Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት avatar

SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

የበለጠ ይጠብቁ ...
Expect More . . .
Call +251906777799
+251906777755
Facebook
https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_i
LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute/
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateMar 04, 2025
Added to TGlist
Aug 03, 2024
Linked chat

Statistic of Telegram Channel SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Subscribers

10 003

24 hours
2
0%Week
10
0.1%Month
76
0.8%

Citation index

50

Mentions1Shares on channels0Mentions on channels1

Average views per post

2 264

12 hours1 787
1 148.2%
24 hours2 264
40.7%
48 hours2 2470%

Engagement rate (ER)

1.12%

Reposts3Comments0Reactions13

Engagement rate by reach (ERR)

16.09%

24 hours0%Week
1.24%
Month
1.73%

Average views per ad post

2 264

1 hour1436.32%1 – 4 hours71931.76%4 - 24 hours1 44163.65%
Connect our bot to the channel to find out the gender distribution of this channel's audience.
Total posts in 24 hours
2
Dynamic
-

Latest posts in group "SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት"

21ኛ፣ 22ኛ እና 23ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principles and Practices of Accounting) ስልጠና ሰኞ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በቀን እና በማታ መርሐግብር ይጀመራል። 

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
41ኛ እና 42ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና መጋቢት 01/2017 ዓ.ም በፒያሳ እና በመገናኛ ካምፓስ በቀን መርሐግብር ይጀመራል። 

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
20ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና መጋቢት 01/2017 ዓ.ም በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በቀን መርሐግብር ይጀመራል።  

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
21ኛ፣ 22ኛ እና 23ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principles and Practices of Accounting) ስልጠና ሰኞ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በቀን እና በማታ መርሐግብር ይጀመራል። 

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
እንኳን ለ፻፳፱ ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና  የጥቁሮች የነፃነት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Congratulations on the 129th Adwa Victory Day and Black People Freedom Day.

Expect more ...
Sage Training Institute

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
7ኛ ዙር IFRS and Asset Valuation ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን።

👉 IFRS + Peachtree + Asset Valuation + IFRS Conversion + IPSAS + Quick Book በአንድ ላይ 
👉 ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው።

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
2ኛ ዙር የፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ግራፊክ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን። 

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Photography, Videography, Cinematography, Graphic Design እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ በአንድ ላይ
👉 ፕሮጀክቶችን በስቱዲዮ እና በመስክ በመስራት የሚሰጥ

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
የመጽሐፍ ጥቆማ - Think and Grow Rich

"Think and Grow Rich" በናፖሊዮን ሂል በ1930 ዓ.ም ተፅፎ ለአንባብያን የቀረበ የሳይኬሎጂ መጽሐፍ ነው።

የፋይናንስ ዕይታዎቻቸውን እና አስተሳሰባቸውን ለመለወጥ ለሚፈልጉ የታሰበው ይህ መጽሐፍ በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ስኬትን ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን ደረጃ በደረጃ  ለማስቀመጥ ሞክሯል።

የሂል መርሆዎች የተመሰረቱት ከተሳካላቸው ሰዎች ጋር በሚደረጉ ቃለመጠይቆች ላይ መሆናቸው እራሱን ለማሻሻል ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ጠቃሚ ግብአት ያደርጋቸዋል።

ግልጽ እና አጭር በሆነ የአጻጻፍ ስልቱ፣ “Think and Grow Rich” ማንኛውንም አቅሙን ለማጎልበት ለሚፈልግ ሁሉ የሚመከር መጽሐፍ ነው።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
ፒስቺሪ አካውንቲንግ ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን። 

👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 በፒስቺሪ ላይ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
Entrepreneurship, Digital Marketing & Business Management ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።

👉 የሽያጭ መንገዶችን እና ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘገጃጀት ብቃትን የሚያገኙበት
👉 ዲጂታል ማርኬቲንግ በተግባር የሚሰጥበት
👉 በተጨማሪነት የቢዝነስ አመራር እና ስራ ፈጠራ (Enterprenurship)  ስልጠናን በውስጡ አካቷል
👉 ለመክፈት የሚያስቡትን ቢዝነስ ከስልጠና እስከ ማማከር አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

 ☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
ኢትዮጵያዊው የእጽዋት አርቢ እና የጄኔቲክስ ሊቅ ገቢሳ እጄታ በ2002 ዓ.ም ለማሽላ ምርት ላበረከቱት አስተዋፅኦ የዓለም የምግብ ሽልማትን ያሸነፉ ድንቅ ሰው ናችው፡፡

በ1943 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ "ወሎንኮሚ" በሚባል ቦታ የተወለዱ ሲሆን በየሳምንቱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ለመከታተል 20 ኪሎ ሜትር በእግራቸው ይጓዙ ነበር፡፡

የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ካጠናቀቁ በኋላ በኦክላሆማ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ድጋፍም ግብርናን ተምረው ከፑርዱ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪን አግኝተዋል፡፡

በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ድርቅን የሚቋቋም የማሽላ ዲቃላን ከማዘጋጀት በተጨማሪም ለማሽላው “ስትሪጋ” ከሚሰኝ ጥገኛ አረም የመቋቋም አቅምን አጎልብተውለታል ፡፡

በ2016 ዓ.ም ፕሬዝዳንት ባይደን ለዕፅዋት ዘረመል ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅዖ የሳይንስ ብሔራዊ ሜዳሊያ ተሸላሚ አድርገዋቸዋል፡፡

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

☎️ 0906777799 /  0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute
6ኛ ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።   

በስልጠናው: 
👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሖች
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና ዶክመንተሪ ዝግጅት
👉 የሞባይል ጋዜጠኝነት እና YouTube Journalism አካቷል፡፡
👉 በተጨማሪም የስራ ላይ ስልጠና (Internship) አካቷል፡፡ 

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

Records

04.03.202523:59
10KSubscribers
28.02.202523:59
450Citation index
20.02.202514:43
2.4KAverage views per post
20.02.202523:59
2.4KAverage views per ad post
09.02.202523:59
1.68%ER
20.02.202514:22
23.63%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
OCT '24JAN '25APR '25

Popular posts SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Log in to unlock more functionality.