Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የኛ አርሰናል™ avatar
የኛ አርሰናል™
የኛ አርሰናል™ avatar
የኛ አርሰናል™
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Happy birthday ለኮኮብዋ freyagodfreyyy 🥳

🎂🎂🎂🎂🎂


የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@GalleryArsenal
📌 የጨዋታ ቀን ጉዞ ወደ ፓሪስ 🍸

⚽️ ፒኤስጂ  🆚 አርሰናል ⚽️
       AGG 🗼 1-0 ⚽️

ክለባችን ዛሬ ምሽት የፓሪሱን ክለብ ለመረምረም የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል ሆኖም ከጨዋታው በፊት ስለ ጨዋታው አጠር ያለች ዳሰሳ ጀባ እንበላቹ  !🤗

🗓 የ ጨዋታ ቀን --> ዛሬ ምሽት
⏰ የ ጨዋታ ሰዓት --> ምሽት 04:00
👨‍🦰 የመሀል ዳኛ--> ፍሊክስ ዝዋየር
⚽️ የ ጨዋታ ሜዳ --> ፓሪክ ዴ ፕሪንስ ስቴዲየም

🔘 ቅድመ ጨዋታ ትንተና

✓ የቡድን ዜናዎች
✓ እውነታዎች እና የእርስ በርስ ግንኙነት
✓ የጨዋታ ግምቶች
✓ ግምታዊ አሰላለፍ
✓ ወሳኝ ነጥቦች

🔘  የ ቡድን ዜና

🗼 ፒኤስጂ

-  በፓሪሱ ክለብ በኩል በመጀመሪያው የኤምሬትስ ጨዋታ ብቸኛውን የማሸነፊያ ጎል ያክቆጠረው ዴምቤሌ ጨዋታውን አቋርጦ መውጣቱ ይታወቃል ነገር ግን ልምምድ መጀመሩ እና ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑ ለዛሬው ጨዋታ ብቁ ይሆናል ተብሎም ይጠበቃል ፤ ኪምፔምቤ በጉዳት ምክንያት ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ነው !

⚽️ አርሰናል

- በክለባችን በኩል ቶማስ ፓርቴ በመጀመሪያው ጨዋታ በቅጣት ምክንያት ያልተሰፈ ሲሆን በዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ነው በጨዋታውም ልዩነት ፈጣሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል !

- ጁሪያን ቲምበር እና ረካርዶ ካላፊዮሪ ሙሉ ለሙሉ ወደ ልምምድ የተመለሱ ሲሆን ለጨዋታው ብቁ መሆናቸው ተረጋግጧል !

- ጋብርኤል ማጋሌሽ ፣ ካይ ሀቨርትዝ ፣ ጆርጂንሆ ፣ ጋብሬል ጄሱስ እና ታካሂሮ ቶሚያሱ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ናቸው !

🔘 የእርስ በእርስ ግንኙነቾች እና እውነታዎች

✓ ፒኢሴጂ ከ አርሰናል 6 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን አርሰናል 2 ጊዜ በማሸነፍ የበላይቱን ሲይዝ ፔኤስጂ ደግሞ አንድ ጨዋታ ብቻ አሸንፏል በ 3 ጨዋታዎች ደግሞ ነጥብ ተጋርተው ወተዋል

✓ ፒኤስጂ ካደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ውስጥ 2 ጨዋታዎችን ሲያሸንፍ 2 ጨዋታዎችን ደግሞ ተሸንፏል በአንድ ጨዋታ ደሞ ነጥብ ተጋርቷል !

✓ ክለባችን አርሰናል ካለፉት 5 ካደረጋቸው ጨዋታዎች በፓሪሱ ክለብ ጋር ተመሳሳይ ቁጥራዊ መረጃ ሲኖራቸው 2 አሸነፉ ፣ 2 ተሸነፉ 1 ጨዋታ ደግሞ ነጥብ ተጋርተዋል !

🔘 ግምታዊ አሰላለፍ

🗼 ፒኤስጂ

• ዶርሩማ ፣ ሀኪሚ ፣ ማርኪኒዮስ ፣ ፓቾ ፣ ሜንዴስ ፣ ኔቬስ ፣ ቪቲንሀ ፣ ሩይዝ ፣ ዱዌ ፣ ዴምቤሌ እና ክቫርስትኬሊያ

⚽️ አርሰናል

• ራያ ፣ ቲምበር ፣ ሳሊባ ፣ ኪዊየር ፣ ስኬሊ ፣ ፓርቴ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ሳካ ፣ ሜሪኖ እና ማርቲኔሊ

🔘 የውጤት ግምቶች

✓  [ Who Scored ]
 🗼 ፒኤስጂ 2-1 አርሰናል ⚽️

🔘 ወሳኝ ነጥቦች

- በመጀመሪያው ጨዋታ ፒኤስጂ አርሰናልን 1ለ0 ማሸነፉን እናስታውሳለን ሆኖም በጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች መካከል ብዙ የግብ እድሎችን ሲያመክኑ ተመልክተናል ፤ ጨዋታውም በጠባብ ውጤት መጠናቀቁ የዛሬውን ጨዋታ ተጠባቂ ያደርገዋል !

- ክቸባችን በመጀመሪያው ጨዋታ የፓርቴ አለመኖር እና የሱን ቦታ በብቃት የሚሸፍን ባለመኖሩ ብዙ ክፍተቶችን ተመልክተናን በፓሪሱ ክለብም በእጅጉ ተበልጠን ተመልክተናል ሆኖም አጥቂዎቻቸው በሚያመክኑት የጎል እድሎች ዋጋ ከፍለው ወተዋል !

- በፒኤስጂ በኩል የተለያዩ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች ድንቅ እንቅስቃሴ በመጀመሪያው ጨዋታ አስመልክተነዋል ሆኖም ግን ብዙ ያለቀለት የግብ እድሎችን ሲያመክኑ ተመልክተናል ይህም ለኛ ጥሩ እድል ፈጥሮልናል !

- ፒኤስጂዎች ሳካን ለማቆም ብዙ ተጫዋቾችን ይመዶባሉ ይህም በነፃነት እንዳናጠቃ ያደርገና ማርቲኔሊ እና ትሮሳርድ በዛሬው ጨዋታ ስህተታቸውን አርመው ያገኙትን እድል በመጠቀም ወደ ፍፃሜው ማለፍ አለብን !

ጨዋታው እንኪደርስ ያለውን መረጃዎች በፍጥነት ለማድረስ እንሞክራለን የእናንተም ማበረታታት እንዳይለየት መልካም የጨዋታ ቀን !❤️

የኪንግ ካይ አድናቂ ከሆኑ 👇

@kaihavertz_27
@kaihavertz_27
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በx ገፃቸው ያጋሩት ምስል!😍

የእንቁ ልጃችን የሳካ አድናቂ ከሆኑ 👇

@Bukayoosaka_7
@Bukayoosaka_7
🗼

MLS ⚪️🔴 🔥🔥🔥🔥

የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

SHARE''
🤳@GalleryArsenal
💫 ተጠባቂውን ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት፣ ይገምቱ ይሽለሙ! 🎁🎉

🇫🇷ፒኤስጂ ከ አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ ምሽት 4 ሰአት ላይ ጨዋታው ይጀምራል። ትክክለኛውን ውጤት ገምተው ላገኙ  ለሦስት የየኛ አርሰናል፡ ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው የሀምሳ የሀምሳ ብር የሞባይል ካርድ፡ እንደተለመደው ሁሉ እንሸልማለን! 🔥



የቀደሙ ትክክለኛ  ገማቾች ብቻ ይሸለማሉ! 🎉

ታዲያ ከእናንተ የሚጠበቀው ከስር ባስቀመጥነው፣ የየኛ አርሰናል ቴሌግራም ቻናል ሊንክ ተጠቅማችሁ፣ Join በማለት፤ .....ግምትዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

👉 https://t.me/YEGNA_ARSENAL_ETH



መልካም ዕድል!

SHARE''
🤳@YEGNA_ARSENAL_ETH
አራት ሰዓት ብቻ ቀረን ለጨዋታው እስቲ ደመቅ አድርጉት !🥵

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@ArsenalTroll13
ሚኬል አርቴታ ስለ ፒኤስጂ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ 🗣

" እሱን ለማሸነፍ በጉጉት እየጠበቅኩ ነው "


@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
እስቲ አስቡት Gabriel Magalhães በዛሬ ጨዋታ በኖር 🥹❤️❤️

⚪️🔴


የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@GalleryArsenal
አርሰናል በጥር ወር ከስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሉ የፒኤስጂውን ኮከብ ሊ ካንግን በክረምቱ ለማስፈረም ሌላ እንቅስቃሴ ያደርጋል።

(ምንጭ TheSunFootball)

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@ArsenalTroll13
Big Game Player 🔥

የእንቁ ልጃችን የሳካ አድናቂ ከሆኑ 👇

@Bukayoosaka_7
@Bukayoosaka_7
እስኪ የጨዋታ ግምት አስቀምጡ ቤተሰብ ከሞላ ጎደል እኔ ጨዋታው እስከ ጭማሪ ሰዓት ሚሄድ ይመስለኛል

አርሰናል 2-2 ፒየስጂ

እናንተስ?👇

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
we are here to make history🫡


የእንቁ ልጃችን የሳካ አድናቂ ከሆኑ👇

@Bukayoosaka_7
@Bukayoosaka_7
REMONTADA !?

የኪንግ ካይ አድናቂ ከሆኑ 👇

@kaihavertz_27
@kaihavertz_27
ዛሬ ከዚህ ቡድን ምን እንጠብቅ!🫡

የኪንግ ካይ አድናቂ ከሆኑ 👇

@kaihavertz_27
@kaihavertz_27
አርሴን ቬንገር 🗣

እስካመንክ ድረስ ሁሉም ይቻላል


የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@GalleryArsenal
በዛሬው ጨዋታ የምንጠቀመው ማለያ !

#PSGARS | #UCL

@kaihavertz_27
@kaihavertz_27
07.05.202504:58
በአጠቃላይ ክለባችን አርሰናል በትልቅ አስደናቂ ጉዞ ላይ ቢሆንም የኢንተር እና ባርሳ ጨዋታ ግን ገና ብዙ ስራዎች እንደሚጠብቁን አሳይቶናል። እንግሊዝ ውስጥ ከምርጦቹ አንዱ ሆነናል አውሮፓ ውስጥ ያለው standard ግን ይለያል!

ሌላው የኢንተር እና ባርሳ ጨዋታ ያስረዳን ነገር እግር ኳስ ከዋንጫ ያለፈ ነው። ነገሮች ፍትሀዊ ቢሆኑ ሁለቱም ክብር ይገባቸው ነበር ነገር ግን ኢንተር በፍፃሜው ይሸነፍ ይሆናል ማን ያውቃል?

ስለዚህ ምን ግዜም የቡድናችንን አቋም ስንለካ ቅድምያ ማየት ያለብን "እንደ ቡድን የቱ ጋር ነን" የሚለውን እንጂ የቱን ዋንጫ አሳክተናል የሚለው ብቻ መሆን የለበትም።. የሆነው ሁኖ እስኪ ቸር ወሬ ያሰማን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/ArsenalTroll13
🐐 ስተርሊንግ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን በIG ገፁ ይፋ አድርጓል!😌

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

SHARE''
🤳@ArsenalTroll13
ፓሪስ ላይ የሙኒክን ትኬት የሚቆርጠው የኢንተር ተፋላሚ አመሻሹ ላይ ...

መቼስ የኢንተርና ባርሳን ጨዋታ ለተመለከተ + የቀደሙ የሻምፒዬንስ ሊግ ምሽቶችን ላስታወሰ ምንም ነገር ሊፈጠር እንደሚችል ቢጠብቅ ሞኝም ነብይም አያስብለውምና

እኔ በበኩሌ በቶማስ አለመኖር ገጥሞን የነበረው መፋለስ በቶማስ ወደ ስብስቡ መመለስ ይስተካከላል የሚል ግምት ስላለኝ በምሽቱ ጨዋታ ሰፊ የሆነ የማለፍ እድል እንዳለን አስበለሁ

ኳስን አብዝቶ በመያዝ ሳይሆን የጠራ የጎል እድል በመፍጠርና ያን በመጠቀም መካከል ያለውን ክፍተታችንን ከፈታን + ለፓሪሶች ዞናልና ማን ማርኪንግ እንዲሁም ፈጣን የመስመር ማጥቃቶችና የአማካይ ክፍል የላቀ ጥራት መፍትሄ ካለን ፓሪስ ላይ የሙኒክን ትኬት እንደምንቆርጥ ተስፋ አደርጋለሁ

ይቅናን 🙏እናንተስ ምን እየተሰማችሁ ነው 👇👇

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/ArsenalTroll13
Leandro በ IG. ገፁ 💪🔥🔥🔥

የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

SHARE''
🤳@GalleryArsenal
Partey 🗣

ሁሌም እላለሁ እንስሳ ከሆንኩ ኦክቶፐስ እሆን ነበር አስታውሳለሁ አልሜሪያ እያለሁ ብዙ ኳሶች እሰርቅ ስለነበር ኦክቶፐስ ብለው ይጠሩኝ ነበር 🐙

የብራይተን አድናቂ ከሆኑ 👇

@Ethiobrighton_fans @Ethiobrighton_fans
በዛሬ ጨዋታ ከፍ የተደረጉ ኦዶች!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
https://sshortly.net/0af0f06
አርሰናል ከኢንተር ሚላን እና ባርሳ ጨዋታ ምን መማር ይችላል?

ኢንተር በጣም ጥቂት ገንዘብ ብቻ ያወጣ ቡድን ነው ነገር ግን ሁሉም ተጫዋቾች ህይወታቸውን እስከመስጠት ድረስ ለቡድኑ ዋጋ ይከፍላሉ። ተቀያሪ ወንበር ላይ ያሉት ተጫዋቾች ልክ እንደ ደጋፊ ናቸው። ሜዳ ላይ ያሉትን ተጫዋቾች የሚያበረታቱበት መንገድ ይለያል🔥

ከባርሳስ ምን እንማር?

mentality! በከባዱ san siro ገና በመጀመሪያው አጋማሽ 2 ግብ ቢቆጠርበት አርሰናል ምን ነበር የሚያደርገው? እንብረከረክ ነበር። ባርሳ ግን መግፋቱን አላቆመም። ተጫዋቾች 2 ጎል ማለት ምንም እንዳልሆነ ገብቷቸዋል። እኛ ግን ገና 1 ግብ ሲቆጠርብን በጣም እንከራከራለን!

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/ArsenalTroll13
Shown 1 - 24 of 1 042
Log in to unlock more functionality.