜ ያወራርዱ።
ከዚያ ባሻገር የወሩ ትሩፋት እንዳያልፈዎት በሌሎችም ኸይር ስራዎች ይቻኮሉ።
የታመመን ማሳከም፣ የተራበን ማብላት፣ የታረዘን ማልበስ፣ ፆመኛን ማስፈጠር፣ የመስጂድ ግንባታ ላይ መረባረብ፣ ወዘተ.
ከወትሮው በተለየ ረመዳን ላይ የእርዳታ ውትወታው የሚበረታው የአማኞች ልብ ይረጥባል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነው።
ስለዚህ የታማኝነት ጥርጣሬ እስከሌለ ድረስ ለተማፅኖዎች ቦታ በመስጠት የራስን አስተዋፅኦ ማበርከት ለቻለ ሰው ትልቅ መታደል ነው።
#ችግረኛን_እንደመርዳት_ግን_ምን_የሚያስደስት_ነገር_አለ?
አላህ ሃብት ሰጥቶን ኸይር የተባለ ነገር ላይ የምንሳተፍ ያድርገን🤲🤲 ያረብ🥰🥰 #አሚንንን

14.03.202518:44
ትልልቅ ድርጅቶች ዳታ ሴንተራቸውን ውቅያኖስ ውስጥ እንደሚያስቀምጡ ታውቃላችሁ?
03.02.202513:03
Video compressor ⬆️
100Mb to 10 Mb
[የ video quality ብዙም ሳይቀንስ ሳይዙን ይቀንሳል]👌👌
🇧 🇪 🇸 🇹 ❕
@ayub_Tech
#አረjoinበሉ

Shown 1 - 3 of 3
Log in to unlock more functionality.