25.04.202513:39
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
25.04.202510:49
አምሮበታል እኔ ሳቀው እንዲህ ደረቱ የተወጠረ አልነበረም ደረቱላይ ያሉት አጥንቶች ይቅጠሩ ነበር ጢም ሚባል አልነበረውም አሁን በከፊል የ ፊቱን ገልፅ ሸፍኖት በጤንጥ ተከርክመው ስርአት ይዘው ፊቱን ገፅታ በማራኪ ሁኔታ አስውበውታል እኔ ሳቀው እና የአሁኑ ልዩነት ፈራርሶ ተቦክቶ ከንደገና የተሰራ ነው የመሰለኝ።
ቀርቤ ላወራው አልቻልኩም ባጠገቡ አለፍኩ ግን አላወቀኝም😐
ቀርቤ ላወራው አልቻልኩም ባጠገቡ አለፍኩ ግን አላወቀኝም😐
24.04.202519:43
ይዘገያል ይሆን እንጂ ፍቅር ሁሉም ላይ ይደርሳል❤️
24.04.202519:19
የፔንጤ ፓስተሮች😨
ዘመኑን የተረዱ የሰዎችን ችግርም የተረዱ ናቸው።በእውነት ነው የምላቹ የሰውን ሳይኮ ጠርግ አድርገው የበሉ ናቸው።
እዛ ገብተህ ደብሮህ አትወጣም😎ገብቼ መታደም እፈልጋለሁ ግን......
ዘመኑን የተረዱ የሰዎችን ችግርም የተረዱ ናቸው።በእውነት ነው የምላቹ የሰውን ሳይኮ ጠርግ አድርገው የበሉ ናቸው።
እዛ ገብተህ ደብሮህ አትወጣም😎ገብቼ መታደም እፈልጋለሁ ግን......
24.04.202516:36
አይገርምም
ዛሬም አረሳሁህም
አመታት ቢያልፉም
ልክ እንደዛሬ ትዝታህ አይለቅም
ልክ እንደንፋስ ሽው ሽው እያለ
አንዴ እየተከፋው አንዴ ደሞ እየሳኩ
በትዝታህ ንዳድ ውስጤ ተቃጠለ💔💔
ዛሬም አረሳሁህም
አመታት ቢያልፉም
ልክ እንደዛሬ ትዝታህ አይለቅም
ልክ እንደንፋስ ሽው ሽው እያለ
አንዴ እየተከፋው አንዴ ደሞ እየሳኩ
በትዝታህ ንዳድ ውስጤ ተቃጠለ💔💔
Deleted25.04.202512:23
24.04.202512:12
Betty እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
See More
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
See More
25.04.202513:21
ያልደረሰብህን ሰሜት ለመረዳት ይከብዳል🥺!
24.04.202520:18
ቀን ቀን ሌላ ማታ ማታ ሌላ😂😢


24.04.202519:43
14 አይነት ቋንቋ በሰከንዶች ውስጥ አቀላጥፈህ የምትናገርበት ቅጽበት እቺ ቀን ናት 😭😝
24.04.202518:46
||አንዲት ከበርቴ 👵አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው ::
ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች
በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት
"ይህ ስእል ምንድነው ?
ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !" አሉ ::
አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ👂ጆሮ ጠጋ ብሎ
#ይቅርታ_እመቤት...ይህኮ ስእል አይደለም🙅♂
መስታዎት ነው🙊😁😁
ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች
በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት
"ይህ ስእል ምንድነው ?
ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !" አሉ ::
አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ👂ጆሮ ጠጋ ብሎ
#ይቅርታ_እመቤት...ይህኮ ስእል አይደለም🙅♂
መስታዎት ነው🙊😁😁
24.04.202515:17
ይህም ያልፍ ይሆን ብለህ እራስህን ጠይቅህ አልፎ አይተኋዋል።
Deleted25.04.202512:23


24.04.202511:57
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


25.04.202511:33
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇
24.04.202520:08
ዛፍ ሁኖ የማይወዛወዝ
ሰው ሆኖ የማይፈተን የለምና
ፍጹም ተስፍ አትቁረጥ🫡
ሰው ሆኖ የማይፈተን የለምና
ፍጹም ተስፍ አትቁረጥ🫡
24.04.202519:38
ሰው በዚህ ዘመን ግራ ገብቶታል😱
24.04.202516:59
የመጣው ቢመጣ አለም ብትከፈል
ከመኖር ከመሞት አንዱን ምረጥ ብባል
አልተውሽም ብለህ ምለህ ማምለህ
አስምጠህ አሰማምጠህ
ልቤ ሞኙ ደስ እያለው ሲያምንህ
በአንድ ፋንጋ ሸፈተ ልብህ
ፉንጋ ያልኳት ቀንቼ አደለም ደሞ🤧
ከመኖር ከመሞት አንዱን ምረጥ ብባል
አልተውሽም ብለህ ምለህ ማምለህ
አስምጠህ አሰማምጠህ
ልቤ ሞኙ ደስ እያለው ሲያምንህ
በአንድ ፋንጋ ሸፈተ ልብህ
ፉንጋ ያልኳት ቀንቼ አደለም ደሞ🤧
24.04.202515:03
መውጫ መግቢሽን ጠብቄ
አይሻለሁ ከረቁ ሰርቄ😢
አይሻለሁ ከረቁ ሰርቄ😢
23.04.202519:01
አንዳንድ ሰዎች ግን....
ሌላውን ተውትና ዶምጻቹ እራሱ ገዳይ ነው🥰
ሌላውን ተውትና ዶምጻቹ እራሱ ገዳይ ነው🥰
24.04.202519:54
ይሄ ቀን ተደግሞል ያልከው ቀን የለም🤔
24.04.202519:36
ሳይኮ ምን ይላል መሰላቹ😱
ቆንጆ ሴቶች አብዛኛውን ግዜ ፍቅረኛ አይኖራቸውም።ምክኒያቱም ወንዶች ቆንጆ ሴቶች ሁሉ ፍቅረኛ ያላቸው ስለሚመስላቸው ነው።
እውነት ነውዴ ቆንጆዎቹ🤔🤔🤔
ቆንጆ ሴቶች አብዛኛውን ግዜ ፍቅረኛ አይኖራቸውም።ምክኒያቱም ወንዶች ቆንጆ ሴቶች ሁሉ ፍቅረኛ ያላቸው ስለሚመስላቸው ነው።
እውነት ነውዴ ቆንጆዎቹ🤔🤔🤔
24.04.202516:44
ሀገር የወላድ መሀን አይደለችም
ለክብሯ የሚሞቱ ሺ ጀግኖች አላጣችም💝💝💝💝
ለክብሯ የሚሞቱ ሺ ጀግኖች አላጣችም💝💝💝💝
Deleted25.04.202512:23
24.04.202513:12
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
23.04.202518:36
ዝምታ መርሳት ነው ብለህ ፈጽሞ እንዳታስብ ፤ ዝም ያለችው መሬት በሆዷ ውስጥ የሚፈነዱበትን ቀናት የሚጠባበቁ ዕልፍ አዕላፍ እሳተ ገሞራዎችን አምቃ ይዛለች
Shown 1 - 24 of 491
Log in to unlock more functionality.