Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የኛ MEME avatar

የኛ MEME

ቀልድ ነው ስራችን 😂መቀለድ ነው ደስታችን 😁
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Owner @jon12p
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateJul 26, 2024
Added to TGlist
Jan 17, 2025
Linked chat

Records

20.04.202523:59
1.1KSubscribers
02.01.202523:59
0Citation index
07.04.202521:49
476Average views per post
11.04.202517:18
425Average views per ad post
22.01.202521:29
58.33%ER
07.04.202523:59
54.09%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
ЛЮТ '25БЕР '25КВІТ '25

Popular posts የኛ MEME

Reposted from:
Crypto family avatar
Crypto family
እኔ በየቀኑ ገንዘብ እየሰራሁበት ነው 😱😱💵💵💵‼‼
እናንተም አሁኑኑ ጀምራችሁ ገንዘብ መስራት ጀምሩ 💸💸💸‼‼‼‼
በየቀኑኑ ከ1000-15,000 ብር ገንዘብ መስራት ጀምሩሩ‼‼💸💸

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን link ተጫኑ

https://t.me/addlist/RkUIrr74mbcxYjI0


add your channel @jowaver
03.04.202520:15
°•በዚህ ጊዜ ጠዋት ወተህ በሰላም ማታ ምትገባው ቁርስ በልተህ እራት ምትደግመው ህዝቤ ሆይ…

#አስቲ_አንዴ_ተመስገን ብለህ ተኛ።

መልካም አዳር 😍❤️
🙏
23.03.202514:31
ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው?

ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል
.
.
ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም
.
.
ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል
.
.
ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው😁👻🤧
30.03.202515:35
መች ነው ግን ነፍ react እዚ ቤት የማየው😭😭👀

      🥰👍🙏😂🤔🙈❤️👌😘😍
03.04.202519:26
ልተኛ ወይስ ትስቃላችሁ
16.04.202519:40
ማድሪድ 🔥

አርሰናል ❤️
16.04.202520:11
አቤት የደላላ ሳክስ

ቤቱ መንገድ ዳር ከመሆኑ የተነሳ ብታስነጥስ እንኳ ይማርህ የሚልህ መንገደኛው ነው አላለኝም🙊

   
                    😂😁😂
30.03.202519:41
👱‍♀ልጁቷ ከፍቅረኛዋ ጋር እየተጫወቱ ከ ልጅቷ ቤት አመሹ 🧑‍🦰ልጅ እቤት ለመሄድ ሲወጣ ሀይለኛ ዝናብ #ይዘንባል🌧⛈

👱‍♀ልጅቷ ፦ በቃ እዚ ታድራለክ መኝታ ላዘጋጅ ብላ ገባች.
አስተካክላ ስትመለስ

🧑‍🦰ልጅ ፦ ብስብስ ብሎ ታገኘዋለች

👱‍♀ልጅቷ ፦ ምን ሆነክ ነዉ የበሰበስከዉ ?
|
|
|
|
🧑‍🦰ልጁ ፦ቢጃማ ላመጣ እቤት ሂጄ ነበር 😋
17.04.202513:11
ተኝቻለው 😴ብለህ ወሬ እየሰማህ😋😋😋
.
.
.
.
.
.
.
.

ከማስነጠስ በላይ ትልቅ ውርደት የለም🤤 😁


#reaction❤️
       
      •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
Reposted from:
ፈታ ብቻ avatar
ፈታ ብቻ
07.04.202519:24
የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😜🤣

Er ተጫኑ 👉 😂 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው እንዴ ሚመስላቹ😒
ይሄን መኪና የነዳ  🤗👍
17.04.202518:57
በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር
24.03.202520:19
እሷ:  ካሁን በኋላ መጠጥ አቁም

እሱ: አንቺም ሜካፕ መቀባት አቁሚ

እሷ : እኔ ቆንጆ ሆኜ እንድታይ ነው ሜካፕ የምቀባው

እሱ: አኔም የምጠጣው ቆንጆ መስለሽ እንድትታይኝ ነው 😁
01.04.202518:15
ፍቅረኛህ ቤት ለትውውቅ ሄደህ ''ምነው ያሁኑ ዘበኛ ሳይባረረ ሌላ ሰው አመጣሽ'' ሲባባሉ😂😭😂
Log in to unlock more functionality.