17.04.202512:25
It's Exam Time!!!
16.04.202507:24
➥ Home page Grade 12 የሚለውን ውስጥ ግቡ፣
➥Attendance በውስጥ " i'm present now, go to class " የሚለውን click አርጉና
➥ mid& Model Exam በሚለው ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።
App ለማውረድ 👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
➥Attendance በውስጥ " i'm present now, go to class " የሚለውን click አርጉና
➥ mid& Model Exam በሚለው ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።
App ለማውረድ 👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
15.04.202518:45
ይህን ቻናል ቢያንስ 10 ጓደኞቻችሁ Join እንዲያደርጉ በማድረግ ፈተናውን በነፃ መፈተን ትችላላችሁ።
ለክፍል ጓደኞቻቸው Share በማድረግ፣
Class Group post በማድረግ አልያም፣
share ማድረጋችሁን የሚያሳይ photo ( screenshot) እና ስልክ ቁጥራችሁን በዚህ ላኩልን👇
@EntrancehubAdminbot
ለክፍል ጓደኞቻቸው Share በማድረግ፣
Class Group post በማድረግ አልያም፣
share ማድረጋችሁን የሚያሳይ photo ( screenshot) እና ስልክ ቁጥራችሁን በዚህ ላኩልን👇
@EntrancehubAdminbot
13.04.202511:09
MODEL EXAM schedule.
🟢Wednesday :
➻ Chemistry
➻History
🟢Thursday :
➭English
➭ Aptitude
🟢 Friday :
➭Economics
➭Physics
🟢 Saturday
➥ Biology
➥ Geography
Total Mark:- 500
የፈተናው ሰዓት ከጧቱ 1:00 ጀምሮ ለ24 ሰዓት ክፍት ስለምሆን በሚመቻችሁ ሰዓት መፈተን ትችላላችሁ። ውጤት ፈተናው ስያልቅ የሚታዩት ይሆናል።

05.04.202507:32
90_Day_Challenge
🗓Week 3
➝Department:- Natural Science
📔Subject : Grade 12 Unit 3 Energy Transformation
attendance ከሞላቹ በኋላ የትላንቱን Week 3 ማብራሪያ remove በማድረግ ድጋሚ Download ስታደርጉት update የሆነውን ሁሉንም ታገኛላቹ።
የዛሬው ትምህርት የሚይዛቸው👇
➜ has full video ✅
➜ has Amharic explanation ✅
➜ Has quiz ✅
➜ Has full pdf ✅
Attendance መሙላት እንዳትረሱ
See here
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
መመዝገብ ከፈለጋቹ➩ @entrancehub_admin

04.04.202518:01
ዝግጁ ናቹ......
16.04.202519:49
Physics examiner program!
የነገው ሙሉ ፕሮግራም ውሎ!
ፈተና ላይ ሊመጡ የሚችሉትን የጥያቄ አይነቶች፣ ሊያሸውዱ የሚችሉ ነጥቦችን፣ እና ፈታኞች ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቁልፍ ሀሳቦች አስቀድመን መለየት።
○ ሂደት: ለእያንዳንዱ ወሳኝ ርዕስ፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እንጠይቃለን፦ Check ፈታኙ ከዚህ ርዕስ ምን ሊጠይቅ ይችላል? (የ ፅንሰ-ሀሳብ? የ ስሌት? የ ግራፍ ትርጓሜ? ንፅፅር?)
○ Check ተማሪዎችን ለማሸወድ የትኛው ነጥብ ላይ ሊጠቀሙ ይችላሉ? (ለምሳሌ ዩኒት መቀያየር፣ ልዩ ሁኔታዎች፣ ተመሳሳይ የሚመስሉ መልሶች...)
○ Check ይህንን ጥያቄ ለመመለስ በጣም አስፈላጊው ቁልፍ ነጥብ ወይም ሚስጥር ምንድን ነው?
#Premium ተማሪዎች ነገ ከ እንግሊዝኛ ፈትና ብኋላ እንደተለመደው Inspire Note በ Physics እንገናኛለን ።
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin

15.04.202518:37
የሆነ ትንሽ Task በመስራት ይህን Model Exam በነፃ መስራት ትፈልጋላችሁ?😍
09.04.202519:32
Model exam is for only registered students.
🟢 Alpha plan registered ✔️
🟢 Standard plan student ✔️
Also you can enroll for only model exam(50ETB)
🟢 Alpha plan registered ✔️
🟢 Standard plan student ✔️
Also you can enroll for only model exam(50ETB)
04.04.202518:55
🥰2017 ትም ያልፋል........ ‼️
2017 ትም ያልፎ ለ 2018 ተራውን መልቀቁ አይቀርም👍፤ ደግሞ ለሚመጣው ይህ ዛሬ አዲስ 2017 ያረጅብንና አሮጌው አመት ብለን መጥራታችን የማይቀር ነው😇 ፤ አመታቶች ማለፍ ስላለባቸው ያልፉሉ🤔፤እናንተ ግን አትሸወዱ😏 በሚያልፉ አመታቶች ውስጥ ነጋቹን መስራታቹን አታቋርጡ🥰፤ ለብርቱዎች ጠንክረው ስራቸውን እንዲሰሩ አመታቶች ይጨመርላቸዋል🥳፤ ለሰነፎች ግን በየጊዜው በህይወት ላይ ምንም ዓይነት አዲስ ነገር ሳይጨምሩ 🥹 ወራቶች አመታትን እየወለዱባቸውን ያስደነግጧቸዋል😭፤ እናንተ ከየትኞቹ እንደሆናቹ አላውቅም ግን ይህንን እውነት እወቁ 2017 ትም ያልፋል😇፤ ስለዚህ በተቻላቹ መጠን በዚህ አመት መስራት ያለባቹን ሰርታቹ ለማለፍ ሞክሩ።
📌መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ
➠ በወደቅክ ቁጥር ተነስ
➠ በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል።
➠ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር።
➠ ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡
መልካም ሌሊት ተመኘን
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia🥰

04.04.202516:35
ዛሬ 3 ሰአት ሲሆን በ App ካስተማርነው Grade 11 Biology Unit 2 Animals አንዳንድ ጥያቄዎችን ወይም Quiz በዚሁ channel ላይ እንሰራለን ።
3 :00 ጠብቁን☺️ እስከዛው ለጓደኞቻቹ ሊጠቅማቸው ስለሚችል share አድርጉላቸው።
@EntranceHubEthiopia
3 :00 ጠብቁን☺️ እስከዛው ለጓደኞቻቹ ሊጠቅማቸው ስለሚችል share አድርጉላቸው።
@EntranceHubEthiopia
16.04.202516:14
የዛሬው ፈተና እንዴት ነው?
16.04.202507:12
Open for All 👍

15.04.202517:47
⚠️ATTENTION!
You have a model exam tomorrow.
🔰 Natural Science: Chemistry
🔰Social Science: History
Exam will open 2:00 Local time. You can access after 2:00 any time for 24 hours.
---------------------------------------
🟢ማሳሰቢያ:
ነገ የመጀመሪያውን Model Exam የምንጀምርበት ቀን ስለሆነ ለፈተና ዝግጁ ሆኑ።
ፈተናውን ከ2:00 ጀምሮ በ Application ማግኘት ትችላላችሁ፣ ለ24 ሰዓት ውስጥ በሚመቻችሁ ሰዓት መስራት ትችላላችሁ።

09.04.202519:25
ቀጣይ ሳምንት
ሐሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
Model Exam 1
ይኖራችኋል።
የፈተናው ይዘት: 100% Entrance Exam Questions.
አጠቃላይ ከ500 ( Excepts Maths ) ውጤት ይያዛል።
ስለፈተናው ይዛት እና የሚያጠቃልለው Topic በዚህ Weekend እናሳውቃለን
ሐሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
Model Exam 1
ይኖራችኋል።
የፈተናው ይዘት: 100% Entrance Exam Questions.
አጠቃላይ ከ500 ( Excepts Maths ) ውጤት ይያዛል።
ስለፈተናው ይዛት እና የሚያጠቃልለው Topic በዚህ Weekend እናሳውቃለን
04.04.202518:44
🎲 Quiz 'Classification ... Quiz'
Be ready!
🖊 10 questions · ⏱ 1 min
Be ready!
🖊 10 questions · ⏱ 1 min
02.04.202517:11
Geography Map reading part 1
በነገራችን ለይ እኛ ምናዘጋጀው ኖት የመፅሐፉ ዋና ዋና ነጥቦች ስለሆነ ዝርዝር መረጀ ለማግኘት Textbooks አየት አድርጉት
@EntranceHubEthiopia
በነገራችን ለይ እኛ ምናዘጋጀው ኖት የመፅሐፉ ዋና ዋና ነጥቦች ስለሆነ ዝርዝር መረጀ ለማግኘት Textbooks አየት አድርጉት
@EntranceHubEthiopia
16.04.202507:25
15.04.202519:02
ለ18 ተማሪዎች እስካሁን Free access ተከፍቶላቸዋል👍
መፈተን የምትፈልጉ እና ከዚህ በፊት ያልተመዘገባችሁ ይህን እድል ተጠቀሙበት ለተወሰነ ሰው ብዛት ብቻ ነው።
100 ተማሪዎች ከሞሉ እናቆማለን።
መፈተን የምትፈልጉ እና ከዚህ በፊት ያልተመዘገባችሁ ይህን እድል ተጠቀሙበት ለተወሰነ ሰው ብዛት ብቻ ነው።
100 ተማሪዎች ከሞሉ እናቆማለን።
13.04.202511:15
የተገለፁትን Topic ተዘጋጁ።
@EntrancehubEthiopia
@EntrancehubEthiopia
06.04.202512:04
በነገራችን ላይ MODEL EXAM እየደረሰ ነው🫡።
በModel Exam ውጤት 600 ነው ምያዘው።
ሁሉም ጥያቄዎች የEntrance Exam ናቸው ምሆኑት።
🫵 ዝግጅት እያደረጋችሁ ነው።
በModel Exam ውጤት 600 ነው ምያዘው።
ሁሉም ጥያቄዎች የEntrance Exam ናቸው ምሆኑት።
🫵 ዝግጅት እያደረጋችሁ ነው።
04.04.202518:44
አሁን የምለቅላቹ 10 ጥያቄ Quiz Bot ላይ Start ብላቹ እራሳችሁን ፈትሹ👇👇
02.04.202517:08
📄Chemistry practice Questions
📕Grade 9
📑Mole and Stoichiometry
100% useful for Entrance Examination
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin
📕Grade 9
📑Mole and Stoichiometry
100% useful for Entrance Examination
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin
Shown 1 - 24 of 46
Log in to unlock more functionality.