Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Ethio Sigma avatar

Ethio Sigma

TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateMar 25, 2025
Added to TGlist
Mar 30, 2025
Linked chat

Latest posts in group "Ethio Sigma"

➨ አስተውል ፦

አብሮህ የዋለ ሁሉ ጓደኛህ አይደለም ፤ የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅ አይደለም ፤ታማኝ የሆንክለት ሁሉ ታማኝ እንደማይሆንልህ እወቅ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
ታዋቂው ባለሀብት ቢል ጌትስ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ ፦

" የተሳሳተ ባቡር ላይ ከተሳፈርክ በፍጥነት በቀጣዩ ፌርማታ መውረድ አለብህ ፤ ለመውረድ በዘገየህ ቁጥር የመመለሻው ዋጋ እየጨመረ ይሄዳል ።" ሲል ተናግሯል ።

የተስማማ ! 💯❤️🔥

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE' @Ethio_Sigma_Boyy
➨ አስተውል :

◉ ሕይወት አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ
◉ ሁሉም ነገር ጥሩ በሚሆንበት ጊዜም ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ

በደስታም ሆነ በሀዘን ውስጥ ሁሌም ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ ፤ እንጂ ስታዝን ወደ ፈጣሪ ቤት ፣ ሲሳካ እና ነገሮች ጥሩ ሲሆኑ ወደ ጭፈራ ቤት እና አላግባብ አትሂድ ፤ መጀመሪያህም ፈጣሪ እንዲሁም መጨረሻህም ፈጣሪ እንደሆነ እወቅ ።f

ተግባባን ጀግኖች ! 🙏❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
ስለማታውቁት ነገር አላውቅም ማለት ልመዱ ፤ የማይመስል ነገር ከማውራት ተጠበቁ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
➨ አስተውል ፦

ነገ ጎዳና ላይ ስትወጣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ ለሚያልፍ ሰው እንዲሁም ሲቸገርህ እና ስትወድቅ ፊቱን ለሚያዞርብህ ሰው

እነሱ ምን አሉኝ እያልክ ራስህን አታስጨንቅ ፤ ሰው ምንም ብትሰራ መናገሩን አያቆሙም ስለዚህ ሰው ምን ይለኛል ብለህ እየተጨነቅ መኖር የሚገባህን ህይወት ሳትኖር እንዳትሞት ፤ ሞኝ አትሁን ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy

Records

02.05.202523:59
16Subscribers
30.03.202523:59
200Citation index
28.02.202514:59
571Average views per post
30.03.202514:59
571Average views per ad post
30.03.202514:59
1.58%ER
28.02.202514:59
11420.00%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
MAR '25APR '25APR '25APR '25APR '25MAY '25MAY '25

Popular posts Ethio Sigma

Log in to unlock more functionality.