Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
KB CREATIVES™ avatar
KB CREATIVES™
KB CREATIVES™ avatar
KB CREATIVES™
ማንም ሰው ሌላውን እያቆሰለ ራሱን አይፈውስም ፤ በእናንተ እንዲደርስባችሁ የማትፈልጉትን ነገር በማንም ላይ አታድርጉ!


ሊቁ አምብሮስ

✨ @KB_CREATIVES ✨
#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦


እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
#ሕማማት🙏🏻
#ማክሰኞ

●የትምህርት ቀን●

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
መዝሙር ምዕ 117:25


🌿🌿ሆሳዕና በአርያም🌿🌿

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!


#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
እንደኔ የረዳኸው የለም
እንደኔ ያነሳኸው የለም
የፍቅርህ ውለታ በዝቶብኝ
አልጠግብም ላንተ እየዘመርኩኝ

#Orthodox
#Mezmur
#Profile
#Story

✨@KB_Creatives✨
አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቶአል።(1ኛ ቆሮ 15:20)


#ትንሣኤ 😍✨

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
✝ ☦ ✝
ቀዳም ስዑር

@KB_Creatives
ልጄ ሆይ በሕማማቱ ይህንን አስተውል ...👆🏻💯

ያጨበጨቡልህ ሰዎች አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ❗️

✝@KB_CREATIVES✝
#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ቸር አገልጋይ ማነው
ለንጉስ የታመነ
መክሊቱን ያልቀበረ
አትርፎ የከበረ


#Orthodox
#Mezmur
#Profile
#Story
#ገብርሔር

✨@KB_Creatives✨
3 ነገሮች ሁሌም ያስደንቁኛል:

1.አባቱ የማይቀድመው ልጅ
2.እናቱን የፈጠረ ልጅ
3.የፈጠራትን የወለደች እናት

- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -

#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እም ይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም


#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
18.04.202511:54
✝ስቅለተ ክርስቶስ

By @KB_Creatives
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

●አንጽሖተ ቤተክርስቲያን●

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
7. ኒቆዲሞስ

ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበር የሚታሰብበት ዕለት ነው

#ዐቢይ_ፆም
#ኒቆዲሞስ✨

@KB_Creatives
6.ገብርሔር

ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡

#ዐቢይ_ፆም
#ገብርሔር✨

@KB_Creatives
28.03.202509:54
3 ነገሮች ሁሌም ያስደንቁኛል:

1.አባቱ የማይቀድመው ልጅ
2.እናቱን የፈጠረ ልጅ
3.የፈጠራትን የወለደች እናት
- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -

#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም(2)
መድኃኒዓለም ...

#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
ፀሎተ ሐሙስ 🙏🏻
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

መርገመ በለስ

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
እመሂ ዓለም ጸልአክሙ አእምሩ ከመ ኪያየ ቀደመ ጸሊአ።

 
ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት አስቀድሞ እኔን እንደጠላኝ እወቁ።


ዮሐ 15:18


#Orthodox✝
#Quote
#Profile
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
Shown 1 - 24 of 54
Log in to unlock more functionality.