Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
🌅|ከጠዋት ጀምረን አብረናቹ ቆየን

🩵#እኛን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉን #ከልብ እናመሰግናለን።

😴| #ደህና_እደሩ ቤተሰብ መልካም አዳር ይሁንላችሁ!!


✅| #ነገ በአዳዲስ #የማንሲቲ_መረጃዎች ተመልሰን እስክንመጣ ድረስ ደህና እደሩልን!!

😴 #የነገ_ሰው_ይበለን🙏🙏

#Cityzen 🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ከዛሬው ልምምድ የተገኘ ምስል 📸😃

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ በኬቨን ደ ብሩይን ላይ:-

"እንደ ሰርጂዮ አጉዌሮ ያሉ ተጫዋቾች እንደ ፣ ኬቨን ያሉ እንደ ፣ ኮምፓኒ ያሉ ተጫዋቾች በሰዎች ልብ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች አሉ፣ኬቨን በማንቸስተር ሲቲ አንድ አስርት አመት ሆኖታል፣ ሁሉንም ነገር እንድናሸንፍ ረድቶናል፣ እና አሁንም ትንሽ ጊዜ ብትሆንም እዚህ አለ..."

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ:-

"ለኬቨን ምርጡን እመኝለታለው። ያለ እሱ በእነዚህ ብዙ ዓመታት ውስጥ ያደረግነውን ማድረግ አይቻልም። እሱ የማይታመን ተጫዋች ነበር ፣ እሱ እዚህ በከፍተኛ ደረጃ መጫወት እንደሚችል ያምን ነበር ነገር ግን አሁን እሱ እዚህ አይሆንም።"😢

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
እስከአሁን ድረስ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለተከታተላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን🥱

የነገ ሰው ይበለን 🙏 ደህና እደሩ።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Players Rating...

Bernardo 🏅 MOTM

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
አርሰናል መሸነፉን ተከትሎ ያለን የነጥብ ልዩነት 3ብቻ ነው ይሄ ነገር እንዴት ነው 😳

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨OFFICIAL

የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ጨዋት ከክሪስታል ፓላስ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ ቀኑ ታውቋል።

ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ክሪስታል ፓላስ

🏟 | ዌምብሌይ
📆 | ቅዳሜ ግንቦት 9
⏰ | ምሽት 12:30

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በክለቦች የአለም ዋንጫ ላይ በሚሳተፉ ሁሉም ቡድኖች እጅ ላይ የሚለጠፈዉ ባጅ ይህን ይመስላል።

(Footy Headlines)

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ደ ብሩይንን በመተካት ላይ:-

"ይህን አይነት ተጫዋች መተካት ፈጽሞ የማይቻል ነው። አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን በደጋፊዎቻችን ልብ ውስጥ ለብዙ እና ለብዙ አመታት የሚቀመጥ ተጫዋች ነው። እሱን ማንም ተጫዋች እዚህ ሊተካው አይችልም።"

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ምን ማረግ ይቻላል ምንም ማየት ብቻ🤷‍♂🤷‍♂

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ኬቨን ደ ብሩይን ስለወደፊቱ፡- “እንደ አለመታደል ሆኖ አላውቅም።”

“እዚህ መጫወት እንደምችል አሳይቻለሁ… እንደዛ ባይሆን ኖሮ ባለፉት አራት ወይም አምስት ሳምንታት ያደረኩትን አላደርግም ነበር። በእኔ በኩል እንደዛ ነው ሚሰማኝ!”🥺😢

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
03.05.202518:46
🩵ሌጀንድ ማህሬዝ ሪ ከክለቡ አል አህሊ ጋር የ ኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግን ማሸነፍ ችሏል..🏆

Congrats Lejend Mahrez👏 🇩🇿

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ኒኮ ኦራይሊ በዚህ ሲዝን ለማን ሲቲ [1,136] ደቂቃዎችን የተጫወተ ሲሆን በዚህ የውድድር ዘመን ከሁለቱም ናታን አኬ እና ጆን ስቶንስ የበለጠ ደቂቃዎችን ተጫውቷል። ⏰

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ በኤርሊንግ ሃላንድ ላይ:-

"ላስገባው አስቤ ነበር ያመጣሁት... ነገር ግን ከእኛ ጋር ሁለት የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች ብቻ ነው የሰራው እና ጊዜው ትንሽ ነበር, ለሌሎቹ ተጫዋቾች ስላሉን እነሱን ለማስገባት ወሰንኩ..."

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
📊 ከ6 ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 5 በተከታታይ ድል👏

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በርናርዶ ሲልቫ ጨዋታ ኮከብ ተብሏ ተመርጧል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
''ዋናዉ ማሸነፋችን ነዉ'' ጋርዲዮላ
- ኬቨን በኢትሃድ ተጨማሪ ጨዋታ አለዉ

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከዎልቭሱ ጨዋታ በኋላ በሰጡት አስተያየት ዉጤቱ በጣም አስፈላጊ ነዉ ሲል ተደምጧል።

''እነሱ ንፁህ ዕድል ነበራቸው'' ያለዉ አሰልጣኙ ''ጨዋታችን ዉጤትን መሠረት ያደረገ ነዉ ፣ ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ጥሩ ነበርን ፣ እየተሻሻልንም ነዉ'' ሲል ተናግሯል።

''ዴብሩይን በደጋፊዎቻችን ፊት  አንድ ጨዋታ ይቀረዋል ፣ ክሪስታል ፓላስም ጋር ያለን ጨዋታም አለ ፣ የእሱ ግብ መንፈቸሳችንን ከፍ ያደረገች ነበር'' ሲልም አክሏል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ተጨማሪ 📸

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🔵 ፊል ፎደን የFWA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ከአንድ አመት በፊት ዛሬዋ ቀን አሸንፏል። 🏆✨

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ ከአርሰናል ጋር በሶስት ነጥብ ዝቅ ብቻ ስለማለቱ:-

"ጨዋታዎች በእጃቸው ነው... ይህ የኛ አላማ አይደለም ለ ቻምፒየንስ ሊግ እና ለኤምሬትስ ኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ ብቁ መሆን..ብቻ ነው ምንፈልገው።"

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
እንዴት አደራቹ ሲቲዝን?

መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏🩵


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
“ምን አይነት የተለየ ተጫዋች እንደሆነ ለናንተ ማብራራት አይጠበቅብኝም።” ዶኩ ስለ ዴብሩይን 🥺

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ኬቨን፦

🗣"ከብዙ የቡድን አጋሮቼ ጋር ተነጋግረን ነበር እና መሄድ ስላለብኝ ያዘኑ ይመስለኛል...

ግን አንዳንዴ ህይወት በዚህ መልኩ ነው ምትቀጥለው።"

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Shown 1 - 24 of 9 988
Log in to unlock more functionality.