C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
C R R S A is a government organization established by law to deliver Civil Registration & Residency services in Addis Ababa. The agency is responsible for registration of vital events & issuance of residency identification within the domain of the city.
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateJan 29, 2025
Added to TGlist
Jan 25, 2025Latest posts in group "C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ"
29.01.202512:24
በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት ከ60ሚልየን ብር በላይ በቴሌብር የዲጂታል አማራጭ ከአገልግሎት ገቢ መሰብሰብ መቻሉ ተገለፀ
C R R S A: ጥር 21/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በተቋም ግንባታ ፕሮግራሙ ከአገልግሎት የሚሰበሰቡ ክፍያዎችን ወደ ዲጂታል የክፍያ ስርዓት በማሸጋገር አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል።
ከእነዚህ የዲጂታል አማራጭ የክፍያ መንገድ በቴሌብር በተጀመረው የክፍያ አማራጭ ዋነኛው ሲሆን በተያዘው የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ከዋና መስርያ ቤት እስከ ወረዳ ባሉ አገልግሎት መስጫዎች ከ60 ሚልዮን ብር በላይ በቴሌብር የዲጂታል አማራጭ ከአገልግሎት ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ኤጀንሲው አስታውቋል።
ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን
ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et
የፌስቡክ (facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686
ቴሌግራም (telegram): https://t.me/addisvaitalpress
ፖስታ ሳ.ቁ (Box No)፡ 20320

Could not access
the media content
the media content
29.01.202509:37
28.01.202511:26
CRRSA: ጥር 20/2017 ዓ.ም
ለፋይዳ መዝጋቢ ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከብሔራዊ መታወቂያ ጽ/ቤት ጋር በጋራ በመሆን ብሔራዊ መታወቂያ /ፋይዳ/ ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ለሚገኙ መዝጋቢ ባለሙያዎች ቴክኒካል ስልጠና እየሰጠ መሆኑን አሳወቀ፡፡
የስልጠናው መሰጠት በምዝገባ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመቅረፍ በጥራትና በፍጥነት ለመስራት የሚያስችላቸው መሆኑን የስልጠናው ተሳታፊዎች ገልፀዋል፡፡
እየተሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና መዝጋቢ ባለሙያዎች በምዝገባ ወቅት የሚያጋጥማቸውን ቴክኒካዊ ችግር በመቅረፍ ምዝገባው በተያዘለት ዕቅድ ለማጠናቀቅ እንደሚረዳ ስልጠናውን የሰጡት በብሔራዊ መታወቂያ ጽ/ቤት የቴክኖሎጅ ባለሙያው አቶ በርናባስ ተናግረዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን
ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et
ዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935
ፌስቡክ (facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686

28.01.202510:13
Records
29.01.202523:59
4.4KSubscribers22.01.202515:36
25Citation index31.01.202523:59
625Average views per post01.02.202523:59
625Average views per ad post17.05.202512:27
0.00%ER17.05.202512:27
0.00%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.