iRo Proxy | پروکسی

خبرفوری

آهنگیفای

tapswap community

Notcoin Community

Whale Chanel

Proxy MTProto

Binance Announcements

Proxy MTProto | پروکسی

iRo Proxy | پروکسی

خبرفوری

آهنگیفای

tapswap community

Notcoin Community

Whale Chanel

Proxy MTProto

Binance Announcements

Proxy MTProto | پروکسی

iRo Proxy | پروکسی

خبرفوری

آهنگیفای

አዲስ ነገር መረጃ
#አዲስ_ነገር_መረጃ
#መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
#ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateMay 15, 2025
Added to TGlist
Mar 18, 2025Linked chat

አዲስ ነገር
725
Records
07.05.202511:02
101.4KSubscribers16.03.202512:43
3200Citation index18.03.202504:33
9.1KAverage views per post16.05.202523:59
9.4KAverage views per ad post15.04.202506:37
3.55%ER18.03.202506:04
9.00%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR

02.05.202516:35
የትራኦሬ ጠባቂ‼️
የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ጠባቂ እንዲህ ይላል…
“ኢብራሂም ትራኦሬ ለአምላኩ ተንበርክኮ በሚጸልይበት ወቅት እንድመታው አምስት ሚሊዮን ዶላር አቀረቡልኝ። ከዚህም በላይ ለእኔና ለቤተሰቤ የዚያን ሀገር ዜግነት እንደሚሰጡን ቃል ገቡልኝ። ይህን ጥያቄ እንዴት እንደምቀበል ሳስብ ተገረምኩ። ለእነርሱ ገንዘብ ከሰው ልጅ ክብር በላይ ነው ማለት ነው።”
“ራሴን ጠየቅሁ… አምስት ሚሊዮን ዶላር የጥፋተኝነት ስሜቴን እስከ ዘላለም ድረስ ሊሸፍንልኝ ይችላል? ይህ ገንዘብ በባዕድ ሀገር ንጉሥ ያደርገኛል ወይስ በወንዶችና በሴቶች ልጆቻቸው የሚሳለቁበት ሞኝ? በከተማቸው እንደ ውሻ ከመኖር በገዛ ምድሬ እንደ አንበሳ መኖር እመርጣለሁ!”
@Addis_News

03.05.202511:10
DV 2026 ውጤት ይፋ ሆነ!
መልካም እድል ለውድ ኢትዮጵያውያን!
በፈረንጆቹ 2026 ወደ አሜሪካ ለመሄድ እድላቸውን ለመሞከር ባለፈው ዓመት (October 2 to November 7, 2024) ለDV ሎተሪ የተመዘገባችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣
ዛሬ የአሜሪካ መንግስት በይፋ የDV 2026 እድለኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል!
ውጤቱን ለመመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም። የአሜሪካ መንግስት ይፋዊ ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀጥታ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
ይህ ነው ይፋዊው ድረ ገጽ፡ https://dvprogram.state.gov/ESC/
ይህንን ሊንክ በመጠቀም እድላችሁን ገብታችሁ ተመልከቱ!
ውጤቱ የወጣላችሁ እድለኞች እስከሚቀጥለው ዓመት መስከረም ወር ድረስ አስፈላጊውን የኢሚግሬሽን ሂደቶች አጠናቃችሁ ወደ አሜሪካ መግባት ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ያገኛችሁት እድል ይሰረዛል።
ሁላችሁም መልካም እድል!

09.05.202514:01
ድምፃዊ አስጌ በኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በወጣበት መግለጫ
ድምፃዊዉም መግለጫ አውጥቷል....
አስጌ:- የሀገር ካስማ ምስክር ነው!!..
በመጀመሪያ ደረጃ ፣ ጽሑፌ ላይ "ሁሉም ሴቶች" የሚል የለም። ምንም አማርኛ አራተኛ ቋንቋዬ ቢሆንም "ሴቶች" ስል ከአንድ በላይ ፣ መሆናቸውን እንጂ "ሁሉም" ማለት እንዳይደለ ፣ ጠንቅቄ አውቃለሁ።
ሲቀጥል ፣ አታብድም እንጂ ፣ አታፈቅርም ፣ የሚል ፅሑፍም በየትኛውም የፊት ገጽ(ማህበራዊ ሚዲያ) ላይ አላጋራሁም።
እንዲያውም ፣ ለሴቶች ድምጽ ፣ መሆኔን ነው የማውቀው ፣ ዓለም ያልመሰከረላቸውን ፣ ጥንካሬ ነው የመሰከርኩላቸው።
ወንድ ልጅ ፣ ሴት ልጅ ፣ ጥላው ስለሄደች(ስለተከዳ) ብቻ ፣ ሰማይ የተዘጋበት ፣ ሊመስለው ይችላል ፣ አቅሉን ሊስት ፣ ሊያብድ እና ፣ ጨርቁን ጥሎ ፣ ጎዳና ሊወጣ ይችላል። ለዚህም ፣ እስከዛሬ ትመጣለች እያለ ፣ በተስፋ የሚጠብቀውን ፣ መንገድ ላይ ቆሞ ፣ መንገድ የጠፋውን ፣ እሷን ፍለጋ ራሱን ያጣውን ፣ ወንድማችንን ማየት በቂ ነው።
ሴቶች ጋር ግን ፣ እንዲህ ዓይነት ነገር ፣ ዕምብዛም አይታይም። ይሄ ደግሞ ፣ ጥንካሬያቸውን እና ልዩ ፍጡር መሆናቸውን ፣ ነው የሚያሳየው። ከዚህ ተነስቼ ነው ፣ ሴት ልጅ ፣ በፍቅር አታብድም የምለው። ለምን አያብዱም ትለናለህ ፣ እናብዳለን ብላችሁ ፣ የምታብዱ ሴቶች ፣ እደግመዋለው አታብዱም ፤ እንድታብዱም አልፈልግም ፤ እኔ የልጄ(ሴት) አባት ፣ የእናቴ(ሴት) ልጅ ነኝ። ማበድም ደግሞ ፣ የፍቅርም የጀግንነትም ፣ መገለጫም አይደለም'ና ፣ የወሰድኩባችሁ ክሬዲት ካለም ፣ በይፋ መልሼአለሁ🙌 ፣ ይቅርታዬንም እነሆ።🙏🏽
ለሚመለከተው ግን ፣ አንድ ነገር ፣ ማለት ፈልጋለሁ፤
ተደፍረው የተገደሉ ፣ ሕፃናትን ፣ ዶሴ አቧራ ፣ ሳናራግፍ ፤💔🙌
📍📚አክሱም ላይ ፣ በሂጃብ ምክንያት ፣ ከትምህርት ገበታ ፣ ስለታገዱ ሴቶች ፣ ዝምታችንን ሳንሰብር ፤
📌በትግራይ ጦርነት ጊዜ ፣ ከ15 እስከ 49 ዓመት ዕድሜ ክልል ፣ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች ፣ 10% የሚሆኑት ሲደፈሩ ፣ ያልነበርን ፣
(ለቀነኒ አዱኛ ወዳጆች እና ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ)💔🙌 ፣
"አታብዱም" ተባልን ተብሎ ፣ መግለጫ ማውጣት ፣ ከየት ተማርን ፣ እንዴት ቻልንበት ፣ ሞራሉንስ ከየት አገኘን ማለት እወዳለሁ።
ግና ግን ፣ ለሴት ልጅ ያለኝን ፣ ፍቅር'ና ክብር ፣ በልጄ : በእናቴ እና ፣ ዙሪያዬ ባሉ ፣ እንዲሁም ፣ በቅርበት ፣ በሚያውቁኝ ሴቶች ፣ ማየት ፣ ማረጋገጥ ፣ ይቻላል ፤ "የሀገር ካስማ" (ለሴቶች እኩልነት የተሰራ ሙዚቃ) ምስክሬ ነው።
በመጨረሻም ፣ በነፃ ሀሳባችን ፣ በአማርኛችን ፣ በመልካችን እና በመጣንበት አቅጣጫ ፣ ለማሸማቀቅ የሚደረገውን ፣ የትኛውንም ተግባር'ና እንቅስቃሴ እቃወማለሁ🙌 ፣ አመሰግናለሁ!!
አሁንም ኑና እሰሩኝ ሴት በፍቅር አታብድም (ድምፃዊያን አስገኘው ደንደሾ)።

18.04.202510:47
የኮሪደር ልማት ጉዳት ያደረሱ ከብቶች ተቀጡ‼️
13 ከብቶች የኮሪደር ልማት ላይ ጉዳት በማድረሳቸው 65 ሺ ብር በቅጣት የከብቶቹ ባለቤቶች እንዲከፍሉ ተደረገ
በቦሌ ወረዳ 12 አስተዳደር የኮሪደር ልማት ላይ በቸልተኝነት ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ የከብት ባለቤቶች በ13 ከብት እያንዳንዳቸው 5ሺ ብር በጠቅላላ 65 ሺ ብር እንዲቀጡ በዛሬው እለት ተደርጓል።
የወረዳው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ማህበረሰቡ ከመሰል ድርጊት እንዲቆጠብ አሳስቧል ።
Via_dagu

20.04.202518:36
ኤርትራ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሌሊት በአስመራ በሚገኘው የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካቴድራል ተገኝተው ጸሎት አድርገዋል።
Via_ankuar

25.04.202518:38
መረጃ ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከንቲባዋ ተገደው እንዲመጡ ለፌደራል ፖሊስ ትዕዛዝ ይፃፍልኝ ሲል የአቶ ታዬ ደንዳ ጠበቃ ፍ/ቤት ጠይቀ።
በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት አቶ ታዬ ደንዳአ ለምስክርነት የጠሯቸው ጠ/ሚር አብይ አህመድ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፍርድ ቤት ሳይገኙ ቀርተዋል።
የፍርድ ቤቱ ፖስተኛ መጥሪያውን ይዞ ሲሄድ ጥበቃዎች መጥሪያ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ ወደ ፅህፈት ቤታቸው እንዳይገባ ተደርጎ መመለሱ የታወቀ ሲሆን የአቶ ታዬ ጠበቃ "ተራ ፖስተኛ አድርጋችሁ ለምን ተመለሰ ትላላችሁ? የፍርድ ቤት መጥሪያ መሆኑን ሲያውቁ ከበር እንዲመለስ የተደረገው የፍርድ ቤቱን መናቅ ነው" በማለት በቀጣይ ማንኛውም ዜጋ አልቀርብ ሲል ተገዶ እንደሚመጣው ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከንቲባዋ ተገደው እንዲመጡ ለፌደራል ፖሊስ ትዕዛዝ ይፃፍልኝ ሲል ጠይቋል ፡፡
ዘገባው የመሰረት ሚዲያ ነዉ ፡፡

06.05.202519:08
❗️ዶርም ውስጥ በጩቤ...
ዛሬ ጠዋት በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ አንድ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ዶርም ውስጥ እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ከዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ሰምተናል።
የግቢው ተማሪዎች ካምፓሱ ላይ ተማሪ ሲወጋ ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና መወጋጋትም የተለመደ እየሆነ ነው ዩንቨርሲቲውም የተማሪዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ አይደለም ሲሉ ስጋታቸውን አጋርተውናል።
ከደቂቃዎች በፊት የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚከተለውን የሃዘን መግለጫ አውጥቷል👇
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ትምህርትና ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ ከጓኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ/ም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል:: በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፏል።
አደጋውን ያደረሰው ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሎ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሕግ ሂደቱን በመከታተል ውሳኔውን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል::
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ናትናኤል ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።
Via Atc news

10.05.202506:36
"ኢትዮጵያውያን በአጠቃላይና አመራሮች ከሀኪሞቻችን እንማር" - ታዬ ደንደዓ
የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ታዬ ደንደዓ ምን አሉ?
"ፀረ-እውቀት ቁማርተኞች ዛሬም እውነቱን አልተረዱም። ስለኮሪደር፣ ስለሪዞርትና ስለፓርክ እያወሩ ለመኖር የተቸገረውን ለማታለል ሲሞክሩ አያፍሩም።
ኢትዮጵያ እኮ የቄስ ሞገሴና የመሬት ደላላ ብቻ አይደለችም።
እኛ በልቶ ማደር፣ የኤሌክትሪክ ታሪፍ መክፈል፣ ልብስ መቀየርና ልሎች የህይወት ጉዳዮች የቸገረን የኢትዮጵያ ሀኪሞች፣ መምህራን፣ ወታደሮች፣ ሠራተኞችና የከተማ/ገጠር ነዋሪዎች የዳቦ እንጂ የመዝናኛ ጥያቄ የለንም።
ስለዚህም የፓርክና የኮሪደር ቁንጅና አያምረንም።
ኢትዮጵያውያን በአጠቃላይና አመራሮች በተለይ ከሀኪሞቻችን እንማር። ከብሔር፣ ከሃይማኖትና ከአከባቢ አጥር ወጥተን በነፃነት፣ በፍትህ፣ በሰላምና በወንድማማችነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለጋራ እናተኩር።
ችግሩ ለሁላችንም የህልውና አደጋ ነውና በመርህ እንተባበር" ብለዋል።
Via : zena ethiopia

20.04.202513:49
አርቲስት ገነት ንጋቱ :- በፀሎት አስብኑን ይህው በትንሳኤው እለት በልጆቻችን ፊት ድጋሚ በሰርግ ተጋብተናል::
ሰርግ ❤️💍
ከ14 ዓመት መለያየት በኃል አርቲስት ገነት ንጋቱ እና አርቲስት ሙሉጌታ ጀዋሬ ዛሬ
* በልጆቻቸው
* በጎደኞቻቸው እና
* በዘመድ አዝማድ
ፊት ድጋሚ ተሞሽረዋል::
ሁሉቱም በማልቀስ ደስታቸውን የገለፁ ሲሆን ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ሰጥተን ድጋሚ ትዳርን አንድ ብለን ጀምረናል ያሉት ጥንዶች መልካም ምኞታችሁን ተመኙልን ብለዋል::
ብዙ ኢትዮጵያውያን ሲፍልጉ የነበረው
አንድነት አሁን እውን ሆኗል::
* አይለያችሁ ጥንዶች
* መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
* መልካም የትዳር ዘመን
via gursha

10.05.202507:54
"በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "ተማሪ ሳለሁ ከኳስ ዉጪ ትምህርት ትዝ ብሎኝ አያዉቅም ነበር" ብለዋል።
"ከኳስ ሌላ ክፍል ገብቶ መዉጣት ምናምን ነበር። በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" ብለዋል።

15.05.202509:48
❗️
@Addis_News
@Addis_News
ጌታቸው ረዳ
"በዘረፋው በጦርነቱ በሁሉም ብቻ በሰራሁት ስራ ተፀፅቻለው ለጥፋቴም ንስሃ ገብቻለሁ።"
@Addis_News
@Addis_News

24.04.202516:42
ባስተላለፍኩት ስብከት ያዘኑ የተከዙ ምዕመናንን እና ቅድስት ቤተክርስተያንን ይቅርታ እጠይቃለሁ::
በእንተ ማርያም ብለን በስሟ እንጀራ በልተንበታል፣ ለብሰንበታል። እመቤታችንን በእናትነቷ፣ ስለልጇ ስትል ስለተቀበለችው መከራ ቤዛዊት ዓለም እንላታለን። እመቤታችን እንኳን ለዓለም ለልጇ ለክርስቶስ ቤዛ ነች።
"የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅድስና ንጽህና እና ክብር ሰብከናል ወደፊትም ስንሰብክ እንኖራለ፡ ነውር ነቀፋ የሌለባት፣ ኃጥእ ያላገኛት፣ እግዚአብሔር በንጽህና እና በቅድስና ከዓለም አርቆ ከቀደመው የአደማ ባኅሪ የፈጠራት፣ አቻ እና ወደር የሌለት እናት እንደሆነች አምኜ የምኖር ነኝ። እንኳን ድንግል ማርያምን ለማቃለል ይቅርና ለማመስገንም አቅምም ብቃትም ያለው ሰው የለም።
በዕለቱ በተሰበከው ስብከት ምክንያትነት ያዘኑ የተከዙ እና የተከፉ ምዕመናንን እና ስሟ በክፉ የተነሳባት ስንዱ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ እጠይቃለሁ፡
- ብፁዕ አቡነ ገብርኤል
ዝርዝሩን አሁን ከተለቀቀው የዘ-ሐበሻ ዜና ይመልከቱ።

27.04.202510:24
DV LOTTERY ደርሷችሁ አሜሪካ ለምትመጡ ትንሽ ምክር ብጤ:-
በዮሴፍ የሱስወርቅ ከአሜሪካ
በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያላችሁ ይሄ በህይወታችሁ የምታገኙት ትልቁ እድል ሊሆን ይችላል::ደሞም ነው!!!!
አሁን ወደ ምክሩ:-
1ኛ ለሚቀበሏችሁ ሰዎች ከልብ የመነጨ ምስጋና እና አክብሮት(respect) ይኑራችሁ!!
2ኛ የዲቪ እድሉ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለ ምንም ውጣውረድ ያስገኛል እንጂ ወዲያውኑ ስራ እግኝታችሁ ወዲያውኑ ሃብታም አያደርጋችሁምና ተረጋጉ
3ኛ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ቋንቋችሁን ለማሻሻል አካባቢያችሁ ለመልመድ ሞክሩ !
4ኛ የአልባሌ ሱስ ተጠቂዎች ከሆናችሁ ራሳችሁን መርምሩ
5ኛ አትጣደፉ social security ና Green card አግኝታችሁም ስራ ላታገኙ ትችላላችሁና ( ለጊዜውም ) ቢሆን ቶሎ አትበሳጩ::
6ኛ የሚያኖሯችሁ ሰዎች ያማረ ቤትና ፀዴ መኪና ካላቸው ከብዙ አመት ድካምና ፍጋት በኃላ የተገኘ በመሆኑ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ ማበረታቻ እንጂ አጏጉል ተስፋ እንዳይጭርባችሁ ተጠንቀቁ
7ኛ አገር ቤት እንደለመዳችሁት የግል ንፅህናችሁን ለመጠበቅ እሁድን አትጠብቁ !!
8ኛ ሻወር ውሰዱ ዶይድራንት ተጠቀሙ ጥርሳችሁን ቦርሹ አልጋችሁን አንጥፉ በልታችሁ ስትጨርሱ ሳህናችሁን አንሱ እጠቡ :: ቤቱን አፅዱ የተቀበሏችሁን ሰዎች አግዙ ስራ ቢሰጧችሁ ደስ ብሏችሁ ስሩ !! እንደ ሰራተኛ ፊል አታድርጉ ራሳችሁን እንደ አጋዥ ቁጠሩ!!!
ዋናውና ኃይለኛው ምክር ለሴቶች!!
አሜሪካ ልትመጡ በተዘጋጀ የሽኝት ፓርቲ ላይ ራሳችሁን አደጋ ላይ የሚጥል ስራ አትስሩ!! ምን ለማለት እንደፈለኩ መቼም ይገባችኃል!!!
Welcome to 🇺🇸 THE LAND OF OPPORTUNITY !!!

17.04.202505:24
" ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቤተክርስትያኒቱ ንዋያተ ቅዱሳት ባልተገባ ቦታዎች ላይ በመታየታቸው ነው ማስመዝግቡ አስፈላጊ የሆነው " - ቤተክርስቲያኗ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ከበሮ ፣ ጸናጽል ፣ መቋሚያ እንዲሁም ከ10 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍት ይገኙበታል በአዕምሯዊ ንብረትነት አስመዝግባለች።
ቤተክርስቲያኗ " ቅርሶቹን በአዕምሯዊ ንብረትነት ማስመዝገብ አስፈላጊ የሆነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቤተክርስትያኒቱ ንዋያተ ቅዱሳት ባልተገባ ቦታዎች ላይ በመታየታቸው ነው " ብላለች።
ቤተ ክርስትያኗ ቀደምት የእምነት ተቋም በመሆኗ " በርካታ የአምልኮ መፈፀሚያ ንዋየ ቅዱሳት ባለቤት ናት" ተብሏል።
ቤተ ክርስትያኗ የእነዚህን ቅርሶች የባለቤትነት ማረጋገጫ ለማውጣት ንዋያቱ ከየት መጡ፣ ማንነታቸው ምንድን ነው የሚለውን ስታስጠና መቆየቷም ተገልጿል።
የአእምሯዊ ንብረት መብት ከተረጋገጠላቸው ከቤተክርስቲያኒቱ የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት መካከል ፦
- ከበሮ፣
- ጸናጽል፣
- መቋሚያ
- መስቀሎች ጨምሮ 10 ልዩ ልዩ ማለትም የድጓ፣ የዝማሬ፣ የመዋሲት፣ የቅዳሴ መጻሕፍት የሚገኙበት ሲሆን ቤተክርስትያኒቱ " በአግባቡ ተመዝግበው የማረጋገጫ የምስክር ወረቀቱ እጄ ላይ ደርሷል " ብላለች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን በቀጣይ ለሌሎች መጻሕፍት ፣ ለኪነ ሕንፃዎች ፣ ለአልባሳት እና ለቅዱሳት ሥእላት ጭምር የአዕምሯዊ ባለቤትነት መብት ለማውጣት ጥረት ላይ መሆኗን ይፋ አድርጋለች።
via_tikvah

14.05.202517:22
የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ መቀሌ እየገቡ ነው።
የፌድራል መንግስት ተቋማትን ደህንነት የሚጠብቁ የፌድራል ፖሊስ አባላት ከትናንት ጀምሮ ወደ መቐለ ከተማ እየገቡ ነው።
በህገመንግስቱ አንቀጽ 51 (9) እና አንቀጽ 51 (13) በተደነገገው አግባብ የፌድራል መንግስት በእርሱ ቁጥጥር ስር ያሉ ተቋማትን ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት እና ግዴታ አለበት።
via:- GAT

Log in to unlock more functionality.