Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

✨🌺 مع الله 🌺 ✨
ተወኩል ብሎ ማለት ኢብራሂም ዐ.ሰ ወደ እሳት ሲጣሉ ..ጅብሪል ምን ልርዳህ ሲላቸው፦ካንተ ከሆነ አልፈልግም ከ አለማት ጌታ አላህ ቢሆንጂ..።ተወኩል ማለት በጣም ብዙ መውጫ መንገዶች እያሉህ እራስን ማስጠጋት ነው።በ አላህ ላይ ለተወከለ አላህ በቂው ነው ✨።WELCOME🌷
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateMar 04, 2025
Added to TGlist
Mar 24, 2025Linked chat

✨🌺 مع الله 🌺 ✨ chat
255
22.03.202503:11
🌺BISMILLAH🌺
ከትላንቱ የቀጠለ....🌺
አላህ (ሰ.ወ) ለ ኢምራን ሰጅ ሙሳ አንዲህ ይለዎል ስለ ነብያችን ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ተውራትን በተቀበለ ጊዜ ሙሳ (አ.ሰ) ለጌታው አለው ግታዬ ሆይ እኔ ተውራት ላይ ተፅፎ አየሁኝ..የሚመጡ ኡመቶች አሉ በሆዳቸው ውስጥ ምግብ ሲገባ እምራቹሀለው መክንያቱም ምግብ መመገብ ሲፈልጉ "BISMILLAH"ይላሉ ሲጨርሱም ደግሞ አልሀምዱሊላህ ይላሉ፤አላህ ወይ የኔ ኡመት አድርግልኝ..ያረቢ አላህም አለው አንተ ሙሳ እነሱ የሙሀመድ ኡመቶች ናቸው🥰።
ሙሳ አለ ጌታዬ ሆይ በሰሌዳው ላይ ተፅፎ አያለሁኝ ኡመቶች አሉ ከነሱ ውስጥ ወንጀል ለመስራት ብሎ ያልሰራው እንደሆነ አላህን ፍራቻ የተወው ከሆነ እንደ አንድ ጥሩ ስራ ይፃፍለታል ኔታዬ ሆይ የኔን ኡመት አድርግልኝ አላህ ለሙሳ አለው አንተ ሙሳ እነሱ የሙሀመድ ኡመቶች ናቸው🥰።
ሙሳም አለ ጌታዬ ሆይ በሰሌዳው ላይ ተፅፎ አያለሁኝ ኡመቶች አሉ ከነሱ ውስጥ ጥሩ ስራ ለመስራት ብሎ ያልሰራው እንደሆነ እንደ ጥሩ ስራ ይፃፍለታል ከሰራት ደግሞ 10 ሀሰና ይፃፍለታል እስከ 700 እጥፍ ከዛም በላይ ጌታዬ ሆይ የኔን ኡመት አድርግልኝ አለህ ለሙሳ አለው አንተ ሙሳ እነሱ የሙሀመድ ኡመቶች ናቸው🥰።
ሙሳም አለ ያረቢ ከሙሀመድ ኡመት አድርገኝ❤️❤️❤️✨!!!!!!!
ALLAHUAKBAR🩵!!!!!!!!!!!!!!!!

23.03.202519:09
ሚስኪን የ አደም ልጅ...ድህነትን እኝደሚፈራ እሳትን ቢፈራ ከሁለቱም ነፃ ይወጣ ነበር።
ለሀብት እንደሚጓጓው ለጀነት ቢጓጓ ሁለቱም ጋር ይደርስ ነበር።ሰውን በግልፅ እንደሚፈራ አለህን ቢፈራ ሁለቱም ሀገር ደስተኛ ይሆን ነበር።
መልካም ለይል🩵

24.03.202513:48
🌷✨BISMILLAH🌷✨
መንሱር ኢብኑ አማር አንዲህ ይላል፦አንድ ጓደኛ ነበረኝ እራሱን ያባከነ ከዛም ተውባ አደረገ።ብዙ ግዜ አየው ነበር ከሚሰግዱት ከሚፆሙት ኢባዳ ከሚያደርጉት፣ብዙ አየው ነበር በ ኢባዳና በተሀጁድ፣ከለታት ባንዱ ቀን አሞታል ተባልኩ፣ወደ ቤቱ መጣው ህፃን ልጁ ወጣች መንን ትፈልጋለህ አለች እኔም ለአባትሽ መንሱር መቷል በይው አልኳት አስፈቀደችልኝ ከዛም ገባውኝ፣ቤትውስጥ አገኘሁት ፍራሽ ላይ ተኝቷል ፊቱ ጠቁሯል፣አይኑ ያነባል ከንፈሩ ደርቋል።ከዛም ለሱ ፈርቼለት ምን አልኩት ወንድሜ"lailaha illallah"ማለት አብዛ አልኩት አይኑን ከፈተና አተኩሮ አይቶኝ ሲያበቃ አንደገና ዞር አለ።እኔም በድጋሚ አልኩት ወንድሜ"ላኢላሀ ኢለላህ"ማለትን አብዛ!ለሶስተኛም ግዜ አልኩት።
አይኑን ከፈተና አለኝ ወንድሜ መንሱር ይሄ ቃል ከኔጋር ግርዶሽ ፈጥሯል አልኝ እኔም "ብልሀትም ሀይልም የለም በአለህ ቢሆን አንጂ አልኩት።"ከዛም አልኩት ወንድሜ የታል ያ ሰላትህ፣ፆምና ተሀጁድህ ስግደትህ?አለኝ ያ እኮ ለ አላህ አልነበረም፣ተውባዬም የውሸት ነበር።ያንን ስፈፅም የነበረው እንዲባልልኝ አንድወሳበት፣ያንን ሁሉ ስሰራ የነበረው ለ ይሉንታ ነበር።ወደራሴ ስመለስ በሩን እዘጋለው፣መጋረጃ ጋርዳለው፣መጠጥ እጠጣለው፣ጌታዬን በሀፂያትም አምፃለው።በዚ ሁኔታ ትንሽ ከቆየው ቡሀላ ህመም አጋጠመኝ፣ለሞት ተቃረብኩ፣ ለሴት ልጄ አልኳት ቁርአን አቀብይኝ ከዛም ቁርአኑን ከወሰድኩ ቡሀላ አልኩኝ፦አላህ ወይ በዚ ሀቅ ንግግርህ ይሁንብህ በዚ ታላቁ ቁርአን አድነኝ ይህን መአት አንሳልኝ እኔ ደሞ ቃል እገባልሀለው ወደ ጥፋቴ ሁለተኛ አልመለስም።አላህ ፈረጀኝ ከዛም ስድን ወደነበርኩበት ተመለስኩ ሸይጧን አስረሳኝ በኔና በአላህ መሀል የነበረውን ቃልኪዳን።በዚህ ሁኔታ የተወሰነ ቆየሁ ከዛም ለሁለተኛ ግዜ ታመምኩ ይቀጥላል...

24.03.202502:42
አንድ ሰው ጌታውን እንዲህ አለው፦ያረቢ ይሄ ሰው በዱንያ በድሎኛል ሐቄን ከሱ ውሰድልኝ፣አላህም እንዴት ነው ሐቅህን ምወስድልህ ይለዎል፣ሰውዬውም በበደለኝ ልክ ከሱ ከበጎ ስራው ስጠኝ ይላል፣አላህም በጎስራ የለውም ይለዎል።ሰውዬው፦እሺ ከሀጢያቴ ውሰድ እና ለሱ ስጠው፣አላህም ሀጢያት እንዲኖርህ ትፈልጋለህ?ይለዎል
ሰውዬው፦እሺ ጌታዬ አንዴት ነው ሀቄን ምትወስድልኝ?አላህም ወደ ቀኝ ዙር እና ተመልከት ይለዎል ሰውዬውም ወደ ቀኝ ዞር ብሎ ሲመለከት የሚያምር ቤት፣እርሻ፣መናፈሻ ቦታ ይመለከታል አይን አይታ የማታውቀውን።ሰውዬውም ጌታዬ ሆይ ይህ ሁሉ ለማን ነው?አላህም ዎጋውን ለሚከፍል ሰው ነው አለው።ሰውዬውም ጌታዬ ዎጋዎ ምንድነው ብሎ ይጠይቃል፣አላህም ዎጋው ወንድምህን ይቅር ብለህ እጁን ይዘህ ወደ ጀነት መግባት ነው ይለዎል🥰።
ሁለት ባሮቹን በሚያስታርቅ ኔታ ተገረምኩ😍🥰
Allahu akbar❤️🩹

23.03.202508:20
🩵BISMILLAH🩵
አላህ (ሰ.ወ) እንዲህ ይላል፦{አላህም በፍቃዱ ወደ ጀነት እና ወደ ምህረት ይጠራል፣ህግጋቱንም ለሰዎች ይገልፃል፣እነርሱ ሊገሰፁ ይከጀላልና።} አላህ ጥራት ይገባው። አላህ ወደ ጀነት ይጠራሀል፣ወደ ምህረት ይጠራሀል፣ወደ ተውባ ይጠራሀል ይህን በር ትተዎለህ?ሰዎች ወደ ስሜት ይጠሩሀል፣ወደ ክፋት፣አንተ በትጋት ፈጥነህ ወደነሱ ትሄዳለህ!!አእምሮህ የት ነው?አንተ የ አላህ ባርያ!ስለዚህ አንደሚባለው ኩዎሷ ባንተ እስታድዬም ውስጥ ናት፣ዛሬ ኩዎሷ እስታድዬምክ ውስጥ ናት።
ከ አላህ (ሰ.ወ) እዝነት ቀጥሎ እጣ ፈንታህን ምትወስነው አንተ ነህ።

24.03.202515:48
✨🌷 የቀጠለ....
ለሁለተኛ ግዜ ታመምኩኝ ለሞት የተቃረበ ህመም ቤተሰቦቼን አዘዝኩ፣እንደልማዴ ቤቱ መሀል እንዲያመጡኝ ከዛም በቁርአን ፀለይኩ የተወሰነም አነበብኩ ከዛም ከፍ አረኩትና አላህ ሆይ በዚህ መፃፍህ ይሁንብህ ፈርጀኝ መአቱንም አንሳልኝ አላህም ተቀበለኝ ፈረጀኝም ከዛም አሁንም ወደነበርኩበት ጥፋቴ ተመልስኩ ልክ ከ አላህ ጋር ቃልኪዳን እንዳልነበረኝ፣አሁንም ታመምኩ አሁን በምታየኝ ህመም ላይ።ቤተሰቦቼን አዘዝኩ ቤቱ መሀል አስቀመጡኝ እንደምታየኝ ከዛም ልክ ቁርኑን ልቀራ ስገልጥ አንድም ቃል ቁርአኑ ላይ ሊታየኝ አልቻለም።አወኩኝ አላህ(ሰ.ወ) ተቆጥቶብኛል እራሴን ወደላይ ከፍ አረኩ ከዛም አልኩኝ አላህ ሆይ ፈርጀኝ ያጀባረሰማዎቲ ወል አርድ"ሰማሁ ልክ እንደ ጥሪ በታመምክ ግዜ ተውባ ታደርጋለህ፣ከህመምህ ስትድን ትመለስበታለህ፣ከስንት ችግር ነፃ አወጣህ?ስንት መአትህን አነሳልህ!አትፈራምን! ጣእረሞትህን መምጣት በወንጀልህ ላይ ሆነህ! መንሱር ኢብኑ አማር እንዲህ ይላል ወላሂ ከቤቱ አልወጣሁም እንባ እያዘነብኩ ቢሆን እንጅ።ልክ በር ላይ ስደርስ አሉኝ "እሱ ሞትዎል"አላህ ይጠብቀን
አላህ ከእውነተኛ ተውበት አድራጊዎች ያድርገን" አሚን"
ማስተዎል የሚችል ከዚህ ታሪክ እንደሚማር ተስፋ አደርጋለው✨

31.03.202510:28
Reposted from:ᴇthio free internet
T
24.03.202516:59
<> wave መግባት የምትፈልጉ
ISLAMIC CHANNEL OWNER'S
ኑ በነፃ ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ
ለ 7 ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን
👇የቻናል ባለቤቶች👇
➦ Above ➣ 1k+ subscribers
➦ Above ➣ 5k+ subscribers
➦ Above ➣ 10k+ subscribers
➦ Above ➣ 20k+ subscribers
Inbox 👇👇👇👇👇
@Selluhi
ISLAMIC CHANNEL OWNER'S
ኑ በነፃ ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ
ለ 7 ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን
👇የቻናል ባለቤቶች👇
➦ Above ➣ 1k+ subscribers
➦ Above ➣ 5k+ subscribers
➦ Above ➣ 10k+ subscribers
➦ Above ➣ 20k+ subscribers
Inbox 👇👇👇👇👇
@Selluhi

24.03.202506:30

23.03.202518:56
I started noticing everything that makes people happy and smile 😊
Love you everyone for the sake of Allah 🤍🌷🩵

23.03.202509:32
#halal#🌷
Log in to unlock more functionality.