Reposted from:₩₳VɆ ₭ł₦₲
V
01.05.202514:08
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇

29.04.202514:31
ቤተሰብ አብዛኛዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት group create አድርገናል ተነጋገሩበት😉
https://t.me/+MOCa_3-mIxo4MDQ0
https://t.me/+MOCa_3-mIxo4MDQ0
Deleted29.04.202512:44

28.04.202514:18
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️

28.04.202509:01
. ❣❣የሰፈሬ_ልጅ ❣❣
♥️እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ♥️
📽 ክፍል_3
...🖊አንቺ ዝምበይ ብላ ጨሆችባት ደነገጥኩኝ ምንድነው አልኩኝ ባክሽ ተያት ከዚች ምን ቁምነገር ትጠብቅያለሽ ታቅያት አይደል አለችኝ እኔም ዝም አልኩ ግራ ገብቶኛል ለእናቴ ምን አደርጎ ነው ብቻዋን ሳገኛት እጠይቃለሁ ብዬ ዝም አልኩ እናቴን ያማታል በጣም አስቸጋሪ የሆነ ደማነስ አለባት አሁን ግን ደህናነች ለቼክ ወደ አ/አ 12:30 ላይ በረራ አላት እኔም የአክስቴ ልጅ ጋር ባ/ዳር ኤርፖርት አድርሰናት እየተመለስን ነው እየመሸ ስለሆነ እኔ በባጃጅ ልሂድ አለችኝ ሰፈራቸው ትንሽ ከኛ ይርቃል እሺ ብዬ ልክ እንደተሰናበትኳት
እነ አቤል ከኃላዬ መጡ የሰፈር ልጆች ናቸው ከኳስ ጫወታ ነው ሚመጡት ቀስ ብለን ወክ እያደርግን ሰፈር ድረስ እነሱ ጋር እየተንጫጫሁ ደረስኩ ስደረስ ለሁለት ሰአት ሩብ ጉዳይ ይላል ቤት እንደገባሁ ቡና ተፈልቷል ሰራተኛችን ሁሌም 19 ገብርኤልን ተዘክራለች ኤታንዬ መጣሽ ሻማ እንግዛ ነይ አብረን እንሂድ አለችኝ አምጪው አመጣልሻለሁ ብዬ ልገዛ ወጣሁ ሰፈር ካሉት ሱቆች እንደ ሸምሱ ደስ ሚለኝ የለም ቀልዱ ደስ ይላል ለሱ ስል ታች ድረስ እሄዳለው ገዝቼ እቤት በር ላይ እንደደረስኩ ማላውቀው ሰው ከኃላዬ አይኔን ያዘኝ ድምፁን ጎርነን አደርጎ አኔ ማነኝ አለ የልቤ ምት ሲጨምር ይታወቀኛል ቢኒ ነው የኔ ጉድ ነህ አልኩት ክትክት ብሎ ሳቀ
እንደለቀቀኝ ስዞር ምን ያስቅሀል ደህናነህ አልኩት ሰላምነኝ ኤታንዬ ግን ደህናነሽ አለኝ አ/አ ጥለሽው የመጣሽ ፍቅረኛሽ ናፈቀሽ እንዴ ጠቆርሽ አለኝ እየሳቀ የጥዋትና የማታ ሀሳቤ እንደሆንክ ማን በነገረህ አልኩት በልቤ እኔም ሳቅ ብዬ ይሆናል የት ሂደህ ነው ሰፈር እኮ አቁመሀል አልኩት እንዳይደብርሽ እያልኩኝ እኮ ነው እኔን ስታይ ይደብርሽ የለ
አለ እንደ ማፌዝ ብሎ የምሬን እኮ ነው አልኩት ስራ ቦታ እየዋልኩ ነው ሲለኝ ሰራ አልኩት በቃ ሁሌም በትናቱ ነው አይደል ምትስይኝ አለ በጭራሽ ቢኒዬ በፊት እስከ ማውቀው ስራ ትጠላ ነበር አልኩት ሳቅ አለ ና ነበር በነበር ቀረ አለኝ ግባ ቡና ጠጣ አልኩት የማታ ቡና ለነገር ነው ቻው በቃ ሰላም አደሪ አለና ጉንጬን ሊስመኝ ሲል አይን ለአይን ተጋጨን አይኑን ሳይነቅል ከንፈሬን ሳመኝ ልቤ ወጦ ሚሄድ መሰለኝ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ ወንድ ልጅ ለመጀመርያ ግዜ ሲስመኝ ስንቶች ተመኝተው ያላገኙኝን ቢኒ ጥግ ድረስ ሳመኝ እኔም ሳላስበው ወገቡን ጥብቅ አድርጌ ያዝኩት…
ይቀጥላል...
✎ ክፍል 4 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

Deleted26.04.202513:21

25.04.202513:48
Deleted30.04.202513:17

30.04.202511:08
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇
Deleted30.04.202513:17

29.04.202511:12
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Deleted29.04.202512:44

28.04.202514:09
Deleted28.04.202513:10

26.04.202512:57
ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር አዲስ ክፍል ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።
Deleted26.04.202513:21
24.04.202514:04
1GB ስንት MB ነው
Deleted30.04.202513:17

30.04.202511:01
Deleted30.04.202513:17

29.04.202511:05
Deleted29.04.202512:44
Reposted from:₩₳VɆ ₭ł₦₲
V
28.04.202512:09
⚠️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅
ማየት ማመን ነው🏆👇
ማየት ማመን ነው🏆👇
Deleted28.04.202513:10

26.04.202512:48
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Deleted26.04.202513:21

24.04.202513:54
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
30.04.202512:35
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
29.04.202515:04
💐💐♂የሰፈሬ_ልጅ 💐💐
♥️#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ♥️
#ክፍል_5
...🖊በልቤ ይሄኔ ነው መሸሽ አልኩኝ ቢኒ እንኳን ተናግረውት ቀና ብለህ አየህኝ ብሎ በቴስታ መሬት ጋር ሚደባልቅ ልጅ ነው
ቢኒ ከተቀመጠበት ቆመ ሚኪም ተነስቶ ቆመ ሁሉም ደንግጧል
እኔ ተነስቼ በመኃላቸው ቆምኩ ቢኒ ፈገግ አለና መነፀሩን ለብሶ ወጣ ከሌላኛው ጀልባ ገባ ኡፍ ተመስገን አልኩ ቢጣሉ ምን እንደ ሚፈጠር አላውቅም ጉዞ ተጀመረ እነ ቢኒ ፊት ለፊታችን ካለው ጀልባ ላይ ናቸው በጣም ይስቃሉ ከ30 ዲቀቃ በኃላ ክብራን ገብርኤል ገዳም ደረስን ጣና ደሴት ላይ ካሉት አንዱና ትልቅ ገዳም ነው
አንድ ሰአት በኃላ ሁሌም ከምናከብርበት ቦታ ደረሰን ትንሽ ደሴት ናት ጣና ሲሞላ ብዙ ግዜ ቦታውን ይሸፍነዋል አሁን ግን በጣም ደስ ይላል ዝግጅቱም ተጀመረ ሚገርመው ፍየል ሳይቀር አምጧል በዚህ መሀል ቢኒን በአይኔ ብፈልገው አጣሁት ሚኪ ጭራሽ አልፋታኝ አለ ቀስ ብዬ አቤልን ቢኒ የትሄዱ ብለው አንዷ ጋር በዚህ ውስጥ ገብቶልሻል አለኝ ሁሉም ተደስቷል በፊት ቢኒ እኛ ጋር ሲመጣ እናደድ ነበር ዝግጅቱ ላይ ግን እጥፍ ስለ ሚል እንደፈለኩ እሆናለሁ አሁን ግን እሱ ስለሌለ አስጠላኝ ሁሉንም ሳይ እየተደሰተ ነው ቀስ ብዬ አቤል ባሰየኝ በኩል ቢኒን ፍለጋ ሄድኩኝ በጣም ይገርማል ጣና ግን ምን ያህል ቢሞላ ነው ይሄን የሚያክል ደን በውሃ ሙላት የሚውጠው እላለው ቢኒን አጣሁት ከሩቅ ግን ደስ የሚል ሙዚቃ ይሰማኛል
ትንሽ እንተጓዝኩ ቀይ ፅገሬዳ መሬት ላይ ተነስንሷል ፅገሬዳውን ተከትዬ መጓዝ ጀመርኩ ገረመኝ ምን አይነት ፅገሬዳ ቢያገኙ ነው ማያልቅ አልኩ በልቤ እረዝመቱ ገርሞኛል መኃል ፅገሬዳው ላይ ትንሽ ወረቀት አገኘሁ #ፍቅር_ቅንጣት_ነው_ጠብታ ይላል ልቤ እንደ መደንገጥ ብሏል የተነሰነሰውን ፅገሬዳ ተከተዬ ስሄድ ወደ ሆነ ጥሻ ውስጥ ያመራኛል የወታደር ስልጠና ቤት ይመስል የግዴን ዝቅ ብዬ ተንበርክኬ አለፍኩኝ መጨረሻ ላይ ግን ያየሁት ነገር ከአይኔ አልፎ ልቤን ማረከኝ በጣም የመሚያምር ቦታ ነው በጉንጉን አበባ የተሞላ
እዛ ውስጥ ቀና ብል ሰማይ ብቻ ነው ሚታየኝ ዙሪያውን በሚያምር ደን የተመሞላ ነው ከኃላዬ ሳላየው አይኔን ያዘኝ ቢኒ ነው ልቤ ደርቴ ባይኖር ወጦ ይሄድ ነበር እጁን እንዱዝኩት ቀስ ብዬ ዞር አልኩኝ
የሚገርመው በዚህ ቅፅበት ቢኒ አንደ ሚስመኝ ሳውቅ በደስታ ተሞላሁ ገና ሳይስመኝ ስሜቴን እንኳ በቅጡ ማወቅ አቃተኝ
እየሳመኝ ልበሴን ከላዬ ላይ ሲያወልቅ አልታወቀኝም…
ይቀጥላል...
✎ ክፍል 6 ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

28.04.202519:31
. 💐💐♂የሰፈሬ_ልጅ🧜♂💐💐
♥️እውነተኛየፍቅርታሪክ♥️
#ክፍል_4
...🖊ሳላስበው ወገቡን ጥብቅ አድርጌ ያዝኩት እንደዛ ልቤ እሲከ ጠፋ ሳመኝ አዳሩን አልተኛሁም እሱን እያሰብኩ በጣም ገርሞኛል
ወይ ቢኒ ምንአስነክቶኝ ይሆን አልኩ በልቤ
ከጭፍን ጥላቻ አውጥቶኝ ወደ እውነተኛ ፍቅር የወሰደኝ
ስልኩን እስካሁን አለመቀበሌ አናዶኛል በነጋታው ብርቴን ደውዬ ጠራኋት ብዙም ሳትቆይ መጣች እያወራን እያለ በመሀል የግቢው በር ተንኳኳ ስከፍተው ሚኪ ነው ደነገጥኩኝ ሚኪ ማለት ጓደኛዬ ነው
አ/አ አክስቱ ዘንድ ሂዶ እንደ ነበር ሰምቼ ነበር
ሚኪ ወደ ዩንቨርስቲ ሳልገባ ጓደኛዬ ነበረ ወንዶች እንዳያስቸግሩኝ ስል ሆን ብዬ ቢኒም እንዲቀና ስል ጓደኛዬ ያደረኩት ልጅ ነው ብዙዋች
ፍቅረኛዬ አድረገው ነው ሚያዩት ከቢኒ ጀምሮ ግን እኔና ሚኪ መሀል ምንም ነገር የለም እኔ ማስመስለው ነገር እንጂ በርግጥ ይወደኛል ከኔ ስሜቱ ባይኖርም ሰላም ተባብለን ግባ አልኩትኝ እንደ ገባ ብርቴም ስታየው እንዴ ሚኪዬ ብላ ተጠመጠመችበት ቀኑ ቅዳሜ ነው
ነገውን ጓደኞቻችን ጋር ምን ገናኝበት ቀን ነው በየ አመቱ ጣና ደሴት
ላይ በጀልባ እንዝናናለን ወደ 40 እንጠጋለን በርግጥ ውስጤ ፍረሀት ብሎኛል ቢኒና ሚኪ አይዋደዱም ቢኒን በጣም እንድጠላውና እንዲያስጠላኝ ከደረገኝ ውስጥ በየቀኑ ሚኪ ስለ ቢኒ ሚነግረኝ መጥፎ ነገሮች ነው
እሁዱን ጓደኞቻችን ጋር ተደዋውለን ተገናኘን ወደ ጣና እንደሄድን እነ ቢኒ እነ አቤል እዛ አገኘናቸው ወይኔ በፈጣሪ ቢኒ እንዴት አምሮበት እንዳለ ብዙ ቆንጆ ወንዶችን አይቻለሁ የቢኒ ግን ተለየብኝ ወደጀልባ መግባት እንጀመርን ቢኒ ወዳለበት ገባሁ አጠገቡ ላይ ወደ አምስት ስድት የሚሆኑ ሴቶች ተቀምጧል እኔም ፊት ለፊቱ ቁጭ አልኩ ብዙም ሳይቆይ ሚኪ መጦ አጠገቤ ተቀመጠ ቢኒ አላየንም ነበር ሞባይሉ ላይ አፍጥጦ ነው ያለው ቀና ሲል ሁለታችንንም አየን መነፀሩን አወለቀው ሚኪን ትክ አድርጎ አየው መጀመርያም የፈራሁት እሄን ነበር እኔ ላይ አፈጠጠብኝ በመሀል ሚኪ ምን ታፈጥባታለህ አለው
በልቤ ይሄኔ ነው መሸሽ አልኩኝ ቢኒ እንኳን ተናግረውት ቀና ብለህ አየህኝ ብሎ በቴስታ መሬት ጋር ሚደባልቅ ልጅ ነው
ቢኒ ከተቀመጠበት ቆመ…
ይቀጥላል...
✎ ክፍል 5 ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

28.04.202511:44
Deleted26.04.202513:21

25.04.202514:02
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Deleted24.04.202514:17
24.04.202513:12
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
Shown 1 - 24 of 520
Log in to unlock more functionality.