Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
4-3-3 Troll Football™ avatar
4-3-3 Troll Football™
4-3-3 Troll Football™ avatar
4-3-3 Troll Football™
10.05.202511:08
በዋንጫ ተከፍቼ በ HERE WE GO እደሰት ዘንድ የመረጥከኝ እኔ ማነኝ?
ማርቲን x ቤርታ🔥😁
ይልቁንስ መልካም ተመኙለት በምላሳችሁ ተጫዋች አትግደሉ

ምላሳቹ ነው ከምንም ነገር ነፃ ሚያደርጋችሁ 😏
🤷‍♂ቀጣይ አመት እንድ ነገር ብንላችሁ እንዳትናገሩኝ
10.05.202507:06
Bro rejected Liverpool and went to arsenal 🥹
ለሶስት አመታት ታሪካዊ ዝቅጠት ላይ ያለው ዩናይትድ 2 በልቶ አንድ ፍፃሜ ደርሷልም እያልንህ ነው

መጥፎው ዩናይትድ >>>የአርቴታው ፕራይም አርሰናል
full season በዚህ ስቃይ ነው ያሳለፍነው 🙂‍↔️

ሌላውን ለናንተ 🥵
ደሀ ይመኛል ሀብታም ያገባል🤩
10.05.202509:00
አሁን ደሞ በዙቤሜንዲ ዝውውር ክርክር ጀመራችሁ ወይ ስራ መፍታት 😪
10.05.202507:56
ለልምምድ ፈልጎት ነው እንዴ ሁለቱን😂😂😭
10.05.202506:50
Good morning guys

እንዲሁ ሳቄን ሚያመጡት fans አሉ ለዛ ነው 💔
እና ለ 3 አመት የቆየው Prime Arsenal ምንም ዋንጫ አላነሳም ነው ምትሉኝ
አለ ገና ምድረ 15 ቀበሌ 😁 በእድሉ አንናንተም 🙂‍↔️
CHABBA LAUGH ARSENAL PART 😭😂😂
ዋንጫ እየበላህም በተጫዋቾች Reject ስትደረግ
ላሚን ያማል በየትኛው ስታዲየም መጫወት ትፈልጋለህ?

ያማል 🗣️፡ “ኦልድ ትራፎርድ እና አንፊልድ”።

@SPORT_433Et @SPORT_433Et
10.05.202506:22
: ምን እያሰብክ ነው?

Me: በዚህ ክረምት አጥቂ አስፈርመን ዋንጫውን እናሳካው ይሆን!😢


❤️🤍
ዜናዎች ሁሉ ስለ አርሰናል 🫡

ትልቅ ስትሆን ሁሉም ስላንተ ያወራል 😎

14 &15 final 😌
ሳንባን ይጠብሳል ጨጓራን አቃጥሎ
ሲጋራ ክፉ ነው ከአርሰናል ቀጥሎ

[ YONI CEO ]
10.05.202508:22
THIS IS WHAT YOU CALL NEWS?
10.05.202507:53
What if አርሰናል በሊቨርፑል እና ኒውካስትል ተሸንፎ 5 ኛ ከጨረሰ . . . . 🙄
10.05.202505:17
Liverpool - Premier league party
Man United - Europa league party
Chelsea - Europe conference party
Man City - Fa cup party
Newcastle - Carbao party

Arsenal -Thomas party😎
09.05.202519:53
ዩሮፓ ሊግ ማለት አርሰናል ደጋግሞ አንስቶት የናቀው ሊግ ነዋ?🤔
Shown 1 - 24 of 6 221
Log in to unlock more functionality.