Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
ጁድ ቤሊንግሃም አርኖልድን ወደ ሪያል ማድሪድ እንዲቀላቀል በማሳመን ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

[ Relevo ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ከትሬንት መልቀቅ ጋር ተያይዞ ከኮነር ብራድሌይ በተጨማሪ በቀኝ መስመር ተከላካይ በኩል ማንን ማየት ትፈልጋላችሁ ? 👇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የመስመር ተከላካይ ሆኖ ከእነዚህ ተጫዋቾች በላይ የፕሪምየር ሊግ አሲስት አለው :-

ፖል ስኮልስ
ሜሱት ኦዚል
ብሩኖ ፈርናንዴዝ
ኤደን ሀዛርድ
በርናንዶ ሲልቫ

👏🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ትሬንት ከሊቨርፑል ጋር ያላሳካው ዋንጫ የለም ነበር::

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🚨🚨ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ ...!

HERE WE GO

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ልክ በዚህች ቀን ከ1 አመት በፊት ቶተንሀምን በአንፊልድ 4-2 በሆነ ውጤት አሸነፍን በጨዋታውም ሀርቪ ኤልዮት እጅግ ድንቅ የሚባል ግብ ማስቆጠር ቻለ ! ⚽️🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
የጃሬል ኳንሳህ ከሊቨርፑል የመልቀቅ እድሉ ጠንካራ ነው እና የክለቡ መሪዎች በቁም ነገር እያጤኑበት ነው። ሊቨርፑል አሁንም ከኢብራሂማ ኮናቴ ጋር እየተነጋገረ ነው ነገርግን ክለቡ እንደ ሁጂሰን ወይም ሃቶ ያሉ ተጫዋቾችን የሚፈልጉ ከሆነ ኢንቨስት ለማድረግ ስላሰቡ እና ሌሎች ክለቦች ለኳንሳህ ጥያቄዎችን እንዲያቀርቡ ስለሚጠብቁ ነው። ከኒውካስል እና ከጀርመን ሊግ ክለቦች ፍላጎት እንዳለ አይዘነጋም።

[Fabrizio Romano] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Reposted from:
Meda Bet avatar
Meda Bet
📢 በሜዳ ቤት ሲመዘገቡ ብቻ የ60 ብር ጉርሻ እንደሚሸለሙ ያውቃሉ ? 🎉
🤑 በሜዳቤት ይመዝገቡ እና 60 ብር ነፃ ቦነስ ይቀበሉ! 🤑
🚀 አዲስ ተጠቃሚ ከሆኑ፣ በሜዳቤት ይመዝገቡ እና 60 ብር ነፃ ቦነስ ይቀበሉ! 💸

✅ ለአዲስ ተጠቃሚዎች: ሲመዘገቡ  promo code - M030 ይጠቀሙ። ሲመዘገቡ ቦነሱ ወዲያውኑ ይደርስዎታል!
✅ ለቀደም ብለው የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች:  ቦነሱ ወደ አካውንቶ ገብቷል!
ይህንን እድል የራሶ ያድርጉ!
አጨዋወቱን ለማግኘት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ
https://medabet.et/casino/promo/Register-Bonus

ይህንን እድል የራሶ ያድርጉ! 👉 አሁኑኑ ወደ MedaBet.et

ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :- https://t.me/medabetet
Facebook :- http://fb.com/profile.php?id=61567785653630
🗣 | ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ባደረገው ውሳኔ፡-

"ይህ ውሳኔ ቀላል እንዳልሆነ መናገር እፈልጋለሁ እና ከጀርባው ብዙ ሀሳቦች እና ስሜቶች ነበሩ ፤ አሁን ለ 20 አመታት እዚህ ኖሬያለሁ እያንዳንዱን ጊዜ ወድጄዋለሁ, ሁሉንም ህልሞቼን አሳክቻለሁ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
አርኖልድ

🗣"ለዚህ ክለብ ያለኝ ፍቅር መቼም አይሞትም!"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
📉| በዓለም ላይ በጣም ውድ የሆኑ አሰልጣኞች ዓመታዊ ደሞዝ አርነ ስሎት በ6.4 ሚሊዮን ፓውንድ 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

አስቡት በዓለም ላይ ነው😮‍💨

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ሊቨርፑል አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ ጀምሯል ፤ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ምርጡን ቡድን ለመገንባት የትልቅ የክረምት ወቅት እንደሚሆን በቃለ መጠይቆች እና በውስጥ ስብሰባዎች (በአስተዳዳሪዎች መካከል ያሉ የግል ስብሰባዎች) ተደርገዋል።

ይህ በሚቀጥለው ጊዜ አርኔ ስሎት በአሰላለፍ ላይ ብዙ ለውጦችን እንደሚያደርግ፣ ጨዋታውን የሙከራ ወይም የኳስ ቁጥጥር ብቻ እንዳይሆን እና አሰላለፉ ጥራት እንደማይቀንስ ያረጋግጣሉ።

[ክሪስ ባስኮምቤ] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
አርኖልድ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ያሳለፈው ውሳኔ የመጨረሻ ሲሆን ሌላ 2ኛ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ካነሳ በኋላ ክለቡን ይሰናበታል።

ትሬንት ወደ ሪያል ማድሪድ በአምስት አመት ኮንትራት ለመዘዋወር ሰነዶች እየተዘጋጁ ሲሆን የቃል ስምምነትም ላይ ተደርሷል።

[Fabrizio Romano] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Reposted from:
Hulusport avatar
Hulusport
💰 በወር እስከ 1,000,000 ብር ድረስ ያሸንፉ! 🤑

ብዙ ይወራረዱ ፣ ነጥቦችን ይሰብስቡ ፣ የመሪ ደረጃውን ይቆጣጠሩ ! 🏆

⏰ ከሚያዚያ 23 ጀምሮ : በየዕለቱ 35,000ብር ያሸንፉ!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተጫወቱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

🎯 ከ 1-10 ደረጃ ላይ ያሉትን ተጫዋቾች በእያንዳንዱ ዙር 3,500ብር እንሸልማለን!

🏅 ለሚጫወቱት እያንዳንዱ ውርርድ ነጥብ ያግኙ - ብዙ ነጥብ ባገኙ ቁጥር ደረጃዎ ከፍ ይላል!

@hulusport_et
ሪያል ማድሪድ ፈልጎህ አልሄድም የምትለው የጄራርድ አይነት የሊቨርፑላዊነት መንፈስ ከተላበስክ ብቻ ነው !

TRUE LEGEND GERRARD ! ❤️🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
አርኖልድ

🗣"በህይወቴ የወሰንኩት ከባዱ ውሳኔ ይሄ ነው!"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ ጃሬል ኳንሳህ :-

"ኳንሳህ ሊቨርፑልን ሊለቅ ይችላል፤ ነገርግን ክለቡ እሱን ለመሸጥ አይፈልግም ፤ ይልቁንም የኳንሳህ ጥሩ አቋም የኒውካስልን እና የበርካታ የጀርመን ክለቦችን ፍላጎት ስቧል ፤ ጃሬል ኳንሳህ በዚህ ክረምት ብዙ ፍላጎት ያለው ይመስላል እና የእሱን አማራጮች ግምት ውስጥ ማስገባት አለበት።"

[Fabrizio Romano via YouTube ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስከምንገናኝ ድረስ መልካም አዳር ! ❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
በካራቦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ በኒውካስትል 2-0 እየተመራን ሳለ በስታድየም ውስጥ የትሬንት ወንድም እና ወኪል በንደዚ መልኩ እየሳቁ ነበር..!
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የሊቨርፑል ሌጀንድ ነው ብለው ያስባሉ ?

አዎ - 🔥
አይ - 💔

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🚨ሊቨርፑል ከፍተኛ ደሞዝ አቅርቦለት ነበር ነገር ግን የአርኖልድ መልሱ እምቢ ነበር!

🥇Paul joyce

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🚨ትክክለኛው የሊቨርፑል X ገፅ አርኖልድ እንደሚለቅ ይፋ አርጓል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Reposted from:
Hulusport avatar
Hulusport
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉
ቫንዳይክ በኢንስታግራም ስቶሪው !

"Imagine being us" 😍❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
Shown 1 - 24 of 3 869
Log in to unlock more functionality.