Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
Light avatar
Light
Light avatar
Light
07.05.202509:51
Track Title ፦ 11 እረኛዬ
Volume(ቁጥር)፦ 2
Album Title ፦ ላምልክህ
Singer Name፦ ዝናሽ ታያቸው
DV 2026 ውጤት ይፋ ሆነ!

መልካም እድል ለውድ ኢትዮጵያውያን!

በፈረንጆቹ 2026 ወደ አሜሪካ ለመሄድ እድላቸውን ለመሞከር ባለፈው ዓመት (October 2 to November 7, 2024) ለDV ሎተሪ የተመዘገባችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ዛሬ የአሜሪካ መንግስት በይፋ የDV 2026 እድለኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል!

ውጤቱን ለመመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም። የአሜሪካ መንግስት ይፋዊ ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀጥታ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።

ይህ ነው ይፋዊው ድረ ገጽ፡ https://dvprogram.state.gov/ESC/

ይህንን ሊንክ በመጠቀም እድላችሁን ገብታችሁ ተመልከቱ!

ውጤቱ የወጣላችሁ እድለኞች እስከሚቀጥለው ዓመት መስከረም ወር ድረስ አስፈላጊውን የኢሚግሬሽን ሂደቶች አጠናቃችሁ ወደ አሜሪካ መግባት ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ያገኛችሁት እድል ይሰረዛል !
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ?

@Free_wave1
Reposted from:
ማስታወቂያ avatar
ማስታወቂያ
21.04.202507:58
❓ጥያቄ❓


✅ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው❓🎁
18.04.202517:30
🌳ምን አይነት መንፈሰዊ ትምህርት ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
06.05.202503:44
ራዕይ 4 ለይ የተጠቀሱት 24 ሽማግሌዎች እነማን ናቸው?

የዮሐንስ ራእይ 4:4
በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።
ምን አይነት መዝሙር 🎹 ይፈልጋሉ ?

wave ለመግባታ 2000 በላይ sub ያላችሁ inbox me 👇
@free_wave1
25.04.202504:57
💕 እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ዘር እንደ እራሱ መልክ እና ፀባይ አድርጎ ሲፈጥር አንድ ነገር ብቻ የማያመሳስለን ነገር ፈጥሯል እሱም እንቅልፍ ነው ።
እኛ ተኝተን ስንነቃ እርሱ እኛን ሲጠብቀን ያድራል እንጂ አይተኛም አያንቀላፋም ። በሰላም ስላሳደረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ❤


“እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።”
— መዝሙር 3፥5

“ከዚህም በኋላ ነቃሁ ተመለከትሁም፥ እንቅልፌም ጣፋጭ ሆነልኝ።”
— ኤርምያስ 31፥26




🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤
⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።
18.04.202508:54
Today is "Good Friday" for us
But "Bad Friday" for Christ
❤️
….እርሱ የሚከፍተውን ማንም አይዘጋውም!!!
“ይህ፥ ቅዱስና እውነተኛ ከሆነው፥ የዳዊት ቤት ቊልፍ ከያዘው የተነገረ ነው፤ እርሱ የሚከፍተውን ማንም አይዘጋውም፤ እርሱ የሚዘጋውንም ማንም አይከፍተውም።”
የዮሐንስ ራእይ 3 : 7 አማ05
እርሱ የከፈተልልን በር ማንም ሊዘጋብን አይችልም ስለዚህ እርሱን ጥብቅ አድርገን እንያዘው።

🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
Reposted from:
ማስታወቂያ avatar
ማስታወቂያ
30.04.202516:24
🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel ➕ @yonaaa125
28.04.202514:30
❤️ ዘማሪት ዘሪቱ ከበደ
ማፅናናትህ (Live Album)
Join us @maranata_mez
@maranata_mez
የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1
18.04.202519:05
ዘማሪት : መስከረም ጌቱ
ርዕስ : ቤዛዬ


🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1
04.05.202509:50
💕 "ነገ የማትሆኑትን ዛሬ አትለማመዱ!
ነገ የምትሆኑት ዛሬ የተለማመዳችሁትን ነግር ነው እና"

“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
  — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7


🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
30.04.202503:52
💕 ሰይጣን ኢየሱስ ለይ ምንም ማድረግ አይችልም።

“የዚህ ዓለም ገዥ ይመጣልና በእኔ ላይም አንዳች የለውም፤”
  — ዮሐንስ 14፥30

💕 እኛ ክርስቲያኖች በክርስቶስ የምንኖር ከሆነ ክርስቶስ በእኛ የሚኖር ከሆነ በእኛ ለይም ምንም ማድረግ አይችልም።

“እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥20

“እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።”
— ሉቃስ 10፥19



🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
🟠 ዘማሪት ዘሪቱ ከበደ 🟡
ማፅናናትህ (Live Album)
Join us @maranata_mez
18.04.202518:11
16.04.202510:27
💕 እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ለሚያውቅ ሰው፣ ሁሉም ነገር በጊዜው ከእጁ ይገባል!

መክብብ 3፥1
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤”

       
Shown 1 - 24 of 113
Log in to unlock more functionality.