Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ዛሬ የሚደረገውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
Deleted06.05.202517:10
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
¶ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የምናደርገው የፕሪሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ጨዋታ ቀጣይ ሳምንት ግንቦት 8 በዕለተ አርብ ምሽት 4፡15 ተደርጓል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ይህን ያውቃሉ ?

¶ እራሳቸውን ከፍ አድርገው London red ብለው የሚጠሩት ክለብ ሌጀንድ #ሄንሪ በ 9 የፍፃሜ ጨዋታ 0 ጎል ነው ያስቆጠረው ።

:- ወጣቱ ፓልመር ገና በ 23 አመቱ በ 3 የፍፃሜ ጨዋታ 3 ጎል አስቆጥሯል ፣ የኛ Cold Boy ከክለባቸው አባት ጋር እንጂ ልጅ ጋር አይወዳደርም ።💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
HAPPY BIRTHDAY TO MATEO KOVACIC

ዛሬ የቀድሞው ተጫዋቻችን አሁን በሌላኛው የማንቺስተር ከተማ የሚገኘው የማቲዮ ኮቫቺች ልደት ነው ! ዛሬ 31ኛ አመቱን ይዟል ።

🎂🎂🎂 31th 🥂🥂🥂

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኮል በክለብ ደረጃ ያሳካቸው ክብሮች..

¶ ከ 21 አመት በታች የአውሮፓ ሻምፒዮን ሺፕ

¶ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

¶ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ

¶ ኤፍኤ ካፕ

¶ ዩሮ 2024 የፍፃሜ ተፋላሚ

¶ ካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
06.05.202516:25
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
¶ ያስተዋለ ካለ ለሊቨርፑል ተጫዋቾች የኛ ተጫዋቾች ሲያጨበጭቡ ኤንዞ ግን አላጨበጨበም ነበር 😤

የነውጠኛ ሀገር ልጅ አይደለ እንዴ 🇦🇷

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የቀጠለ

¶ በሱፐር ካፕ ፍፃሜ ጎል አስቆጥሯል

¶ በዩሮ 2024 ፍፃሜ ጎል አስቆጥሯል

¶ በዩሮ ታሪክ ከ 24 አመት በኋላ በፍፃሜ ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች

¶ በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ከእረፍት በፊት 4 ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው እስካሁን ብቸኛው ተጫዋች

¶ 2 የውድድር አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አማካኝ ሆኖ 3 ሀትሪክ መስራት ችሏል ።

በድጋሜ መልካም ልደት ነውጠኛው 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ፓልመር በIG ለDamac ምስጋና አቅርቧል!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የሳምንቱ ምርጥ አሰላለፍ!

ከክለባችን ሞይ ፣ ኤንዞ እና ኮል ተካተዋል ✨💫

(Via SofaScore)

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ እንቁ ወጣት ተጫዋቻችን ዛሬ 23ኛ አመቱን ይዟል ! መልካም ልደት Cold Man !

  COLD GERMAINE PALMER💙

እስከ 23 አመቱ ያሳካቸውን የግል እና የቡድን ክብሮች ጠብቁን !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ዝም ብለህ ታዘበው 👍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ቼልሲዎች አዲስ በረኛ አያስፈርሙም ያ ማለት ከሳንቼዝ ፣ ፔትሮቪች ፣ ዮገርሰን እና ፔንደርስ ቋሚ በረኛ የሚመርጡ ይሆናል ፣ ምን አልባት ፔንደርስ በውሰት ሊወጣ ይችላል ሲል Simon Johnson ገልጿል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ እሺ ቤተሰብ ወጣት ተጫዋች ከሌጀንድ ጋር አይፎካከርም ስለዚህ ድሮግባን ማሳነስ ቢሆንብኝም የአፍሪካው ሌጀንዳችን ጋር ስናወዳድረው ደሞ

:- ሄነሪ 9 የፍፃሜ ጨዋታ 0 ጎል

:- ዲድየር ድሮግባ 11 የፍፃሜ ጨዋታ 11 ጎል

በሁሉም ቼልሲ ቼልሲ ቼልሲ ነው 💙😎

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🌟‌ ‌ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እና ኮል ፓልመር በ "WhoScored" የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተዋል።

🇦🇷🇦🇷 ኢንዞ ፈርናንዴዝ: 7.77
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ኮል ፓልመር: 8.71

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ሪያል ማድሪዶች ኤንዞ ፈርናንዴዝን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም ከፈለጉ £200M ብቻ እንዲያቀርቡላቸው እንደሚፈልጉ ክለባችን ነግሯቸዋል ።

SKY SPORTS

ትክክለኛ ውሳኔ 💯

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ብዙ ውለታ ውሎልናል ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ መሰል ትልቅ ዋንጫዎችን በቱሂል ጊዜ ስናሳካ የሱ አስተዋፅኦም ከፍተኛ ነበር ፣ እና እሱ የኛ አምበል ነው መቼም ሊያስጠላኝ አይችልም ! ነገር ግን ክለባችን ያለ እሱ ጨዋታዎችን የሚያሸንፍ ከሆነ ተቀያሪ ቢሆን ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ ! ስለዚህ ከተጫዋች ይልቅ ክለብ ነው መቅደም ያለበት በዛም አሁን ማሬስካ የሚጠቀመው አሰላለፍ ውጤታማ የሚያደርገን ከሆነ በዚሁ መቀጠል አለበት ፣ ጀምስን ማስገባት ያለበት እንደ Wing Back ሊጠቀመው ካሰበ ነው ታክቲክ ሲቀይር ጀምስን ይጠቀማል !

ይሄን ነገር በክፉ እንዳትመለከቱት የክለባችንን ድል ስለማስቀድመ ነው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Deleted06.05.202517:10
ሙሌ ስፖርት 🙏

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
¶ ቼልሲዎች ለሮሜኦ ላቪያ ተፎካካሪ እንዲሆን አንድሬይ ሳንቶስን ለመመለስ ከወዲሁ አቅደዋል ፣ ዳሪዮ ኢሶጉ ደሞ የካይሴዶ ተጠባባቂ ተቀያሪ ተጫዋች ይሆናል ። ዘገባው የ Simon Johnson ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Deleted06.05.202515:17
አንድ እውነታ ልንገራችሁ ....

¶ ሁሉም የአውሮፓ ዋንጫ ቻምፒዮንስ ሊግ ፣ ሱፐር ካፕ ፣ የክለቦች አለም ዋንጫ ፣ Cup Winners Cup ፣ ኢሮፓ ሊግ እና ኮንፈረንስ ሊግ ያለበታ ከተማ #ምዕራብ_ለንደን ናት ያው ዌስትሀም ኮንፈረንስ ሊግ ማሳካቱ ይታወቃል ። ዘንድሮ ኮንፈረንስ የምናሳካ ከሆነ ደሞ አለም ላይ ሁሉንም የአውሮፓ ዋንጫ ብቸኛ ክለብ እንሆናል ፣ የዛኔም ለንደን red የሚሉ ከሆነ እናያለን !

WEST LONDON (ምዕራብ ለንደን 💙) ቼልሲ እና ዌስትሀም !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ከ16 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ቼልሲ በዳኛ አማካኝነት በባርሴሎና ትልቅ ዝርፍያ ተፈፀመበት።

The biggest robbery in football history!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኮል በግል ደረጃ ያሳካቸው ክብሮች

¶ የለንደን የአመቱ የወንዶች ምርጥ ወጣት ተጫዋች

¶ የለንደን የአመቱ ምርጥ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች

¶ የለንደን የአመቱ ምርጥ ጎል አሸናፊ

¶ የእንግሊዝ የወንዶች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ የቼልሲ የተጫዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች

¶ 2 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ

¶ 2 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ

¶ የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ጨዋታ ቀያሪ ተጫዋች

¶ የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ የፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ PFA የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

¶ PFA የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች

¶ 2 ጊዜ PFA የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጫዋች

¶ የ EA ስፖርት TOTY

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ እስኪ እቺን አሰላለፍ ለ 2025/26 የውድድር አመት ኮመንት ስጡባት ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Shown 1 - 24 of 5 122
Log in to unlock more functionality.