Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
ዳና🐾 avatar

ዳና🐾

👉 ከዘረኝነት እና ከሀይማኖት ትንኮሳ ፍፁም የፀዳ ፍቅር ቁምነገር እና ተዝናኖት የሚፈጥሩ የተመረጡ እጅግ ውብ ሀሳቦች ብቻ የሚንፀባረቁበት የእናንተው ቻናል ነው።
👉 ለብዙዎች ደርሶ ሰፊ ለውጥ ያመጣ ዘንድ ለወዳጅ ጓደኞቻቹ ማገራት አይርሱ።
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateApr 25, 2024
Added to TGlist
Feb 19, 2025

Records

15.05.202523:59
566Subscribers
10.11.202423:59
0Citation index
17.05.202523:59
1KAverage views per post
19.05.202520:09
0Average views per ad post
08.05.202510:07
3.26%ER
08.05.202523:27
188.27%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25MAY '25

Popular posts ዳና🐾

11.05.202508:15
[ወንድ ልጅ ለምን አያገባም?]

∞  ∞  ∞  ∞  ∞

ስሚ።

በምሳሌ ላስረዳሽና፦ ወንድ ልጅ ከገቢው ላይ በወር 20,000 ብር ቢያስቀምጥ፣ በአመት 240,000 ይሆናል። ወንድ ልጅ ለቀጣይ አመታት ከወርሃዊ ደሞዙ/ገቢው ላይ በየወሩ 20 ሺህ ብር ለቀጣይ አስር አመታት ቢቆጥብ፦

20,000*12*10 = 2,400,000 ይሆናል።

#ሀ

ወንድ ልጅ በወር 20 ሺህ ብር የሚያስቆጥብ ገቢ የለውም። ዳኛ፣ ሐኪም፣ ባንከር የምትያቸው ቴክኖክራቶች በአማካይ ያን ያህል ሴቭ አያደርጉም።

#ለ

ወንድ ልጅ ለአስር አመታት ወጥሮ በወር 20 ሺህ ብር ቢቆጥብ ራሱ ያሪስ እንጂ ቤት አይገዛም። ከአስር አመት በኋላ ያሪስ አስር ሚልዮን ብር ይገባል።

#ሐ

ወንድ ልጅ በሌላ መንገድ እንጂ በተለመደው መንገድ እንደማያልፍለት ሐገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ሐቅ ነው። 

እና።

ወንድ ልጅ በሌላ መንገድ በርግዶለት ሰው እስኪሆን፣ እስኪያልፍለት ድረስ አድፍጦ በት በቱን ይባጠሳል። እንጂ ለምን ብሎ ያገባል?

ወጥር ወንድሜ ወጥር።
ሞክር ጌታዬ ሞክር።
ልክ ሲያልፍልህ አግባ።

©ኢዮብ

#ዳና
28.04.202504:57
A child is the worst investment on earth. ሲረገዝ ጀምሮ የአልጋ የከፈላቹትን ጨምረህ እስከ 12ኛ ክፍል ያወጣቹትን ምታው ። ከዛ 12 ጨርሶ ኮሌጅ ሲገባ (አድሎህ የመንግስት ቢገባ እንኳን) ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የሚፈልጥህን ጨምርበት።

ከዛ ያን መናኛ ዲግሪ እና ባለ 12 ፍሎር ሱሱን ተሸክሞ ይመጣና ቆለጡን አራርቆ ይዘፈዘፍብሀል። እስከ ቅንድቡ እየበላ አንድ ሁለት አመት የስራ መፈለጊያ እየተቀበለህ ሸለመው ጋር ይቅማል።

አልፎ አልፎም ዞር ስትል ከኪስህ እና ከቁራሌው ጋር ያለውን ዲኘሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል። እሰካሁን ያለውን እና የላጠውን ጨጓራ የታከምክበትን ሂሳቡ ላይ አክለው።

በቄስ እና ፓሊስ ተመክሮ ስራ ቢጀምር ራሱ ልብ እስኪዛ ተብሎ እስከ ሀምሳሁለት አመቱ እንደ ቀትር ሰይጣን በፀበል ራሱ አይወጣም። ከርሱን ደምር።

በአንድ pullout ይሄን ሁላ ብር እና ጤናህን አድነህ.... አይን የሆነ ቦታ ላይ ቤት ገዝተህ ሸንሽነህ እያከራየህ.... የብብትህን ፀጉር በርገንዲ እየተቀባህ መኖር ትችላለህ!
ሳብ ወንድሜ.... አፍነህ ሳብ.... ፋልአውት

🤣🤣


#ዳና
13.05.202516:41
መንግሥት የኛ ሀገር ሀኪሞች ስራ ካቆሙ ከውጭ እንደሚያመጣ ሰማን ። ይሄ ጥሩ ነው በውነቱ። ችግሩ አንድ ፓኪስታናዊ ሀኪም የኢትዮጵያን ታማሚ በምንም ሁኔታ አያክምም እያልን ነው።

ላስረዳ ፦ ከህክምና ቀዳሚ ነገሮች patient history ነው። ይሄ ፓኪስታናዊ " መላ ሰውነቴን አርገፍግፎ እንደገና ወገቤን ይከረክርና ደሞ አሁንም አለድልዶ ይነሳብኛል። ከብሽሽቴ አንስቶ እስከ ቁርበቴ ውርር ያደርገኝና ጉሮሮዬን ጠምዝዞ ደፍቶ ከጣለኝ በኋላ ሰቅስቆ አንስቶ ይቀውረኛል" ከሚለው የታማሚ ሂስትሪ ላይ ገብቶት መድሃኒት አዞ ማዳን ከቻለ ይሞክር🫶😂😂

via fb
Log in to unlock more functionality.