Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ለነገዉ ጨዋታ በዝግጅት ላይ 💪

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ሰላም ታደረ ቤተሰብ?

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
¶ ማሬስካ በልምምድ ላይ 😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ዘንድሮ መሻሻል አለ ወይ? ተብሎ ለሚጠየቀው ይህ እንደ አንድ ማስረጃ መቅረብ የሚችል ነው።

ሙሉ ቡድኑ ማለት ይቻላል የተሻለ ሲዝን እያሳለፈ ነው።
የአንድ ተጫዋች ቡድን ነው እየተባልን የነበረውን የቀየረ ነገር ነው። አሁንም ስታር ተጫዋቻችን ኮል ፓልመር ነው ግን በፍጹም ፓልመር FC አይደለንም።

ከአጥቂዎቹ እና ከጎል አስተዋጽኦ በስተጀርባ ያሉት እነ ካይሴዶ እና የመሀል ተከላካዮቹ በረኛውን ጨምሮ በሚገባ ተሻሽለዋል።

ለዋንጫ የሚጫወት ቡድን ለመሆን ጥቂት ነገሮች ብቻ ማስተካከል ነው የሚቀረን።

Come on Chelsea

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ማሬስካ

" በቼልሲ እና በሊቨርፑል መካከል ያለው ልዩነትን ለማጥበብ በክረምቱ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች ማስፈረም አለብን ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የሊቨርፑል አሰልጣኝ ስሎት

" እሁድ አሰላለፌ የተለየ ይሆናል ! ሁሉንም ተጫዋቾች አልቀይርም..ግን በቋሚ አሰላለፍ ላይ የሚካተቱት ሌሎች ጥቂት ተጫዋቾች ይኖራሉ ። "👀

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#ቀጣይ_ጨዋታ/#NEXT_MATCH

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 35ኛ ሳምንት ጨዋታ !

     ቼልሲ ከ ሊቨርፑል

📆 የጨዋታ ቀን :- እሁድ (ነገ)

⏰ የጨዋታ ሰዓት :- 12:30

🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ስታንፎርድ ብሪጅ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ክለባችን ስለ ጄራል ሀቶ አያክስን አነጋግሯል ሲል Telegraph አስነብቧል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የአመቱ ምርጥ ተጫዋች መሆን ያለበት ማን ይመስላችኋል?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የቼልሲን የኋላ መስመር ችግር መቶ መቶ መቅረፍ ከሚችሉት ጥቂቶች ውስጥ አንዱ ባስቶኒ ! 🔥

በቼልሲ ብታዩት ደስ ይላቹሀል???

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ማሬስካ ለሊቨርፑል Guard honour በማድረግ ላይ

" እኛ ልናደርገው ነው ! ይሄ ባህል ነው እናም ይገባቸዋል ! ተጫዋቾቻችን ምን አልባት አንድ ቀን እንደዚያ መሆን እፈልጋለሁ ብለው ያስቡ ይሆናል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የኮንፍረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ምርጥ ስብስብ!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ኒኮላስ ጃክሰን

:- 29 ጎል

:- 11 አሲስት

:- 40 የጎል ተሳትፎ

ካለፈው የውድድር አመት ጀምሮ ለክለባችን 40+ የጎል ተሳትፎ ያላቸው ፓልመር እና ጃክሰን ናቸው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ በዘንድሮ አመት በሊግ 1 ክስተት የሆኑት እህት ክለብ ስትራስበርግ ነገ ከፒኤስጂ በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ኤንሪኬ ለአርሰናል ጨዋታ በማሰብ ሀኪሚ ፣ ሜንዴስ እና ማርኪንሆስ እንደማይጫወቱ ገልጿል ፣ በዚህም ስትራስበርግ በሜዳቸው እንደመሆኑ አሸንፈው ለአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ፉክክራቸውን ማጠናከር አለባቸው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የEA SPORT የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ቡድን ዛሬ ይፋ የተደረገ ሲሆን ኮል ፓልመር ምርጥ 11 ውስጥ መቀላቀል ችሏል

ICE COLD🥶🥶

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ማሬስካ

" ሊቨርፑል ከእኛ የሚሻሉት ወጥነት ያላቸው ተጫዋቾች ስላላቸው ነው ! እንዲሁም ጨዋታዎችን እንዴት ማሸነፍ እንደሚችሉ የሚያውቁ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች አሏቸው ! በእነዚህ መሰል ነገሮች ከእኛ የበለጠ የተሻለ ያደርጋቸዋል ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ኤንዞ በዘንድሮ አመት በሁሉም ውድድር ለክለባችን 18 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ። የዚህን ያህል የጎል ተሳትፎ በአንድ የውድድር አመት ሲያደርግ የመጀመሪያው ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የ16 አመቱ ሬጊ ዎልሽ ትላንት ምሽት በኮንፈረንስ ሊጉ ለዋናው ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ ዛሬ ከሰዓት ወደ ትምህርት ቤቱ ተመልሷል።

Cobham's ❤️‍🩹

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ EA FC 2025 የፕሪሚየር ሊግ ቋሚ 11 አሰላለፍ !

ካይሴዶ አለመኖሩ በጣም ያስገርማል !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ስሎት

" በመጀመሪያው የአንፊልድ ጨዋታ ቼልሲ ከእኛ የተሻሉ ነበሩ ! ነገር ግን የምናሸንፍበት መንገድ አግኝተን አሸንፈናቸዋል ! ይሄንም ያዳረግነው በአብዛኛው የሜዳ ክፍሎች የተሻለ ተጫዋች ያለው ቡድን ስለነበርን ነው ! ነገር ግን በዛ ጨዋታ ከሌሎች ጨዋታዎች የበለጠ ተሰቃይተን ነበር ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Deleted03.05.202515:57
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
¶ ሊቨርፑል በሁጅሰን ዝውውር ላይ ቼልሲን ግንባር ቀደም ተፎካካሪያቸው አድርገው ይመለከቱታል ሲል የ The Athletic ጋዜጠኛ James Pearce ገለፀ ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ነገር ቤተሰብ አመቱን ሙሉ ሲጫወቱ የነበሩት ተጫዋቾች ቢገቡ ነው የሚሻለን የድካምም ስሜት ስለሚኖርባቸው ፣ ተቀያሪ ሆነው በከረሙ እና በአካዳሚ ከገቡ በጣም ያስቸግሩናል ወጥረው ነው የሚጫወቱትን ትክክለኛ ከቶተንሀም ሲጫወቱ ይዘው የገቡትን ቋሚ 11 ቢጠቀሙ ነው ለኛ ጥሩ የሚሆነው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🗣ኒኮላስ ጃክሰን፡

"ገና አላለቀም። አንድ ጨዋታ ይቀረናል።"

"ወደ ሜዳ ስገባ ከሳጥኑ ውጭ ብቻ ለመምታት ነው ያሰብኩት፣ ያንን አደረግሁ እና ደስተኛ ነኝ።"

"የኤንዞ ማሬስካ የዕረፍት ጊዜ የቡድን ንግግር?

መታገል፣ መሮጥ እና ቡድኑን መርዳት ቀጥሉ። እሱ ደስተኛ ነው። ሁሉም ደስተኛ ነው።"

"ሬጂ ዋልሽ?
ምርጥ ተጫዋች ነው። የመጀመሪያ ጨዋታውን በማድረጉ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከእሱ ብዙ ይጠበቃል። በጣም ደስተኛ ነኝ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Shown 1 - 24 of 4 662
Log in to unlock more functionality.