
የሳቅ ለቅሶ 🤣
ጊዜዎን ፈካ ደመቅ ያድርጉ😀
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateAug 04, 2024
Added to TGlist
Apr 16, 2025Linked chat
Latest posts in group "የሳቅ ለቅሶ 🤣"
16.04.202509:01
❝ለጀማሪዎች የቻናል ባለቤቶች ❞
🍁ጀማሪዎች ለናንተ ትልቅ WAVE ተጀምሯል🎉
➤ ኢስላማዊ ቻናሎች (Islamic Content) ብቻ📍
➤ ከ300+ በላይ subscriber ያለው
➤ ቻናሉ የሚንቀሳቀስ የሆነ(ቢያንስ በሳምንት ሶስቴ የሚለቀቅበት)
➤የማስታወቂያ ጋጋታ ያልበዛበት
💢ምዝገባው የሚቆየው ለጥቂት ቀናት ነው💢
☝️ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ የቻናል ባለቤቶችና አድሚኖች ለመመዝገብ ከስር ባለው አካውንት አናግሩኝ!
👤👉ለመመዝገብ👤👉:@Vip_waver
🕋☺️Add Your Islamic Channel😊🕋
⏳በፍጥነት እንዳስተናግዳችሁ Hi ሳትሉ በቀጥታ የቻናላችሁን ሊንክ🔗 ላኩ🛎
🍁ጀማሪዎች ለናንተ ትልቅ WAVE ተጀምሯል🎉
➤ ኢስላማዊ ቻናሎች (Islamic Content) ብቻ📍
➤ ከ300+ በላይ subscriber ያለው
➤ ቻናሉ የሚንቀሳቀስ የሆነ(ቢያንስ በሳምንት ሶስቴ የሚለቀቅበት)
➤የማስታወቂያ ጋጋታ ያልበዛበት
💢ምዝገባው የሚቆየው ለጥቂት ቀናት ነው💢
☝️ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ የቻናል ባለቤቶችና አድሚኖች ለመመዝገብ ከስር ባለው አካውንት አናግሩኝ!
👤👉ለመመዝገብ👤👉:@Vip_waver
🕋☺️Add Your Islamic Channel😊🕋
⏳በፍጥነት እንዳስተናግዳችሁ Hi ሳትሉ በቀጥታ የቻናላችሁን ሊንክ🔗 ላኩ🛎


15.04.202519:50
🙌ቆይ ከመተኛታችሁ😴 በፊት ሁላችሁም❗️
🫀ለማደስ አጭር ቁርዓን ልጋብዛችሁ🤗
😍ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ😘
🫀ለማደስ አጭር ቁርዓን ልጋብዛችሁ🤗
😍ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ😘


15.04.202518:56
#መጅኑኑ ለይላ🧕ምርጡ ኢስላማዊ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ከመፅሐፉ ምንም ሳይጨመርበት ሳይቀነስበት #ጁመዓ🕋ሊጀመር ነው🎊
🧬🧬🧬🧬ተቀላቀሉ🧬🧬🧬🧬
📚 ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው😇 📚
🧬🧬🧬🧬ተቀላቀሉ🧬🧬🧬🧬
📚 ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው😇 📚


15.04.202518:04
🎇ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፎቶዎች፣ኢስላሚክ ሐዲሶችን ጨምሮ ሁለገብ የሆነውን ቻናል ጋበዝኳችሁ🕌
🖱ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🖱
🖱ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🖱


15.04.202516:13
📽በሌሎች ሀይማኖቶች እስልምና ላይ የሚሸረቡ የተደበቁ #ሴራዎችን ከኢስላሙ ዓለም🌍 መረጃዎች ጋር እየፈለፈለ የሚያደርስ ጠቃሚ ቻናል ተገኘ❗️
📡ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው📡
📡ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው📡


11.04.202519:09
🛑{ #ቀይ_መብራት}💡😁
ጎረቤተሞቹ ማሙሽ እና ሚሚ በረንዳ ላይ ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ነው።
ማሙሽ፦ሚሚዬ አዲስ ጨዋታ ላሳይሽ?
.
ሚሚ፦ምን ጨዋታ?
.
ማሙሽ፦አምቡላንስ አምቡላንስ የሚባል ጨዋታ!!
.
ሚሚ፦(እንደመጓጓት ብላ) አላውቅም በናትህ አሳየኝ??
.
ማሙሽ፦ሁለት ጣቶቹን ቀስሮ የሚሚ ቁርጭምጭሚት እሺ የኔ እጅ አምቡላንስ ነው ያንቺ እግር ደሞ አስፋልት ነው።
.
እኔ እየነዳሁ በእግርሽ ወደ ላይ እወጣለሁ አንቺ እንዳቆም ከፈለግሽ "ቀይ መብራት" ብለሽ ትጮሂያለሽ። ገባሽ?
.
ሚሚ፦አዎ!
.
ማሙሽ፦ረንንን.ረንንን.ረንንን እያለና የአምቡላንስ ድምጽ እያሰማ የሚሚን ጉልበት አልፎ ጭኗን ተሻግሮ ቀሚሷ ሊገባ ሲል......
ሚሚ፦"ቀይ መብራት" ብላ ጮኸች😝
.
ማሙሽ፦ ፈገግ በማለት😀 "አምቡላንስ ቀይ መብራት (ትራፊክ) አያቆመውም ብሎ መሾፈሩን ቀጠለ።
Like ማንን_ገደለ_ተጫኑ እንጂ👍
11.04.202519:03
👨🎤ሙሉ እድሜውን ሽሮ ሲበላ ኖሮ.....
ሲሞት በሬ ሚታረድለት ሀበሻ ብቻ ነው።
ሲሞት በሬ ሚታረድለት ሀበሻ ብቻ ነው።
06.04.202510:59
የዝምድና ነገር another level ደርሶ የለም እንዴ እናንተዬ....
Me :- እንዴት አበድክ እለዋለሁ
He:- በሰው ሰው 😳
➾ በቃ ለማበድም በዘመድ ሆነ ማለት ነው.. ❓🤔🥺
Like ማንን ገደለ😂🥰
Me :- እንዴት አበድክ እለዋለሁ
He:- በሰው ሰው 😳
➾ በቃ ለማበድም በዘመድ ሆነ ማለት ነው.. ❓🤔🥺
Like ማንን ገደለ😂🥰
06.04.202510:33
የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂
ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂
ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜
19.03.202520:01
,,,,,,,,,,,,,,,,,,😡,,አጎቴ,,😜,,,,,,,,,,,,,,
አጎቴ አዲስ የእዱር እንስሳ ማስጎብኛ ፓርክ ከፍቶ፣ #የመግቢያ ዋጋውን 100 ብር አደረገው። ግን ማንም አልመጣም። #እንደገና 50 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለትም። #እንደገና 25 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለት ሲል፣
#የመግቢያ ዋጋ በነፃ ሲያደርገው😁 ፓርኩ እስኪሞላ ድረስ ጎብኝ ሰው ገባለት ከዛ እሱም የመውጫውን በር ቆልፎ #አንበሳውን ፈቶ ለቀቀው ። አሁን የመውጫ ዋጋ ሁለት ሁለት ሺ ብር እየተቀበለ ነው ።
ስራ ፈጠራ ይልሀል ይሄ ነዉ‼️😁
16.03.202509:53
"መኪናው እኮ አይደለም ውስጡ ያለው ፋይል እንጂ.."
@it_is_time_to_laugh
@it_is_time_to_laugh


Records
16.04.202523:59
1.4KSubscribers16.03.202523:59
0Citation index30.04.202523:59
163Average views per post30.04.202523:59
163Average views per ad post23.04.202520:02
0.00%ER12.04.202523:59
0.00%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.